Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በሐረር ከተማ በደረሰው ቃጠሉ ከዛም የክልሉ ፖሊስ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጉዳት ማድረሱን በቸልታ አንመለከተውም”–አንድነት

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) በሐረር ክልል ሕዝብ ላይ የደረሰውን ከፍተኛ ጉዳት አንድነት በቸልታ አይመለከተውም የካቲት 30 ቀን 20006 ዓ.ም በታሪካዊቷ የሐረር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሴቶች ሩጫ ላይ በመንግስት ላይ ተቃውሞ አሰምታችኋል የተባሉ 7 ሴቶች እና 3 ወንዶች ፍርድ ቤት ዋሉ

ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው ሳምንት ታላቁ ሩጫ ባዘጋጀው የሴቶች ውድድር ላይ በመሳተፍ ተቃውሞ በማሰማታቸው ለእስር የተዳረጉት ሰባት ሴቶችና ተባባሪ ተደርገው የታሰሩ ሶስት ወንዶች ዛሬ በነበራቸው ቀጠሮ መሰረት ቀበና በሚገኘው ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር፡፡ ታሳሪዎቹ በአንድ ፖሊስ ጣብያ ውስጥ የከረሙ ቢሆንም ፖሊስ ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

[ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁ. 4 የካቲት 2006 ዓ.ም] –ለዳግማዊ የካቲት ሕዝባዊ አመፅ እንነሳ

የየካቲት 66 አብዮታዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህና ደማቅ ሚና ያለው ክስተት ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዝንተ ዓለም የሚያስበው የሚዘክረው ኹነት ነው። የአገዛዞች ጭቆናና ብዝበዛ መጠን እጅግ አድጎ ዜጎች መኖር የማይችሉበት ሁኔታ ሲከሰት የሕዝብን ቁጣና ብሶት ያዘለ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ሊፈነዳ እንደሚችል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የለንደኗ ጽዮን ማርያም ቤ/ክ ጉዳይ] –ትግላችን ከሕወአትና ከግብረ-ዐበሮቹ ጋር ነው!

ፍርድ የእግዚአብሔር ነው! ወገን ተባበረን! መጋቢት ፪ ፦ ፪ሺህ ፮ ዓም ከኮማንደር አሰፋ ሰይፉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። ጻ! መንፈስ ርኩስ!!! አሜን!!! የቤተ ክርስቲያናችን ችግር ከጀመረ ረጅም ጊዜ ነው። አበው “ቁጭ ብለን የሰቀልነውን ቆመን ማውረድ አቃተን!” እንዳሉት ኾኖ ተካርሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ታሪክ ሊሆን ነው

ከሰሜን ኮከብ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ክፍል ( ዲፓርትመንት) መዳከሙን ስሰማ በጣም አዘንኩ። ዲፓርትመንቱ እኔ በነበርኩበት ጊዜም ፣ ከዘርና ከሃይማኖት ጋር በተያያዘ፣ ብዙ ችግሮችን ያስተናግድ ነበር። ኢህአዴግ ” ዲፓርትመንቱ የነፍጠኛው መመሸጊያ ዋሻ ሆኗል” በሚል ብሄር ብሄረሰቦች በብዛት እንዲገቡበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር አድማ መርታችኋል የተባሉ 6 ታክሲ ሹፌሮች በእስር ቤት እየተንገላቱ ነው

የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል) ክሱን ከፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለማገናኘት የሞከረው ፖሊስ አልተሳካለትም ምንሊክ ሳልሳዊ :- በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ ላይ ተቃውሞ አሰምታችኋል አድማውን መርታችኋል በሚል ሰበብ የታሰሩ 6 ሰዎች እንዳሉ ከአከባቢው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል:: ከአንድ ወር በፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ

ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው የነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ። የጋዜጣው ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ መጽሐፉ ለአቡነ ማትያስና ለጠ/ሚ ኃይለማርያም እንዲደርሳቸው ተደርጓል ደብዳቤው ለእስራኤሉ...

