ከለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የተነሳውን እቅድ በመቃወም በአፋር ከፍተኛ ንቅናቄ ተጀመረ
(ፎቶ ፋይል) በአፋር ክልል የምትገኘው በወርቅ እና በፖታሺየም እንዲሁም በተለያዩ ማእድናት የበለጸገችውን የኮለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የሕወሓት መራሹ መንግስት እርምጃ ለመውስድ በአካባቢው መገኘቱን ተከትሎ ከተማዋ በአፋር ተወላጆች ከፍተኛ ተቃውሞ እየታመሰች መሆኑን የዜና ምንጮችን ጠቅሶ ምኒልክ...
View Articleሞት የስብሐት ነጋ በርን እያንኳኳ ነው (ሁኔ አቢሲኒያዊ ከፒተርቦሮው ዩ.ኬ)
አቶ ስብሃትን ጠጋ ብለው የሚያውቁት ሰዎች “አቦይ ብላችሁ አትጥሩት። አባታዊ አንደበትና ምግባር የለውም እርሱን አቦይ ማለት ትግራይ የሽማግሌ መሀን እንደሆነች መቁጠር ነው” ይሉታል፡፡ ሰውዬው ስብሐት ነጋ የህወሓትን አመሰራረት ቅድመ ታሪክ ለሚያውቅ ሰው ምን ያህል ተንኮለኛ እና በዘር ልክፍት የተለከፈ እንደሆነ ግልጽ...
View Articleየአባ መላ (ብርሃኑ ዳምጤ) መገለባበጥና ኢሳት
ከእንደልቡ/ዳግም (ከቫንኮቨር፣ ካናዳ) አባ መላ ማን ነው? በቅጽል ስሙ “አባ መላ” በእውነተኛ ስሙ ደግሞ ብርሃኑ ዳምጤ ተብሎ ይጠራል፣ በ60ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አዛውንት ነው (ምንም እንኳ ስራው እንደ እድሜው ባይሆንም)። ፓልቶክ የሚባለውን የማህበራዊ መገናኛ መድረክ በመጠቀም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ...
View Articleየሀገራችንን ድንበር ለሱዳን መስጠቱን እንደሚቃወሙ በፊርማዎ ያስመዝግቡ
የሀገራችንን ዳር ድንበር ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት በገዥው ህውሀት/ኢህአዴግ እና በሱዳን መንግስት መካከል እየተካሄደ ያለውን ሴራ እንቃወማለን፡፡ ይህ ሴራ የሚካሄደው ህዝብን በማይወክል ጠባብ ቡድን በመሆኑ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጀርባ የሚፈጸመውን ማንኛውንም ውል እንደማንቀበል ካሁኑ እንዲታወቅልን ለተባበሩት መንግስታት፣...
View Article[የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ጉዳይ] –ማን ለጠበቃ ፈረመ???
ሰላም ለሁላችሁ፤ ለሰላም እና ለአንድነት ከቆሙ ምዕመናን የተላለፈ መልዕክት፦ በቤተክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ቤተክርስቲያኑን ወክሎ ማንኛውንም ውለታ/ሰነድ መፈረም የሚችለው ሊቀመንበሩ ብቻ እንደሆነ በግልጽ ተቀምጧል። የእየአንዳንዱ የቦርድ አባል የሥራ ድርሻ በተዘረዘረበት አንቀጽ 6 ላይ ማን...
View Articleየአውሮፓ ሕብረት በአዲስ አበባ መንግስትን እና ተቃዋሚዎችን እያነጋገረ ነው
የፖለቲካ ምህዳር መስፋት፣ የ2007 ምርጫ፣ የታሳሪዎች ጉዳይ በአጀንዳነት ተነስቷል ከዘሪሁን ሙሉጌታ በአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካና የኢትዮጵያ ቋሚ አምባሳደር የኢትዮጵያ መንግስትንና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እያነጋገረ ነው። የኅብረቱ ቋሚ አምባሳደር አማካኝነት መካሄድ የጀመረው ውይይት በሀገሪቱ የፖለቲካ መህዳር መስፋት፣...
View Articleስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ አመሠራረትና አሁን ያለበት ሁኔታ ምናልባት እስካሁን ያልሰማናቸው ጉዳዮች – (ልዩ ጥንቅር...
“ቦርዱ በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጠርቶ ምእመናኑን ሰብስቦ ምእመናኑን ምንድን ነው የምትፈልጉት ሊለው ይገባል” – አጥናፉ “ቤተክርስቲያኑ ሲመሰረት፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዳሴ በቋንቋችን ሥሰማ በደስታ ብዛት አልቅሻለሁ” ሰዊት “ቤተክርስቲያኑ ገለልተኛ ነው ተብዬ አምኜበት ነው የገባሁት፤ ሃገር ቤት ይግባ የምል ከሆነ ጥዬ...
