ሚሊዮኖች ድምጽ –የእሪታ ቀን ሰልፍ በሚያዚያ 26 ቀን እንደሚደረግ የአዲስ አበባ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ !
«ህግንአክብረንለድርድርየማናቀርበውንህገመንግስታዊመብታችንንአሳልፈንአንሰጥም።ታላቁህዝባዊሰላማዊሰልፍ ‹‹የእሪታቀን ›› በሚልመሪቃልሚያዚያ 26፣2006 ዓ.ምበአዲስአበባከተማይደረጋል፡፡» ሲሉ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ገለጹ። ፓርቲዉ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አስፈላጊዉን እውቅና...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የአቡነ ዘካሪያስ ቤተክርስቲያኑን አሳማ አርቡበት ንግግር፣ የካህናቱ አንቀድስም...
ለሰላም እና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተካለፈ ወቅታዊ ማብራሪያ፦ 4/17/2014 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ከእንግዲስ ይሁን ሰላም። ቤተክርስቲያናችን ሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም በአሁኑ ወቅት ወሳኝ ወደሆነ ምእራፍ ላይ ተቃርባለች። ይህም በፍርድ ቤት በተሰጠ ት እዛዝ ሜይ 11/2014 ዓ.ም...
View Articleይድረስ ለብዙሃኑ የሠራዊቱ አባል ወገናችን!!
የመከላከያ ሚኒስትር በተሰኘው የውሸት ሥልጣን ላይ የተቀመጠው አድርባይ ሲራጅ ፈርጌሳ ለይስሙላው ምክር ቤት ባቀረበው ሪፓርት፣ “የመከላከያ ሚኒስትር የብሔር ተዋጽዖ የተመጣጠነ” እንደሆነ ገለፀ። እንደ ሰውየው ሪፓርት ከሆነ የመከላከያ ሠራዊቱ 29.46 በመቶ አማራ፣ 25.05 በመቶው ከደቡብ ብሔሮች የተውጣጣ፣ 24.45...
View Articleየኢሕአዴግ የደህንነት ሚ/ር አቶ ጌታቸው አሰፋ በአጭር ጊዜ ቢሊየነር ሆነዋል * ዘረፋው ቀጥሏል
ከምኒልክ ሳልሳዊ በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ስልጣን እርከን ላይ የተቀመጠ እና በሙስና አልተዘፈቀም የተባለ ቢኖር ደፍሮ ይህ ነው የሚል የለም። ከራሳቸው ስም ጀምሮ እስከ ዘመድ አዝማዶቻቸው ወዳጅ ጓደኞቻቸውን ሳይቀር በዘረፋ ውስጥ በማመሳጠር ያሰማሩት የወያኔ ባለስልጣናት ተቆጥረው አያልቁም። ከትንሽ የቀበሌ ካድሬ...
View Articleየዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሮሮ ቀጥሏል፤ መጨረሻው አመጽ ይሆን?
የትምህርት ሚኒስትር በ2006 ዓ.ም በአገሪቱ በተፈጠረው የመምህራን እጥረት ምክንያት በተለ ያዩ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ አመት ሙሉ ወጫቸውን ችሎ የማስተማር ስነ ዘዴ (ፔዳጎጅ) በማስተማር ወደ መምህርነት እንዲገቡ ማስታ ወቂያ ያወጣል፡፡ በወጣው ማስታወቂያ መሰረ ትም...
View Articleበሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ የትንሣኤ ቅዳሴ በደመቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ገለጹ
ቅዳሜ ኤፕሪል 19 ቀን 2014 የትንሣኤ ቅዳሴ በዓል ከምሽቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን እንደሚደረግ ለሰላም እና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ገለጹ። ምእመናኑ ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ መሠረት አንዳንድ ከወያኔ መንግስት ጋር ያደሩና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ የገቡ...
View Articleይድረስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ቦርድ አባላት –”ለእውነት አብረን እንቁም”
የዛሬ ጽሁፌን በግል ለእናንተ የቦርድ አባላት እንዲደርስ ያደረኩት በምክንያት ስለሆነ ትንሽ ከታገሳችሁኝ አብራራለሁ። አስቀድሜ ግን ይኽን ወንድማዊ ጥሪ ለመላክ ሳስብ ከናነተ አውቃለሁ በሚል በመመጻደቅና በትምክህተኝነት ተነሳስቼ እንዳልሆን እንድትገነዘቡት እፈልጋለሁ። ከሁሉ በፊት ምስጋና መቅደም አለበት ብዬ ስለማምን...
