Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክልል እና የፌዴራል ምርጫ 2007! (ግርማ ሞገስ)

ግርማ ሞገስ ምርጫ 2005 የአካባቢ (የክልል ቀበሌ፣ ወረዳ እና ከተሞች) እንዲሁም የእራስ ገዞቹ የአዲስ አበባ እና የድሬደዋ  ምክር ቤቶች ምርጫ ነበር። ብዙ የተወራለት የ33ቱ ተቃዋሚዎች ህብረት ቢያንስ ቢያንስ በአዲስ አበባ  ከተለመደው የተቃዋሚዎች ምርጫ ሽሽት የተሻለ ነገር ሊሰራ ነው ብለን በተስፋ ስንጠብቀው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጃኪ ጎሲ አዲሱ ነጠላ ዜማ “ፊያሜታ”ን ያድምጡ [Video]

ጎሳዬ ቀለሙ “ጃኪ ጎሲ” በአማርኛ እና በትግርኛ ቋንቋ የሠራው አዲሱ ፊያሜታ ነጠላ ዜማ ያድምጡ። ዜማው ገና ከመለቀቁ በሶሻል ሚድያዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ዘፈኑ ቀይባህርን ዞሮ ይመለሳል ልቤ እያለ ያቀነቅናል፤ ተስፋ እንደማይቆርጥና እንደተከፋ እንደሚኖር በዘፈኑ ይናገራል። Related...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ኢትዮጵያውያን ሴት እስረኞች በሳዑዲ እስር ቤት ተገረፉ፤ ድረሱልን አሉ [ልዩ ዘገባ]

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 5 ቀን 2006 ፕሮግራም <...ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ስለ ሴት ልጅ በላችሁ ድረሱልን ኡኡኡ ነው የምንለው ተሰቃየን ልጅነታችንን በሳውዲ እስር ቤት ጨረስን ። በእስር ቤት ያበድን ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን ... > በሳውዲ በእስር ላይ እየተሰቃዩ የሚገኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፪ (ተመስገን ደሳለኝ )

በዚህ ርዕስ ሥር ባለፈው ሳምንት በይደር ካቆየሁት ተከታይ ጽሑፍ በፊት አንድ እርምት የሚያሻው ጉዳይን በአዲስ መስመር ላስቀድም፡፡ ሬዲዮ ፋና እና “አምደኞቹ” ተመስገን ደሳለኝ በ1988 ዓ.ም በኤፈርት ባለቤትነት ስርጭቱን አሀዱ ያለው “ሬዲዮ ፋና”፣ ከምስረታው አንስቶ ዛሬም ድረስ ልክ እንደ በረሃው ዘመን ሁሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ሚና በተመለከተ በኖርዌይ ኦስሎ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ  የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት አፕሪል ቅዳሜ 12/2014  በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ  የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ተሳትፎ በተመለከተ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሄደ:: በሕዝባዊ ስብሰባው ላይ ቁጥራቸው ወደ ሁለት መቶ የሚጠጉ በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ “አሸባሪነት”በ2007 ምርጫ ማንን ያስር ይሆን?

ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ ሰው በላው የኢህአዴግ “አሸባሪነት” ለ2007 ምርጫ ምን እየቆመረ ይሆን?…ኢህአዴግ  ስልጣኑን ከተቃውሞም ሆነ ከነፃው ፕሬስ ወቀሳ የሚያረጋጋበት በርካታ ኢ-ፖለቲካዊ (ኢ-ዴሞክራሲያዊ) አካሔዶች አሉት፡፡ ኢህአዴግ እንደቀደምቶቹ የኢትዮጵያ መንግስታት ሁሉ የተቃውሙትን ፖለቲከኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

በ11-4-2014 በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብና ኖርዌ በስደተኛው ላይ ያላትን ፖሊሲ በመቃወም    የተቃውሞ ሰልፍ አረጉ።  23 ዓመት እራሱ መራጭ እራሱ ተመራጭ ሆኖ በጠመንጃ አፈሙዝ ህዝቡን እያንቀጠቀጠ የኖረው ወያኔ አንድ ቀን ሕዝብ በቃኝ ብሎ አንቅሮ እንደሚተፋውና ንብ ሆኖ ለነፃነቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊ ጎሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ) ከተሾመ አሰግድ ለሰረቀው ዘፈን ይቅርታ ይጠይቅ ይሆን? ወይስ ማን አለብኝነት ያልፈዋል?

