(ሰበር ዜና) መርዝ ተሰጥቷቸዋል የተባሉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ አረፉ
(ዘ-ሐበሻ) መርዝ ተሰጥቷቸው ነው ለዚህ የበቁት የተባሉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ለህክምና ብዙ ገንዘብ ወጣባቸው በሚል ሕገወጥ በሆነ መንገድ ከስልጣናቸው እርሳቸው ባላወቁበት በፈቃዳቸው እንደለቀቁ ተደርጎ የተነገረባቸው የኦሮሚያው ክልል ፕረዚዳንት ኦቦ አለማየሁ...
View Articleበመንግስት ታጣቂው በጥይት ተደብድበው የተገደሉት ባልና ሚስት ፎቶ ተገኘ
እብሪተኛ የመንግስት ታጣቂዎች ለሚቀጥፉት የሰው ህይወት መንግስት ተጠያቂ የሚሆነው መቼ ነው? ከዳዊት ሰለሞን የመንግስት ታጣቂዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ደማቸው በትንሽ በትልቁ እየፈላ ሲቪል ዜጎችን የሚጨርሱበት አጋጣሚ ከቀን ቀን እየጨመረ ነው፡፡ የባህር ዳሩን ዘግናኝ እልቂት ለጥቆ ቂርቆስ ቤ/ክ አካባቢ ሁለት ሰዎችን...
View Article[ያ ትውልድ] የኢትዮጵያ ሴቶች፤ የትግል እመቤቶች (ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን 103ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ)
ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፤ ሴቶች በፆታቸው ምክንያት የሚደርስባቸውን በደል አድልዎና ጭቆና ለማስቀቅ፣ ለማስወገድ ከአደረጉት ትግል ጋር በመያያዝ የሚታሰብ፣ የሚከበር ዓለም አቀፋዊ በዓል ነው። እ.አ.አ በ1911 መከበር የጀመረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 (የካቲት 29 ቀን, 2006 ዓ.ም.) እነሆ...
View Article“ኢመማና የካቲት፣ የማህበሩ ውጣውረድ በጨረፍታ”–በስደት የሚገኙ መምህራን አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ጋዜጣዊ መግለጫ፦ ዘመን በመቁጠር ሂደት የወርና የሁኔታ ግጥምጥሞሽ ይከሰታል። በሰነድ የተያዘ ማስረጃ እንደሚያሳየው የካቲት 14 ቀን 1941ዓ.ም “የመምህራን ኅብረት” በደግማዊ ምኒልክ ት/ቤት በአዲስ አበባ ተቋቋመ። የወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበርም አቶ ሚሊዮን ነቅነቅ ነበሩ። ይህ የመምህራን ኅብረት ስያሜውን እንደያዛ...
View Articleአሟሟታቸው “ሆድ ይፍጀው”የተባለው የኦቦ ዓለማየሁ ቀብር ቅዳሜ ይፈጸማል፤ አስቴርና ሙክታር አስከሬኑን ለማምጣት ባንኮክ ናቸው
(ዘ-ሐበሻ) በባንኮክ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ያረፉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ የቀብር ስነ ሥርዓት የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ እንደሚፈጸም ታወቀ። አስከሬናቸውን ከባንኮክ ለማምጣትም ወ/ሮ አስቴር ማሞና አቶ ሙክታር ከድር ባንኮክ የገቡ ሲሆን ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ይገባሉ...
View Articleኦኖሌ፡-ሀርከ-ሙራ
እንዲህ ነው በ1860ዎቹ ንጉስ ሚኒሊክ ገና አፄ ሳይባሉ አፄ ቴዎድሮስ ሸዋን ባስገበሩበት ወቅት የተወሰኑ የጎንደሬ ሰራዊት አባላት በሸዋ እንዲቀሩ ተደርጎ ነበር፡፡ እነዚህ የጎንደርና የወሎ ፈረሰኞች ከንጉሥ ሣህለሥላሴ ዘምን ጀምሮ በአርሲና በጨርጨር ሰፍረው ነበር፡፡ አፄ ምኒሊክ ብዙውን ጊዜ በአርሲና በሐረርጌ...
View Articleበፓርስ ኢትዮጵያዊው ከጎዳና ተዳዳሪነት ያወጡትን እናትና ልጅ ገድሎ ተሰወረ!
