Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዞን 9 ጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ የክስ መቃወሚያ ቀጠሮ ተላለፈ

የዞን ዘጠኝ ስድስት ጦማርያንና ሶሰት ጋዜጠኞች በወንጀለኛ መቅጫ ህግና በፀረ ሽብር አዋጁ ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም አቅደዋል፣ ተዘጋጅተዋል፣ አሲረዋል፣ አነሳስተዋል እንዲሁም ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በሁከትና በአመፅ ለመለወጥ አስበዋል ተብለው በዋና ወንጀል አድራጊነት በፈፀሙት በህገ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ መረጃ በአቶ በረከት ዙሪያ፡ ምስጢር አወጡ የተባሉትን የጂዳ ቆንስላ ጽ/ቤት እያመሰ ነው

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስሞኦን ዛሬ August 5, 2014 የሆስፒታል ቀጠሮቸውን ያጠናቅቃሉ ! « በአቶ በረከት ጉዳይ ካድሬዎች ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤትን ሲያምሱ ዋሉ » Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ ሳውዲ አረቢያ በህክምና ላይ የሚገኙት አቶ በረከት ስሞኦን ከህመማቸው አገግመው ሼክ አላሙዲን ወደ አዘጋጁላቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዓሉ ግርማን ለመግደል ሴራ ያስፈልግ ነበር ወይ?

( ከተስፋዬ ተሰማ) በቅርቡ በኢትዮ ሚዲያ የታዋቂው ጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ አሳዛኝ ህልፈት/አሟሟት በተመለከተ “በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች አልጮህ አሉ” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ ቀርቦ ነበር። ይሄ ጽሁፍ የቀረበው በማን፣ በየትኛው የስነፅሁፍ ወይም የጋዜጠኝነት መስፈርት ተመዝኖ እንደሆነ ባይታወቅም “ድንቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተስፋዬ ገብረአብ ይናገራል (ቪድዮ)

ተስፋዬ ገብረአብ በኦሳ ጋባዥነት እዚህ አሜሪካ ይገኛል። ሰሞኑን ያደረገውን ንግግር ለግንዛቤዎ ቪድዮ ተመልከቱት።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

An act of Boycott (እቀባ የማድረግ ርምጃ) በአሸባሪነት ያስቀጣ ይሆን?

ጌታቸው ፏፏቴ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፋሽስቶች የኢትዮጵያን ሕዝብ በኃይል አንበርክኮ ለመግዛት የመንግሥትን የሥልጣን ቦታ ከያዙ አንድ መቶ ሺ ስምንት መቶ ቀኖች(100800) ሆነዋል።በእነዚህ ቀኖች ውስጥ ታዲያ በእያንዳንዷ መንደር አንድ ሰው ይገደላል፤አንድ ሰው ይታሰራል፤አንድ ሰው ታፍኖ ደብዛው ይጠፋል፤የብዙ ሰዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ከ1986-2006 ዓ/ም (ሚሊዬን ዘ አማኑኤል) »

ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል በመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ባለፈው 20 አመታት 365 መንግስታዊ ድርጅቶች ወደ ግል ዘርፍ ተዛውረዋል!!!  እስከ 1986 ዓም ድረስ ወደግል ከተዛወሩ የልማት ድርጅቶች 3.3 ቢሊዩን ብር ተገኝቶል:: ከ1997 ዓ/ም እስከ 2006 ዓ/ም ድረስ ደግሞ 15 ቢሊዩን ብር ተገኝቶል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢፈርትና ሜድሮክ የቢዝነስ (ሞኖፖሊ) ምፓየር በኢትዬጵያ (ሚሊዩን ዘ አማኑኤል)

ከሚሊዩን ዘ አማኑኤል የኢትዬጵያ ኢኮኖሚ በሁለት ትልልቅ የቢዝነስ ሞኖፖሊዎች ቁጥጥር ስር ይገኛል፡፡ Aንደኛው በህወሃት የፖለቲካ ድርጅት የሃብት ቁጥጥር ስር የሚገኘው በስጦታ የተላለፈ ሃብት ለትግራይ መልሶ ማቆቆም The Endowment Fund For The Rehabilitation of Tigrai (EFFORT) የሚባል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚዲያ አፈና ትግሉን ያጠናክረወል እንጂ አያቀጭጨውም ! (ከይድነቃቸው ከበደ)