ይታየው ከሚኒያፖሊስ ከዓመት በፊት በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 38  ነዋሪነቱ ሚኒሶታ የሆነው ስመ ጥሩው ድምጻዊ ተሾመ አሠግድ “በጠራራ ጸሐይ ተዘረፍኩ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደኝ” ሲል ለዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በሰጠው መግለጫ ላይ አስታውቆ ነበር። ካለፈቃዱ ጎሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ) የተባለው ድምጻዊ የተሾመን “የኔ አካል”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ሕዝቡ በሚያዝያ 19ኙ ሰልፍ በመውጣት የወቅቱን አሳሳቢ ጉዳይ እንዲናገር ጥሪ አቀረበ

(ዘ-ሐበሻ) “ሰላማዊ ትግላችንን አጠናክረን በመቀጠል የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልሳለን” በሚል ሰማያዊ ፓርቲ ባወጣው መግለጫው ሚያዝያ 19 ቀን 2006 ዓ.ም በጃንሜዳ በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የሕዝቡን ብሶት እናሰማለን አለ። “ሰማያዊ ፓርቲ በመንግስት የሚፈጽሙ ሕገ ወጥ ድርጊቶች የሠብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባሌ 2 ሙስሊሞች በመንግስት ቅጥር ነብሰ ገዳዮች ሕይወታቸው መጥፋቱ ተዘገበ

(ፎቶ ፋይል) በባሌ ዞን ጊኒር ከተማ 2 ሙስሊሞች በመንግስት ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች መገደላቸውንና ህዝቡ በከፍተኛ ሁኔታ ቁጣውን እየገለጸ እንደሆነ ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደራዲዮው ዘገባ ችግሩ የተከሰተው ሁለት የመንግስት ፖሊሶች በትላንትናው እለት ሰይፉ የተባለ ሙስሊም ኢትዮጵያዊ በጊኒር ከተማ በሚገኝ ሆቴል መኝታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበድር አመራሮችን አስመልክቶ የወጣ መግለጫ –ከፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን

ጥቂት የበድር አመራሮች በሰሜን አሜሪካ የሚገኘዉን የሙስሊሙን ማህበረስብ ስም በመጠቀም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመነጋገር ወደ ኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉዞ አስመልክቶ የወጣ መግለጫ ፈርስት ሒጅራህ ፋዉንዴሽን ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች የሚያደርጉትን ሰላማዊ የመብት ትግል መዳረሻዉ ድል እስኪሆን ድረስ በማንኛውም ጉዳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ የሚታገለው ማንን ነው ? (ግርማ ካሳ)

ግርማ ካሳ ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ እንደጠራ አነበብኩ። ገረመኝ። መጋቢት 28 ቀን በአንድነት ፓርቲ ሰልፍ ይደረጋል ተብሎ ተጠብቆ ነበር። የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕጉን ባፈረሰ መልኩ በመጋቢት 28 ቀን ሰልፍ ማድረግ እንደማይቻል ገለጸ። የሰልፉ ቀን ወይንም ቦታ እንዲቀየር የመጠየቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት ይቅርታ እየጠየቀ ነው!

ህወሓቶች ከትግራይ አከባቢዎች ባሰባሰቡት መረጃ መሰረት የትግራይን ህዝብ ልብ ሸፍቷል፤ የህወሓት የስልጣን ዕድሜ ከአንድ ዓመት እንደማያልፍ ታውቋል። አሁን ህወሓት በምንም ምክንያት የትግራይን ህዝብ ድጋፍ ማግኘት ስለማይችል ያለው ብቸኛ አማራጭ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነው። የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት እነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንቀላፍቶ የነበረውን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ያነቃቃው የብዙአየሁ ደምሴ “ሳላይሽ”አልበም