View Articleየከሸፉት የህወሓት የተስፋ ቃላት (ከለምለም ሀይሌ ኖርዌይ)
የደርግ መንግስት ከወደቀ በኋላ በእግሩ የተተካው ህወሓት ይኸው ሥልጣን ላይ ከወጣ 23 ዓመት ሊሆነው ነው። ህወሓት ወደ ሥልጣን ሲመጣ ዲሞክራሲን አሰፍናለው፣ ሰብአዊ መብት አክብሬ አስከብራለው፣ የብሔር ብሔረሰቦች መብትና እኩልነት ይከበራል፣ ልማት ይመጣል የኢትዮዽያ ሕዝብ ስደት ያበቃል፣ በቀንም ሦስት ጊዜ ይበላል...
View ArticleHealth: ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ ምክንያቱም በመጀመሪያው የግንኙነት ወቅት የአካል መጉደል የሚከናወነው በእነሱ አካል ላይ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በዚህ...
View Articleየተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ በነፃ በፒዲኤፍ መልቀቅፍ ተለቀቀ (ከዮሀንስ ታደሰ አካ)
ደራሲ ዮሀንስ ታደሰአቶ ዮሀንስ ታደሰ የተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ ደራሲ ከዚህ ቀደም በኢሳት የ ሳምንቱ እንግዳ ላይ እንዲሁም በ ኢካድኤፍ እና በኢትዮ ሲቪሊቲ ቃለምልልስ የሰጠባቸው ታሪኮችን በስፋት እና በጥልቀት የሚያትተውን መፅሀፍ ኢትዮጲያውያን በነፃ አግኝተው እንዲያነቡት በነፃ በፒዲኤፍ ለቀዋል. መፅሃፉን...
View Articleበአዲስ አበባ የፋሲካ በዓል ገበያ ምን ይመስላል? –“ሻጩ የሸማቹን ፊት አይቶ ዋጋ ይቆላል”
የአዲስ አድማስ ዘገባ ይቀጥላል፦ ሰፊ የበአል ሸመታ ከሚከናወንባቸው የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች የአቃቂ እና የሳሪስ ገበያዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማክሰኞ እና ቅዳሜ በሚውለው የአቃቂ ገበያ እንዲሁም ረቡዕና ቅዳሜ በሚውለው የሳሪስ ገበያ የበግ ዋጋ ከአነስተኛ እስከ ትልቅ ከ900 እስከ 2200 ብር ሲጠራ፣ በሬ ከ7ሺህ...
View Articleየፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ?
በ-ዳጉ ኢትዮጵያ (dagu4ethiopia@gmail.com) ከ16 አመታት በፊት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ሚያዚያ 10 ቀን 1998፡፡ በሰሜን አየርላንድ የሰላም ሒደት ውስጥ ቁልፍ ቦታ የሚሰጠው የዕለተ ስቅለት ስምምነት (The Good Friday Agreement) ተፈረመ፡፡ ከረጅም ጊዜ የእርስ በዕርስ ጦርነት፣...
View Article“በዩኒቨርሲቲው መቆየት ካልቻልኩ የፖለቲካ ፓርቲ እቀላቀላለሁ”–ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤በተለያዩ የፖለቲካ መድረኮች በሚሰነዝሯቸው ጠንካራ ትችቶች ይታወቃሉ፡፡ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት የነፃውን ፕሬስ ሁኔታ አስመልክቶ በሬድዮ ፋና በተዘጋጀው ውይይት ላይም ተሳትፈዋል፡፡ ጋዜጠኛ ናፍቆት ተስፋዬ ከዶ/ር ዳኛቸው ጋር ባደረገችው...
View Articleየደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከድጡ ወደማጡ በትንሣኤው ዕለት – (የግል አስተያየት)
ስንታየሁ በልሁ ከሚኒሶታ (የግል አስተያየት) የዘንድሮ አባት ለልጁ ምን እንደሚያስተምረው ሳይ የዘመኑ መጨረሻ መቃረቡን ይነግረኛል። ሁላችሁም እንደሰማችሁት ባለፈው ሳምንት የሆሳዕና እለት በገለልተኛነት ከ20 ዓመት በላይ ተከብሮ የነበረው ቤተክርስቲያናችንን በዲያስፖራው ወያኔ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመከፋፈል ለሚጠቀምበት...
View Articleጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የትንሣኤን በዓል በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት እያሳለፈ ነው፤ * ከእስር ቤት ለሕዝብ የላከውን መልዕክት...
የማለዳ ወግ የትንሳኤው በአልና የምህረቱ ተስፋ ክርስቶስ ተፈተነ መከራው ስቃዩ በዝቶ ደሙን በመስቀል ላይ አፈሰሰ፣ሞተ በ3ኛው ቀን በዚህች እለት ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ፣ሰማያዊ ክብሩን አሳየ ትንሳኤው እውን ሆነ። የትንሳኤውን ታላቅ አውደ አመት በክብር በደስታና በፌስታ አልፋና ኦሜጋ በክብር እናስበዋለን ተመስገን።...
View Article“ሆድ ይፍጀው”እንዳለ ያረፈው የሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ ካለፈ 5 ዓመት ሞላው
ከቅድስት አባተ ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ድረገጽና ሚኒሶታ ውስጥ በሚታተመው መዲና ጋዜጣ ላይ ወጥቶ ነበር። የጥላሁንን 5ኛ ዓመት ሕልፈት ለማስታወስ እንደገና አቅርበነዋል። ጥላሁን ገሠሠ በህይወት ዘመኑ ከልጅነት እስከ እውቀት የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ሆኖ በህዝብ አንቀልባ ላይ ያደገ ነው፡፡ ምክንያቱም ገና በ12 እና 13...
View Articleይድረስ ለፋሲል የኔአለም (የኢሳት ጋዜጠኛ ) ና መሰሎቹ (ኦብሳ ኡርጌሳ )
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ይህችን ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ነገር ቢኖር የዘመናት ትዝብቴንና በሰሞኑ ፋሲል የኔዓለም በዘሃበሻ ድህረ ገጽ ሊይ ያስነበብከንን በማንበብና በመገረም ነው። ወዳጄ ፋሲል የማውቅህ አልፎ አልፎ በዘሃብሻ ሊይ በምትለቀው ጽሑፍና በኢሳት ሊይ ባለህ የጋዜጠኝነት ሙያህ ነው —ቀጣዩን ለማንበብ...
View Article“የሚለዮኖች ድምዕ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መርሆ አንድነት ፓርቲ የጀመረው የቅስቀሳ ሥራ እንድትደግፉ ጥሪውን...
Related Posts:ፖሊስ 4 የአንድነት አባላትን በአዳማ…የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት…የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች…አንድነት በ17 ከተሞች ሕዝባዊ ንቅናቄኢህአዴግ አንድነት ፓርቲን…
View Articleየሠማዕታት ጥሪ (ኢሕአፓ))
በተለያዩ ምክንያቶች የምትወዱትንና ዘወትር ከአዕምሮአችሁ ለአንድ አፍታም ቢሆን የማይጠፋውን ድርጅታችሁ ኢሕአፓን ራሳችሁን አግልላችሁ ወይንም ያላግባብ እንድትገለሉ ተደርጋችሁ የቆያችሁ የዛ ጀግና ትውልድ የኢሕአፓ/ኢሕአሠ፣ ኢሕአወሊ አባላት፣ አካላትና ደጋፊዎች ለነበራችሁ በሙሉ ኢሕአፓዊ ሠላመታችን ይድረሳችሁ።”...
View Articleየቅማንት ብሄረስብ ተወላጆች ደብዳቤ ለጎንደር ሕዝብ (በሰሜን አሜሪካ ከምንኖር የቅማንት ብሄረሰብ ተዎላጆች)
ውድ ወገኖቻቸን፤ በመጀመሪያ “ታሪክን ከሥሩ፤ መጠጥን ከጥሩ” እንዲሉ፤ ለዛሬ ይህችን መልክት አዘል መጣጥፋቸን ለናንተ ለማቅረብ ሥንነሳ፤ ለተነሳንበት ቁምነገር ትርጉም ይሰጥ ዘንድ በአባቶች ምሳሌ ጀመርን። በመሆኑም፤ ትኩረታችን እና መነሻችን፤ የኢትዮጵያችን ሰሜናዊ ክ/ሀገር የሆነችው ጎንደር ላይ ሲሆን፤ መድረሻችን...
View Article