ውድ ወገኖቻቸን፤ በመጀመሪያ “ታሪክን ከሥሩ፤ መጠጥን ከጥሩ” እንዲሉ፤ ለዛሬ ይህችን መልክት አዘል መጣጥፋቸን ለናንተ ለማቅረብ ሥንነሳ፤ ለተነሳንበት ቁምነገር ትርጉም ይሰጥ ዘንድ በአባቶች ምሳሌ ጀመርን። በመሆኑም፤ ትኩረታችን እና መነሻችን፤ የኢትዮጵያችን ሰሜናዊ ክ/ሀገር የሆነችው ጎንደር ላይ ሲሆን፤ መድረሻችን ደግሞ፤ በዚሁ ክ/ሀገር የሚኑሩትን እጅግ ረጅም ታሪክ ያላቸውን የቅማንት ብሔረሰብ ወገኖቻችን ወቅታዊ ችግር መሰረት ያደረግ ነው። —ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ—–
↧