በተስፋሁን ብርሃኑ አሁን አሁን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ጉዞ እጅግ እየቀዘቀዘና እድገቱ እምብዛም የማይታይበት እየሆነ የመጣ እንደሆነ በርካታ ነባር ድምፃውያን፣የግጥምና ዜማ ደራሲዎችና የሙዚቃ አፍቃሪያን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ የሁሉም ማለት ይቻላል ሙዚቃ ሳትጠራቸው ወቅቱና ገንዘቡን ብቻ ያገኙ በርካታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ዋና ሥራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ

-ፍርድ ቤት ቀርበው ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል አቶ ጥዑም ተኪዔ የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡርን ላለፉት በርካታ ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጥዑም ተኪዔ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሚያዝያ 2 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ በእስር ላይ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡ በሥራ ምክንያት ወደ ድሬዳዋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 8 –ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን ይዛ ቀርባለች

በተለያየ ምክንያትጋዜጣዋን ኮፒ በዕለቱ ያላገኛችሁ ይኸው መረጃ ይደርሳችሁ ዘንድ በፒዲ ኤፍ ለቀናታል፡፡ - ፕሮፈሰር አለማየሁ፣ ታምራት ታረቀኝ፣ ግርማ ሞገስና ታዲዮስ ታንቱ ጥልቅ ትንታኔዎችን ሰጥተውባታል፡፡ - የተማሪዎች የሰላማዊ ሰልፍ ማቆም አድማ፣ የአርሶ አደሮች ሰቆቃና ሌሎችም አዲስ ወሬዎች ተካተውባታል፡፡ -...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ በፌደራል መንግስቱና በቡለን ወረዳ የመሰረተው ክስ ሀሙስ ፍርድ ቤት ይቀርባል!

ሰማያዊ ፓርቲ በቤንሻንጉል ጉምዝ በህገ ወጥ መንገድ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወደ ቦታቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱና ተገቢው ካሳ እንዲከፈላቸው በተደጋጋሚ ባካሄዳቸው ሰላማዊ ሰልፎችና ባወጣቸው መግለጫዎች የጠየቀ ሲሆን መንግስት ለጥያቄው ምላሽ ባለመስጠቱ ዜጎቹ የተፈናቀሉበትን ቡለን ወረዳና የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጓዶች በአፅቢ ከተማ አራት የዓረና አመራር አባላት ከያዙት አልጋ እንዲለቁ ተጠይቀው ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ታስረው አደሩ

ጓዶች በአፅቢ ከተማ አራት የዓረና አመራር አባላት ከያዙት አልጋ እንዲለቁለት ጠይቆ ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ፖሊስ ጠርቶ ያሳሰራቸው የፌደራል መንግስት ባለስልጣን አቶ ተፈራ ደርበው (የግብርና ሚኒስተር) ነው። የፌደራል ባለስልጣን ሊይዘው የሚገባ አልጋ ይዛችኋል ተብለው ነበር ታስረው ያደሩ። ከአፅቢ የዓረና ስብሰባ በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንበጣ መንጋ በሶማሌ፣ በኦሮሚያና በድሬደዋ ባሉ 13 ወረዳዎች ስጋት ሆኗል

(ዘ-ሐበሻ) የአንበጣ መንጋ በሶማሊያ፣ በኦሮሚያና በድሬደዋ ባሉ 13 ወረዳዎች ስጋት ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር በመንግስታዊ ሚዲያዎች በኩል አስታወቀ። እንደ መግለጫው ከሆነ የአንበጣው መንጋ በቅድሚያ የታየው በሶማሊያ ክልል ቶጎ ጫሌ አካባቢ ቢሆንም ወደ ሌሎች ክልሎችም እየተዛመተ መጥቷል። የአንበጣ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሁለት መቶ ሁለት ነፍስ የታደገ ማስተዋል –ማህበራዊ ኑሮንም ያዳመጠ ብልህነት። (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 17.04.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) «ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ፣ በወርቅና በብር ከመነገድ ይልቅ በእርሷ መነገድ ይሻላልና። ከቀይ ዕንቁም ትከብራላች፤ የተከበረም ነገር ሁሉ አይተካከላትም። በቀኛዋ ረጅም ዘመን ነው፣ በግራዋም ባለጠጋነትና ክብር። እርስዋን ለሚይዟት የሕይወት ዛፍ ናት።...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>