View Article

ሕዝባችን ንቁ ነው

እንዴት ጀመራችሁ ከየትስ መጣችሁ ያረጀ መሣሪያ እንደታጠቃችሁ ክፋት ምቀኝነት ተንኮሉን አዝላችሁ እሹሩሩ ልጄ እያባበላችሁ ህዝብን በማሣሣት ሰይጣን ተጣብቷችሁ ወይ ለህዝብ ሳይሆን ፍትህ ለተራበው ችግር ለደቆሰው እርሃብ ለጎዳው ለተጎሳቆለው አሁን ተረዳነው እራስን መውደድ ነው በሰይጣን ፈረስ እየጋለባችሁ በሱዳን ምህታት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስርዓቱ ደጋፊ የሆነችው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ አፍራ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰች

በአፍቃሬ ወያኔነቷ የምትታወቀው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ አዲስ አልበሟን ለማስመረቅና የተለየያዩ ኮንሰርቶችን ለመሥራት ወደሰሜን አሜሪካ መጥታ የነበረ ቢሆንም በደረሰባት ቦይኮት በተመልካች እጦትና በፕሮሞተሮች መጥፋት አፍራ ወደ አዲስ አበባ መመለሷ ታወቀ። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ በሰብአዊ መብት ጥሶትና ንጹሃንን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት እና መኢአድ የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም የቅድመ ውህደት ፊርማ ሊፈራረሙ ነው

የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤትና የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት አባላት በጋር ባካሔዱት ስብሰባ ሁለቱ ፓርቲዎች የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም የቅድመ ውህደት ፊርማ እንዲያደርጉ መመሪያ ማስተላለፋቸውን ስብሰባውን የተከታተለው የፍኖተ ነፃነት ባልደረባ ዘገበ፡፡ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይለማርያም ደሳለኝ እና አባዱላ ገመዳ ከ”ተንባዩ”ጋር ታዩ፤ “ቡራኬ ሰጥቻቸዋለሁ”ይላል (ፎቶ ተይዟል)

”ትንቢተኛው” ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ጋር ምን ይሰራል ? ከአቤ ቶኪቻው ሰሞኑን ጠቅላያችን አንዴም ሲደንሱ አንዴም ”ሲቀደሱ” በየሚዲያው እያየናቸው ነው። እሰይ እንዲህ ነው እንጂ የኔ አንበሳ በዬ ላደንቃቸው እፈልጋለሁ። ይሄንን ፎቶ ያገኘሁት ከፌስ ቡክ ተሰውረው በትዊተር የመሽጉ ጎበዞች ዘንድ ነው። ከዛም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ

(ዘ-ሐበሻ) ተበቺሳ የተሰኘውን አልበሙን በቅርቡ የለቀቀው ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ ትናንት ማርች 15 ቀን 2014 ዓ.ም የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ። በእናት ኢንተርቴይመንት እና በዲጄ ቢኬ አስተናጋጅነት በሚኒሶታ ራስ ላውንጅ በተደረገው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ብርሃኑን ለማየት በርካታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሃረሩ ቃጠሎ ጉዳይ] መቃጠል መቃጠል መቃጠል –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለምከአስራ ምናምን ዓመታት በፊት ፔሩቪያዊው ኢኮኖሚስት ሄርናንዶ ደ ሶቶ ስለ “ኢንፎርማል” ኢኮኖሚ በጻፈው መጽሃፍ ውስጥ ፣ በአለም ላይ በህጋዊ መንገድ ያልተዘመገበ ከ10 ትሪሊየን ዶላር በላይ ሃብት መኖሩን፣ ይህን ሃብት መዝግቦ የባለቤትነት ህጋዊ መብት በመስጠት ብዙ ዜጎችን ከድህነት ማውጣት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠፋውን የማሌዥያ አውሮፕላን የበላው ጅብ አልጮህ አለ፤ (ከዚህ በፊት 5 አውሮፕላኖች ጠፍተው እንደነበር ያውቁ ኖሯል?)