(ይድነቃቸው) ተሰባስቦ መቃወም እንዲሁም መደገፍ፣ አንድ ሰው የሚመስለውን ሃሳብ በፈለገው መንገድ መግለፅ፣ የመምረጥና የመመረጥ፣ መንግስትን የመተቸት፣ በራስ ፍቃድ የመናገረ እና ያለመናገር ፣ በዓልንና አይማኖትን መከተልና ማስፋፋት እንዲሁም ህግ ለሁሉም የሚሰራስ ለመሆኑ መረጋገጥ እና የመሳሰሉት ሁሉ ተግባራዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ አብዱላህና ሽህ ሞሃመድ አላ አሙዲ (ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል)

ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል የሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ አብዱላህ አነሳሽነት የተጀመረው የሳውዲ የግብርና ዘርፍ መርሃ ግብር መሬት በሚሸጡ ደሃ አገራቶች መንግስታት ላይ በማተኮር፤ በባህር ማዶ አገራት የሚገኙትን ለም መሬቶች በሳዑዲ መንግስት ስም በሸያጭና ወለድዑግድ የመሬት ይዞታ/ንብረትን በግዥ’ በኮንትራት ‘በሊዝ ባለቤትነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመንግስት ሞኖፖሊ የተያዘው የኢትዩጵያ የባንክ አገልግሎት ዘርፍና የኢትዩጵያ ብር የገንዘብ የመግዛት አቅም ቅነሳ...

ከሚሊዩን ዘ አማኑኤል   Banking sector and currency devaluation in Ethiopia በ1967 ዓም የIትዬጵያ ወታደራዊ መንግስት (ደርግ) በአዋጅ በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ በግል ዘርፍየሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን በአዋጅ ቁጥር 20/1974 ወደ መንግስት ሃብትነት በማዘዋወርና በመውረስ ፋብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመንግስት ሞኖፖሊ የተያዘው የኢትዩጵያ የባንክ አገልግሎት ዘርፍና የኢትዩጵያ ብር የገንዘብ የመግዛት አቅም ቅነሳ...

4ኛ) የኢትዩጵያ ብሄራዊ ባንክ በባንክ አገልግሎት ዘርፍ የህዝቡን ታማኝነት ኢንዲያገኝና የፋይናንስ ዘርፉን ኢንዲያስተዳድርና ኢንዲቆጣጠር ተጨማሪ መመሪያና ደንብ ማውጣት ያስፈልጋል፡፡ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ በሃገሪቱ ውስጥ ስንት ቅርንጫፍ ባንኮች ኢንዳሉትና በክልላዊ መንግስቶች ውስጥ ያለው ስርጭት፣ማለትም የኢትዩጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት ጄኔራሎች ሲታመሱ ዋሉ፤ ሁለት ከፍተና የጦር መሃንዲሶች ዱካቸው ደብረዘይት ከሚገኘው እስር ቤት ተገኝቷል

ምንሊክ ሳልሳዊ እንደዘገበው፦ በጥርጣሬ/ግምት ካልሆነ በቀር አስራ አራቱ መኮንኖች የት እንደገቡ አይታወቅም። ሁለት ከፍተና የጦር መሃንዲሶች ዱካቸው ደብረዘይት ከሚገኘው እስር ቤት ተገኝቷል። ወደ መቀሌ ከዲያስፖራው ጋር ለዘረፋ የንግድ ሽርክና ኢንቨስተሮች ለመመልመል ያመሩት ጄኔራሎች ሳይቀሩ በምን እንደመጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድና የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላ የተፈቀደው ዋስትና ተከለከለ

ከአሸናፊ ደምሴ በአንዋር መስጊድና አካባቢው ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በተፈጠረ ግጭትና ሁከት ተሳትፈዋል በሚል ፖሊስ ምርመራ እያደረገባቸው ከሚገኙ 14 ተጠርጣሪዎች መካከል ጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድና የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላን ጨምሮ ለሦስት ሰዎች ፍርድ ቤት ትናንት ጠዋት ፈቅዶት የነበረው የ5 ሺህ ብር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ328 ሺህ ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ የቴሌኮም ሠራተኞች ተከሰሱ