ዘጋቢ፦ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) እናትና ህጻን ልጅዋን ገድሎ የተሰወረው ሰውዬ ትውልዱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን በፈረንሳይ ፓሪስ ክርተማ የጎዳና ላይ ተዳዳሪ ነበር:: ሟች ወ/ሮ ክውን ገዳሙ ትባላለች:: ከቤትዋ ወደ ስራ ቦታ ሲመላለሱ ተጠርጣሪውን የዩታል:: በጎዳናው የተጎሳቆለውን ሰው(ጉዳዩ በህግ ስለተያዘ ስሙን እዚህ ላይ...
View Articleበካናዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያውያን ወዳጆች ጥሪ
Related Posts:በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንበጣም አስቸኳይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ…ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ…በባህላዊ ውዝዋዜዋ እና ዘፈኖቿ…አስቸኳይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ…
View Articleአንድነት በ17 ከተሞች ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊያደርግ ነው
አንድነት ፓርቲ ሁለተኛውን ዙር የሚሊኖች ድምፅለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ። ህዝባዊ ንቅናቄው የሚካሄድባቸው 17 ከተሞችም ተለይተው ታውቀዋል። የድርጅቱ ልሳን ይፋ እንዳደረገው አንድነት ለዲሞክራሰና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ ይፋ ያደረገው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃግብር በተከታታይ ሊካሂዳቸው ካቀዳቸው...
View ArticleHiber Radio: የኢትዮጵያው አገዛዝ ሮኬትን ጨምሮ ከኤርትራ በየመን በኩል ሊገባ ነበር ያለውን መሳሪያ ያዝኩ አለ
የህብር ሬዲዮ የካቲት 30 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<...የአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ ላይ ተሳትፈው ተቃውሞ ያቀረቡት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ሴቶች ከታፈኑ በሁዋላ የተወሰዱት የካ ፖሊስ መምሪያ ነው። እዚህ ይሄው ይፈቷቸዋል ብለን የፓርቲው አመራሮች...
View Articleኢህአዴግ ዳግም በክፍፍል ጎዳና?… (ከተመስገን ደሳለኝ)
ከተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ በተዘጋጁ ሁለት ፅሁፎች፣ የድህረ መለስን ኢህአዴግ የኃይል አሰላለፍ ለማመልከት መሞከሬ የሚታወስ ቢሆንም፤ ዛሬም ያልተጠበቁ ክስተቶችን ማስተዋላችን አልቀረም፡፡ በርግጥ «አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ ፪» በሚል ርዕስ ቀርቦ በነበረው ተጠየቅ ከሞላ ጎደል ሀገሪቷን እንደንጉስ...
View Articleሐረር በእሳት አደጋ፣ በጥይት ሩምታ፣ በሕዝባዊ ተቃውሞና በቆመጥ ድብደባ ስትታመስ ዋለች
(ዘ-ሐበሻ) በሐረር ትናንት ምሽት ከግምት ከሶስት ሰዓት ተኩል ጀምሮ ልዩ ስሙ መብራት ሃይል ተበሎ በሚታወቀው የገበያ ቦታ በተነሳ እሳት አደጋ የበርካታ ነጋዴዎች ንብረት ከወደመ በኋላ “የእሳት አደጋውን የክልሉ መንግስት ሆን ብሎ ያቀነባበረው ነው” በሚል የአካባቢው ነዋሪ በዛሬው ዕለት ተቃውሞን ለመግለጽ አደባባይ...
View Articleዉርደት በጩኸት ብዛት ክብር አይሆንም
ባንድ ወቅት የቀዲሞ የኢትዮጵያ አየር ወለዶች ግዳጅ ተሰቶዋቸው በተሰማሩበት ዉጊያ ከባድ ድካም ዉስጥ በመግባታቸው የመፍረክረክ ሁነታ ይታያል በዚህን ጊዜ የብርጌዱ አዛዥ ኮሎነል ግሩም አበበ የምን መፍረክረክ ነዉ፣ አየር ወለድ ግንባሩን እንጂ ጀርባዉን አይመታም፣ በሉ ተከተሉኝ ብሎ ሳንጃዉን ወድሮ የጅቦምቡን ቅርቃር...
View Articleየሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ አሳሳች መረጃዎችና የተምታታ አስተያየት
በመሠረቱ ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ስለ አብዮቱ “ እኛና አብዮቱ “ የሚል መጸሐፍ ጻፉ የሚል ዜና ስሰማ ፣ መጸሐፋቸው እንደ ሌ/ኮ መንግሥቱ ኃይለማርያም መጸሐፍ በቅጥፈት የተሞላ አይሆንም ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር ፡፡ ግን ሳይሆን ቀረ ፡፡ በነገራችን ላይ የሻምበሉን መጸሐፍ ገና አላገኘሁትም ፣ ነገር ግን አንድ...
View Articleየጎሣ ፖለቲካ፣ የጎሣ ግጭቶች እና መዘዛቸው በኢትዮጵያ (በዘመነ ወያኔ)
(ክፍል አንድ) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም፤ መግቢያ ይህ ጽሑፍ በኢትዮጵያ ላለፉት አስርት አመታት ጎሣና ኃይማኖትን መሰረት አድርገው በተደጋጋሚ ጊዜያት በተከሰቱት ግጭቶች ዙሪያ እና ግጭቶቹ ባስከተሉት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳት ላይ የሚያተኩር ነው። በተለይም ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ ጎሣን መሰረት ያደረገውን...
View Articleኢህአዴግ 42 ዓመት መግዛትን አስቧል?
ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ ዛሬ በዓለማችን ላይ በርካታ የሆኑ ለውጦች ተፈጥረዋል፡፡ ህዝብ ይመረጣል፣ ህዝብ ያወርዳል፡፡ ሥልጣን እርስት አይደለም፡፡ የዚህ አይነቱነገር ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰላ መጥቷል፡፡ ልክ እንደዚህ አይነቱ ሁኔታ በሚታይበት ሁኔታ ደግሞ...
View Articleየአዉሮፓ ሕብረት የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን በተመለከተ አንድነትን አነጋገረ
(ፍኖተ ነፃነት) በኢትዮጵያ የአዉሮፓ ሕብረት ልኡካን ቡድን መሪ አምባሳደር ቻንታል ሔበሬሽ፣ በአዉሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ እና የሕንድ ዉቂያኖስ አካባቢ ዴስክ ኦፌሴር ቪክቶሪያ ጋርሲያ ጉሌን እንዲሁም ቶማስ ሁይገባርቴስ የተሰኙ ፣ የአዉሮፓ ሕብረት ሃላፊ ፣ በነርሱ አነሳሽነት፣ ከአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር...
View ArticleSport: የማን.ዩናይትዱ ዳረን ፍሌቸርና በአንጀት ህመም በተያዘበት ወቅት ያሳለፈው ስቃይ
በማንችስተር ዩናይትድ ካሪንግተን የልምምድ ማዕከል በአንዱ አነስተኛ የስብሰባ አዳራሽ አንድ ዝግጅት ተስተናግዶ ነበር፡፡ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞዬስ ቡድናቸውን በሚገነቡበት ማዕከል ስብሰባው ይደረግ እንጂ ከዩናይትድ አስቸጋሪ የውድድር ዘመን ጋር የሚያገናኘው ነገር አልነበረም፡፡ አስቸጋሪ በሽታን ለመዋጋት የተዘጋጀ የእርዳታ...
View ArticleHealth: በዱካክ ተሰቃየሁኝ፤ ምን መፍትሄ አላችሁ? – (የሃኪሙን ምላሽ ይዘናል)
ዕድሜዬ 17 ዓመት ሲሆን በ10+3 ፕሮግራም የኮሌጅ ትምህርቴን ከጀመርኩ ወራትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከዚህ በላይ ግን በትምህርቴ መግፋት የምችል አይመስለኝም፡፡ የደረሰብኝ ችግር ትምህርቴን ማስተጓጎል ብቻ ሳይሆን አጠቃላዩ ኑሮዬንም ምስቅልቅሉን እያወጣው ነው፡፡ እንደሚታወቀው ክላስ ገብቼ ትምህርት መማር የምችለው ቀን...
View Articleኃይለማርያም ደሳለኝ በዳንስ ላይ (ዜና ፎቶ)
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የወላይትኛ ዳንስ እና እስክስታውን ሲያስነኩት የሚያሳይ ፎቶ ተለቋል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ተመልከቱት፦ Related Posts:“[ከፖለቲካው ውጭ ሃገር ቤት…አንድነት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር…የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ…“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም…
View Article