ከአትላንታው አድማስ ራድዮ ስለ ማሌዢያው የበረራ ቁጥር 370፣ የተሰወረ አውሮፕላን መዘገብ እጅግ ከባድ ነው። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው ይቀያየራሉና። ገና ሲጀመር፣ አውሮፕላኑ ለመጨረሻው ጊዜ ድምጽ ያሰማበት ሰአት ልክ አልነበረም፣ ከዚያ ቀጥሎ ሁለት ጥቁሮች በሃሰት ፓስፖርት ተሳፍረዋል ተባለ፣ ጥቂት ቆይቶ ጥቁር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የወቅቱን የኢትዮጵያውን አገዛዝ ጨምሮ ምዕራባውያን ለአምባገነኖች የሚሰጡት ድጋፍ ተገቢ አለመሆኑን...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ መጋቢት 7 ቀን 2006 ፕሮግራም <<...የኢትዮጵያ ሕዝብ በውስጥም በውጭም ያለው ወያኔ በምስጢር ለሱዳን የሰጠው ድንበራችን ከመካለሉና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰነድ ከመስፈሩ በፊት የተቃውሞ ድምጹን ያሰማ...>> አቶ አገኘሁ መኮንን የድንበር ጉዳይ ቋሚ...

View Article


ሃገራዊ ጥሪ ከ 2007 ምርጫ በፊት!

ስለ ሃገራችን ኢትዪጵያ መከራ፣ ስለ ህዝባችን ስቃይ፣ ስለ ኢህኣዴግ ግፍ፣ ስለ ተቃዋሚዎች ህብረት ኣልባ መሆን፣ ሌላም ሌላም ከሚገባው በላይ ተጽፈዋል፣ ተነግረዋል፣ ነገር ግን ያመጣነው ለውጥ የለም – እንዲያውም የባሰ መለያየት፣ መወቃቀስ፣ ማጥላላት፣ እና የኢህኣዴግን ኪስ እንዲሰፋ ኣስተዋጽኦ ኣድርገናል። ኣሁንም...

View Article

የታሪክ ጥናት አብነት -የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት

(በካሣሁን ዓለም-አየሁ ) ታሪክ ማጥናት አያሌ ጠቀሜታዎች አሉት ።ታሪክን የምናጠናው በተለያዩ ምክንያቶች ነው ።ለታሪክ ማጥናት የመጀመሪያው አስባብ የአእምሮን እድገት ለመለኮስ ግልጋሎት መዋሉ ነው ።ታሪክ ማዕምራዊ ብስለትን ያነቃል።ሁለተኛው ምክንያት ደሞ፣ ለመልካም ዜግነት መሰረት መጣል ነው ።ሶስትም፣ ምግባራዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀግንነት የሁለት ፊደላት ፍጥረት ነው ። ሥራ!

(ልክ የዛሬ ወር ነበር ረ/አውሮፕላን አብራሪ ሀይለመድህን አበራ ሲዊዘርላንድ – ጄኔባ ላይ የሠራው – ጀግንነትን) ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዕለተ ሰኞ 17.03.2014 ብሄራዊ ቀኔ ቅኔዬም ነው – ለሥርጉተ። ነገ ደግሞ በብሄራዊ ደረጃ እንዲከበር ይሠራበታል። የነፃነት ቀን በአዬር መንገዳችን ልዩ ምልክት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በነፃነት ቀን ነፃነት ማጣት !

ከይድነቃቸው ከበደ ሰብአዊ መብቶች እያንዳንዳችን ሰው በመሆናችን ብቻ የሚገቡን ከሰብአዊነታችን ተለይተው ሊታዩ የማያችሉ መብቶች ናቸው፡፡ መንግስታት እነዚህን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸውን ሰብአዊ መብቶች ለማክበር ለማስከበርና ለማሟላት በቀዳሚነት ኃላፊነት አለባቸው፡፡ በዚህም መሰረት ኃላፊነት ከፈረሙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቁልቁለት መንገድ! – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

በማስመሰል ታጥሮ መሆን በጠፋበት ምን አገባኝ የሚል በተከማቸበት የባይተዋር መንፈስ ከሞላ ባገሩ ዘመኑን ማወቂያ ይሄ ነው ሚስጥሩ ይሄን ጊዜ ጠርጥር እንደጠፋ ዘሩ፡፡ (ገጣሚ ደምሰው መርሻ/ያልታተመ) አዎን፣ ገጣሚ ደምሰው እንዳለው እኔም በዚህ ዘመን “ዘሩ እንደጠፋ” አሊያም ሊጠፋ እንደተቃረበ እጠረጥራለሁ፡፡...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>