በአሸናፊ ደምሴ በኢትዮ-ቴሌኮም አዲስ አበባ ቅርንጫፍና በደቡብ አዲስ አበባ የሃና ማርያም ቅርንጫፍ ሠራተኞች የነበሩ ሁለት ሰዎች ጨምሮ በአጠቃላይ አስር የሚደርሱ ተጠርጣሪዎች የፌዴራሉ ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ሕግ የደንበኞችን የሞባይል ሲም ካርድ ኮዶች በመስበር ከተለያዩ ባንኮች በሀዋላ የተላከን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የሱአሬዝ ነገር ዝውውሩ በአንፊልድ ቅሬታን፤ በኑ ካምፕ ግርታን ትቷል

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 65 ላይ ታትሞ ወጥቷል። በችሎታው ‹‹ሊቅ›› ተጨዋች ፈልጉ ታገኛላችሁ፡፡ በምግባሩ ‹‹እብድ›› ብትሹም አታጣም፡፡ አልፎ አልፎ እነዚህን ሁለት ገፅታዎች በአንድ ሰው ላይ ታገኛላችሁ፡፡ ሉዊስ ሱአሬዝ ‹‹ሊቅ›› እና ‹‹እብድ›› ነው፡፡ ኡሯጋያዊው ለየትኛውም ክለብ ውድ ዋጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያን በሙኒክ አንድ ላይ “ላንቺ ነው ኢትዮጵያን”ዘመሩ

ሰሞኑን በጀርመን ሙኒክ በተደረገ በአውሮፓ የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል መዝጊያ ላይ ስሜታዊ የሆነ እንቅስቃሴ ታይቷል። ይኸውም “ላንቺ ነው ሃገሬ” የሚለውን ዘፈን ሕዝቡ አብሮ በመዝፈን አንዳንዶቹ ተቃቅፈው ሲላቀሱ የሚከተለው ቪድዮ ያሳየናል። እንመልከተው።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ስለኢቦላ በሽታ ማወቅ ያለብዎ 10 ነገሮች

1. የኢቦላ በሽታ ምንድ ነው? የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው፡፡ የኢቦላ በሽታ በምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች በተደጋጋሚ በመከሰት ከፍተኛ ህመምና ሞት እያደረሰ የሚገኝ በሽታ ነዉ፡፡ በሽታው በማንኛውም ወቅት በአገራችንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ለአፍሪካ 33 ቢሊዮን ዶላር አሰባሰበች

እኛ ከአፍሪካ የተፈጥሮና የከርሰ-ምድር ሃብቷን ብቻ ፈልገን ሳይሆን በቅድሚያ የምናየውና የምንተማመንበትም የሰው ሃብቷ ነው ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአፍሪካ ላይ ያላቸውን የወደፊት ተስፋና እምቅ አቅም አድንቀው ተናግረዋል፡፡ የእርሣቸው መንግሥት ፍላጎት በአፍሪካና በአሜሪካ መካከል ያለው2ን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአራዳ ምድብ ችሎት ሐብታሙ አያሌው ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ

የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት አራዳ ፍርድ ቤት ዛሬ እንዲህ ሆነ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 በአራዳ ምድብ ችሎት ሐብታሙ አያሌው ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ እንደሚቀርቡ በመነገሩ ብዛት ያላቸው ሰዎች ቀደም ብለው በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው ነበር፡፡ፖሊስ በፍርድ ቤቱ የተሰጠውን የቀጠሮ ሰዓት አክብሮ እስረኞቹን ማቅረብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ በረከት የዛሬ ውሎ፤ ባለስልጣኑ ለደህነታቸው ጥበቃ ከሆስፒታል መልስ የጅዳን ቆንስላ ጽ/ቤት ዛሬ ጎበኙ

Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ አቶ በረከት ስሞኦን ከሆስፒታል ቀጠሮአቸው መልስ ዛሬ የጃዳ ቆንስላ ጽ/ቤትን ለመጀመሪያ ግዜ መጎብኘታቸው ታውቋል ። አቶ በረከት እግር መንገዳቸውን ለዲፕሎማቱ ስለጤንነታቸው ሁኔታ ገለጻ እንዳደረጉ ከቆንስላው ጽ/ቤት የወጡ ምስጢራው መረጃዎቻችን ያመለክታሉ:: አቶ በረከት ስሞን...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>