View Articleየብርሃኑ ዳምጤ (አባመላ) ቅልቅል (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ
ብርሃኑ ዳምጤ እንደገና ሲገለበጥ የአስር አመት ልጅ ሳለሁ ያጋጠመኝን አንድ ክስተት አስታወሰኝ። በሰፈራችን ውስጥ ልጆችን ሁሉ የሚጠሉ አንድ ሰውየ ነበሩ። አንድ ቀን በድንገት ተነሱና የሰፈሩን ሰው ሁሉ መሰናበት ጀመሩ። በእጃቸው 3 ሜትር የሚያህል ርዝመት ያለው ገመድ ይዘዋል። “የሰፈሩ ልጆች ስላስቸገሩኝ ራሴን...
View Articleአባ መላ እና መላ ያጣው ንግግራቸው (በዳጉ ኢትዮጵያ)
አቶ ብርሃኑ ዳምጤ (አባ መላ) በቅርቡ ስላደረጉት የአቋም ለውጥ ለቢንያም ከበደ (ቤን) የሰጡትን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት፡፡ ላልተጠበቀው የ180 ዲግሪ የአቋም ለውጥ በመንስኤነት ከጥቅመኛ ፖለቲከኝነት እስከ የጠበቁትን አለማግኘት በርካታ ምክንያቶች እየተጠቀሱ በብዙዎች ትንታኔ እየተሰጠበት ይገኛል፡፡ እኔ በዚህ ረገድ...
View Articleትዝብት –ደርሶ መልስ ዲያስፖራ (ኢትዮጵያ ደርሶ የመጣ ዲያስፖራ የሚነግራችሁ እውነት) (አንደኛ)
አትክልት አሰፋ (ቫንኩቨር) – ጋዜጠኛ ነገሩ የሆነው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ነው። ቆነጃጅት ወጣት ሴት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውጭ ባሉ የከተማው ደለላዎች ጋር በመተባበር እጅግ ዘግናኝ ስራ ይሰራሉ። ደላሎቹ የቆነጃጅቶቹን ተማሪዎች ፎቶ የያዘ ትልቅ ካታሎግ ይዘው ከአዲስ አበባም ሆነ ከአቅራቢያው ከተሞች አለዚያም...
View Articleሙሰኞችና “ሙሰኛው” ፀረ ሙስና
(ናትናኤል ካፕትይመር) ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) “ . . . . . . .የኢትዮጲያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የህዝብንና የመንግስትን ንብረት ለግል ጥቅማቸው በማዋል ክስ የመሰረተባቸውን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን . . . . . . “ የኢቲቪ ዜና ““. . ....
View Articleበለው! ቄንጠኛ ዳንስ በዕንባ ሲደንስ
ሥርጉተ ሥላሴ 13.03.201 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ምን አለባቸው አልሞተባቸው፤ ጥቁር አለበሱ፤ የተራበ ወግን የላቸው፤ የታሰረ ሥጋ የላቸው፤ ባለጊዜ እንዲህ በቄንጥ ዳንሱን ያስነኩት፤ ይጨፍሩ! በጣም አምሮባቸዋል! ተዋጥቶላቸዋልም። ሂዶላቸዋልም። ሚሊዮኖች ጉርሻ ፍላጋ ለትራፊ በረድፍ ተሰልፈው ከጠኔ ጋር...
View Article[ውንብድና ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ] –ሁዳ የሚባል እስር ቤት 35 ጠያቂ የሌላቸው እስረኞች ይማቅቃሉ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በዓለም ዉድድር አለ። ዉድድሩ በህዝቦች መካከል ነው። ህዝቦች ዉድድሩን ለማሸነፍ አብሮነትን ይፈልጋሉ። በአብሮነት የራሳቸው ደህንነትና ጥቅም ማስከበር ይሻሉ። ደህንነታቸውንና ጥቅማቸው ለማስከበር ሀገር ይመሰርታሉ። ሀገር መስርተው በመንግስት ይወከላሉ። የመንግስት ተግባር ታድያ የህዝቡን ጥቅምና...
