የድምጻዊ መስፍን በቀለ “ወለላዋ”የሙዚቃ ቪድዮ ክሊፕ ተለቀቀ
(ዘ-ሐበሻ) አሁን ካሉት ወጣት ድምፃውያን መካከል የአድማጭን ጆሮ በማግኘት በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ የሆነው ድምጻዊ መስፍን በቀለ ወለላዋ ለተሰኘው ዘፈኑ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ሰርቶ ለቀቀ። መቀመጫውን ዋሽንግተን ዲሲ ባደረገው ምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት አማካኝነት የቀረበውና በእውቁ ካይሮግራፈር...
View Article“‘አማራ ኬላ’የሚባሉ አምስት ቦታዎች አሉ፣ የአማራ ተወላጆች በነዚህ ኬላዎች አያልፉም”–ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል
(የፎቶ ምንጭ፡ አዲስ አድማስ ጋዜጣ) (ዘ-ሐበሻ) በክልሎች ስለሚፈናቀሉ አማሮች ጉዳይ ምን አስተያየት አለዎት? በሚል በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ የተጠየቁት የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል “አሁን ቤንች ማጂ ዞን ብትሄጂ አሠቃቂ ነገሮች አሉ፡፡ እኔ አሁን ጉዳዩን እንዲያጣሩ...
View Articleየአንድ ጎልማሳ ገንዳ ወግ
ከዓለማየሁ ገበየሁ (በአዲስ አበባ በቁምነገር መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ) ‹‹ እረ ለአንተው ቱ ! ባለጌ ! መተፋት ያለበት ለአንተው ዓይነት ነበር ፡፡ . . . እረ እባክህ አፍንጫህንም መያዝ ትችላለህ እንዴ ? አሁን እንዲህ ለብሰህ ላየህ አዋቂና ጨዋ ትመስላለህ ፤ ይሄኔ ስለ ቆሻሻ ጎጂነት የምታስተምር የሳይንስ...
View ArticleHealth: ጤናማ ሆኖ ለመቆየት 6ቱ ምርጥ ጥቆማዎች
ከግርማ ብርሃኑ እርጅናን መዋጋት በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል በሳምንት ለ3 ወይም 4 ቀናት የእግር ጉዞ ማድረግ ብቻ እርጅናን ለመዋጋት በቂ መሆኑን ያውቃሉ? በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው በሰውነታችን የሚገኝን የጉልኮስ መጠን ማቃጠል መቻል ከምንም ነገር በላቀ እርጅናን መከላከል እንደሚያስችል...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDF
zehabesha 50 online Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper #…ዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ…ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች…ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን…
View Articleጥላሁን ገሠሠና የትንሳዔ በዓል
(ቅዱስ ሃብት በላቸው) የትንሳዔ በዓል ሲመጣ ትውስ ከሚሉኝ ሰዎች አንዱ ምትክ የለሹ ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ንጉስ አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ነው። በኢትዪጵያውያን የሙዚቃ አፍቃሪዎች ልብ ውስጥ ታላቅ ስፍራ የሚሰጠው ይህ የዘመናችን ታላቅ የኪነጥበብ ሰው ድንገት በሞት የተለየን ከአራት ዓመታት በፊት ሚያዝያ 11 ቀን 2001...
View Articleአባይ፤ የኢህአዴግ አባል ነውን!? –ከአቤ ቶኪቻው
አቤ ቶኪቻው“አባይ ማደሪያ የለው ደሞዝ ይዞ ይዞራል…” የምትለው አባባል ከተፈጠረች እነሆ ሁለት አመት አለፋት፡፡ ግዜው ይሮጣል፡፡ ሶስት፣ አራት፣ እና አምስት አመትም እዝችው አጠገባችን ቁጭ ብለው የምናወራውን እየሰሙ ነው፡፡ ከሶስት አመት በፊት መንግስታችን የትራንስፎርሜሽን እቅድ የሚባል ወደ አስማት ቀረብ የሚል...
View Articleዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ
ይነጋል በላቸው እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ድረስ ብዙም ረፍዷል አይባልምና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2005ዓ.ም የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ለቀጣዩ በዓልም ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን፡፡ ዛሬ ዕለቱ የፋሲካ ማግሥት ነው፡፡ ያ ሁሉ ግር ግርና ወከባ የታየበት ሃይማኖታዊ በዓል የአንድ ዓመት ዝግጅት የፈጀ...
View ArticleSport: ቅዱስ ጊዮርጊስ የራሱን እድል በራሱ አሳልፎ ሰጥቷል (አስተያየት)
ከይርጋ አበበ ዛማሌኮች በጽናት እስከመጨረሻው በመጫወታቸውና የጊዮርጊሶችን መዘናጋት በመረዳታቸው ጨዋታውን በአሸናፊነት አጠናቅቀዋል፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ከግብፁ ዛማሌክ ጋር ባደረገው ጨዋታ ሙሉ ሦስት ነጥብ ማግኘት ወይም ግቡን ሳያስደፍር አቻ መውጣት...
View Articleየኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ምላሽ ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የሕወሓት የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዋሽንግተን ዲሲ ለሚተላለፍ ራድዮ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ምላሽ ሰጠ። ምክር ቤቱ በዋሽንግተን ዲሲ የወያኔ ኢሕአዴግ ኤምባሲ እየሸጠ ያለውን ቦንድ ህጋዊነት በተመለከተ ለአሜሪካው የገበያ ልውውጥ ኮሚሽን ጥያቄ ማቅረቡን...
View Articleሸንጎ “የፍትህ አካላት የመጨቆኛና የማፈኛ መሳርያዎች መሆናቸው ያብቃ!”አለ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) “የፍትህ አካላት የመጨቆኛና የማፈኛ መሳርያዎች መሆናቸው ያብቃ!” መግለጫ አወጣ። ሸንጎው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው ላይ እንዳስቀመጠው ” አቶ እሰክንድር ነጋና አቶ አንዱአለም አራጌን ጨምሮ በሽብርተኛነት የፈጠራ ክስ ውንጀላ በረጅም እሰራት የሚማቅቁትን ውድ...
View Articleየቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች (በስለሺ ሀጎስ)
ጀግናዋ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ሚያዝያ 23 2005 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ በቅጽ 18 ቁጥር 44/1356 ዕትሙ “በህግ ታራሚ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የደረሰ አንዳችም አይነት ችግር የለም!” በሚል ርዕስ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር የተላከ ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ ደብዳቤው በቅጥፈትና በክህደት የተሞላ ነው፡፡ ከዚህም በላይ...
View Articleሰላማዊ ትግላችንን ከፍ አድርገን እንቀጥላለን!!!
ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ ጊዚያት በሐገራችን የሚፈፀሙ የተለያዩ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችና ህገ ወጥ ድርጊቶች ኢንዲቆሙ ለመንግስት የተለያዩ ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቢቆይም ከመንግስት የተሰጡት ምላሾች ግን ጥያቄዎቻችንን ማንቋሸሽና ማጣጣል ወይም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ማለፍ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ፓርቲያችን ጥያቄዎችን...
View Articleጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤቱን እንዲለቅ ተገደደ
ኢሳት ዜና:-ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ወገኖች ለኢሳት በላኩት መረጃ እንደገለጹት ጋዜጠኛ ተመስገን ተከራይቶ በሚኖርበት ቀበና አካባቢ ያለው ቤቱን እንዲለቅ በአከራዩ የተነገረው አንድ የመስተዳድሩ ባለስልጣንና አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ግለሰብ አከራዩ ቤቱን እንዲያስለቀቁት ማስጠንቀቂያ ከሰጡዋቸው በሁዋላ ነው። የቤት...
View Articleየወያኔ የዘር ማጥራት ዘመቻ
By Dawit Melaku ( Germany) ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ላለፉት 38 ዓመታት አንግቦት የተነሳው አንድን ብሔር ለይቶ የማጥራት(Ethnic cleansing) ዘመቻ ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ ድረስም ወደፊት ይቀጥላል፡፡ዜጎች በገንዛ ሀገራቸው ከእንስሳት ያነሰ ክብር ተነፍገው ከቦታ...
View ArticleHiber Radio: “ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27 ቀን 2005 ፕሮግራም << አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ፣በመትረየስ፣በመድፍ፣በጥይት፣በእሳት እና በአካፋ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል። ሲኖዶሱ ይፍረስ ያለው...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በአፍሪካ ሕብረት 50ኛ አመት ክብረ በአል ዕለት በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ጠራ
*ሰልፈኞች ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ በዘሪሁን ሙሉጌታ (ሰንደቅ ጋዜጣ የዛሬ ዕትም) ከመጪው ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚከበረውን የአፍሪካ ሕብረት 50ኛ አመት የወርቅ እዮቤልዩ በአል ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ተደረገ። ሰልፉን ያዘጋጀውና የሚመራው በቅርቡ የተመሰረተው ሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleጥንታዊው ባንኮ ዲሮማ ሕንፃ የመደርመስ አደጋ ተጋርጦበታል
ከረጅም ዓመታትበፊት በልዩ ዲዛይን በአፄ ሀ/ስላሴና በምስካየ ህዙናን መድሃኒአለም የጋራ ገንዘብ የተሰራውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሆነው ባንኮ ዲሮማ ሕንፃ ያለበቂ ጥናትና ጥንቃቄ በተያዘ የሌላ ሕንፃ ግንባታ እቅድ ለመደርመስ አደጋ መጋለጡን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታወቁ። በሀገሪቱ...
View Articleቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ በአካባቢው ቁጣን ቀሰቀሰ
(ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን ቡሌሆራ/ ሀገረ ማርያም/ ከተማ የምትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ በአካባቢው ቁጣ መቀስቀሱን ታወቀ፡፡ የአካባቢው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጹት “የከተማው ከንቲባ...
View Articleከዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ
የዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል Email: dcjointtaskforce@gmail.com አምባገነኑ እና በፍጹም ማናለብኝነት የኢትዮጵያን ህዝብ ስብእና በመርገጥ፤ በማፈናቀል፤ በመግደል፤ ነጻነቱን በመቀማት፤ ሀገራችንን እየጠፋት የሚገኘዉ የወያኔ ስርአት ከእለት እለት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ እየከረረ መጥቷል።...
View Article