View ArticleHealth: ስለ ኩላሊት ጠጠር ሊያውቁ የሚገባዎት 5 ነገሮች
ከማስረሻ መሐመድ የኩላሊት ጠጠር የሚባሉት አብዛኛውን ጊዜ የካልስየም ክሪስትያል የሚሠሯቸው ድንጋዮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ የሽንት መጠራቀሚያ ቦታ ላይ የሚፈጠሩም ናቸው፡፡ ይህ ጠጠር መሠል ባዕድ ነገር ብዙ ጊዜ ባለበት ቦታ ላይ ችግርን የሚፈጥር ሳይሆን ሆኖም ግን የሽንት ቧንቧ ላይና ወደ ሌሎች አካላቶች ላይ መግባት...
View Article“የኦነግ ጭፍጨፋ ተብለው ከሚጠቀሱ ትራጄዲዎች መካከል አብዛኛዎቹ በኦነግ የተፈጸሙ አልነበሩም”–ከአፈንዲ ሙተቂ
ከአፈንዲ ሙተቂ —— “ዳውድ ኢብሳ ሲሞት ጥሩኝ” በሚል ርዕስ በለጠፍኩት አነስተኛ ሐተታ ላይ ሁለት ዓይነት ተቃውሞዎች ቀርበውብኛል፡፡ አንደኛው “ኦነግ በአማራው ላይ የሰራውን ሴራ እና ሸፍጥ እያወቅክ ጥብቅና ቆመህለታል” የሚለው ሲሆን ሁለተኛው “የኦፒዲኦን ድርጅታዊ ህልውና አንኳሰስክ፤ አቶ አለማየሁንም ረገጥክ”...
View Articleያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው።
ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 4 በክፍል 3 መጣጥፌ በዋናነት የአገራችን የተፈጥሮ ሃብቶችና ዓየር ንብረቷም ለተለያዩ አዝርዕቶችና ኦንስሳቶች ልማት ምቹነቱን በመግለጽ ነበር ያቆምኩት። አሁን በሚቀጥለው ደግሞ በክፍል 2ት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያልቻልንባቸውን መሠረታዊ ተግዳርቶች ውስጥ እንደ መንስኤ የቆጠርነው...
View Articleቪ ኦኤ ወይስ የኢትዮጵያ/ወያኔ ሬዲዮ ?
ከመስፍን ደቢ በዚህ ባለንበት ዘመን አለማችን በሚገርም ፍጥነት ለመከታተል ፋታ በማይሰጥ ሁኔታ የፖለቲካ ለውጦች እየተካሄዱ ነው። ሶቭየት ህብረት ሲፈረካከስ ትልቁ ስባሪ ዩክሬን ነው። ዛሬ ዩክሬን እየተናጠ ነው አለምም አተኩሮበታል ። በቤንዚዌላ ቀውጢ ሆኗል ፤ አብዛኞቹ የአረብ መንግስታት ተፋጠዋል፤ በኢትዮጵያችን...
View Articleአሜሪካ የበለጠ ትናገር! (ከጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ)
“ ነፃነቴን ካልሰጣችሁኝ ሞትን እመርጣለሁ” ፓትሪክ ሔንሪ Give me Liberty or Give me Death ፍሬደሪክ ዳግላስ (1818- 1895) ከባርያ እናትና ከነጭ አባት የተወለደና ራሱም ቢሆን በቦልቲሞር (ሜሪላንድ) የቤት አሽከር ሆኖ የቆየ ሰው ነበር። አንድ ማለዳ ጁላይ 4 ቀን 1852 ን ተንተርሶ...
View Articleህወሓት “ስሜን ልታጠፋ”ነው! (ከአብርሃ ደስታ)
ህወሓቶች ስሜን ለማጥፋት ዝግጅት መጀመራቸው የዉስጥ ምንጮች ገልፀውልኛል። ታድያ ቀጣዩ የመንግስት ሚድያዎች አጀንዳ ለመሆን ስለበቃሁ ህወሓትን የፈጠረ … ( ማነው የፈጠረው ደሞ?) የተመሰገነ ይሁን። እንዳዉም ሳስበው ለዓቅመ ትችት ደርሻለሁ ማለት ነው። ለማጥፋት ሚድያ የሚያስፈልገው ስም አግኝቻለሁ ማለት ነው። ስሜን...
View Articleበደቡብ ኦሞ በ9 ቀበሌዎች የምግብ እጥረት ተከሰተ
የኦሞ ወንዝ (ፎቶ ፋይል) በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ 9 ቀበሌዎች ማለትም ሉቃ፣አይመሌ፣ሻላ፣ጎራ፣ቦላ፣ኦሎና፣ጊሽማ፣ጎኔ፣ኡፊ ቀበሌዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚስፈልጋቸውና በአካባቢው የርሃብ ምልክቶች መታየታቸውን በደቡብ ኦሞ ዞን የአንድነት አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ ሻላ ጉያዮ፣ ቦላ፣ ኡፊ፣...
View Article