Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች !

የታሪክ ተወቃሽነቱን ከራሳችን እንጀምር ! በመንገሻ ሊበን እኛ ኢትዮጵያዊያን የአኩሪ ታሪክ ባለቤቶች እንደሆን ከልጅነት እድሜያችን ጀምሮ እየተነገረን ያደግን ህዝቦች ነን ። የሰው ልጅ መገኛ ፤የቅዱሳን አገር ፤የጀግኖች መፍለቂያ ምድር ፤ መቅደላ ፤አድዋ፤ ማይጨው ወ.ዘ.ተ የሚሉት ቃላት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አእምሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ሲያጠምቁ የከረሙት አነጋጋሪው መ/ር ግርማ ወንድሙ እንዳያጠምቁ ታገዱ

(ዘ-ሐበሻ) በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ የማጥመቅ አገልግሎት በመስጠት ላይ የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ ካሁን በኋላ በደብሩ ውስጥ እንዳያጠምቁ በደብሩ አስተዳደር መልአከ ኃይል አባ ሚካኤል ታደሰ (ቆሞስ) ሚያዚያ 28 ቀን 2005 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ታገዱ። የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴቪድ ሞይስ ሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ተኩ

አብርሃም አያሌው ማንችስተር ዩናይትድ ስኮትላን ዳዊውን ዴቪድ ሞይስን የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ምትክ አድርጐ ሰየመ። የቢቢሲ ዘገባ እንዳ መለከተው የ50 ዓመቱ ዴቪድ ሞይስ እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ዓመታት ክለቡን እንዲያሰ ለጥኑ ተቀጥረዋል። ሞይስ የኤቨርተን ክለብን እ.ኤ.አ ከ2002...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ባለስልጣናቱን አቶ መላኩ ፈንታን እና ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን አሠረ

አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስብአዴኑ መላኩ ፈንታ እኚህ ናቸው። (ዘ-ሐበሻ) የወያኔ ሥርዓት በኢትዮጵያ ብቻውን ያሸነፈበትን ምርጫውን ሙሉ በሙሉ አሸንፌያለሁ በሚል ከማወጁ አስቀድሞ የሕዝቡን ስሜት ለመቀየር አቶ መላኩ ፈንታ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን እና ምክትላቸውን አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታሰሩት ባለስልጣናት እና ነጋዴዎች ስም ዝርዝር (ይዘናል)

የአማራ ሕዝብ መፈናቀልን ተቃውመዋል በሚል በወያኔ ጥርስ ውስጥ እንደገቡ የሚነገርላቸው ብአዴኑ መላኩ ፈንታ እኚህ ናቸው። (ዘ-ሐበሻ) በትናትናው የዜና ዘገባችን አቶ መላኩ ፈንታ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን እና ምክትላቸውን አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች በሙስና ተጠርጥረው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደርግ አልነበረችም፤ የወያኔም አይደለችም፤ የቅንጅትም አትሆንም

የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክአብርሃም ሰሎሞን ግንቦት ፫/፳፻፭ ዓ.ም. መለያየት ይብቃ፤ ገለልተኛ ሆኖ መቀመጥም ይቅር። ቅዱስ ሲኖዶስ አንድ ነው፤ መንበሩም ያለው ኢትዮጵያ ነው። ሃያ ዓመታት ያስቆጠረው የመለያየት ግድግዳ ይፍረስ፤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር አንድ እንሁን። ልጆቻችንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፍትህ ሚ/ሩ ብርሃን ኃይሉ ከስልጣናቸው ተባረሩ

አቶ ብርሃን ኃይሉ ስዊድናዊያኑ ጋዜጠኞች በይቅርታ ተለቀዋል በሚል መግለጫ የሰጡ ዕለት የተነሱት ፎቶ ነው።(ዘ-ሐበሻ) በዚህ ዓመት ማርች 2005 ዓ.ም ባህርዳር ላይ በተደረገው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ ከ255ቱ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚዎች መካከል ብአዴንን ጥላቸው አድርገው በድጋሚ ተካተው የነበሩት የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ ኣምጡ እንጂ! ከገለታው ዘለቀ

ከ ገለታው ዘለቀ ልትታተም ካሰበች ኣንዲት ልቦለድ ጽሁፍ ላይ ኣንድ የምናብ ሰው ከተገረመበት ነገር ተነስተን ኣጭር መልእክት ለማቀበል እንሞክራለን። ይህ የምናብ ሰው ወደ ኣንድ ሃገር ይሄድና በዚያ በኣንድ ሆቴል ውስጥ ተቀምጦ ናሽናል ጂኦግራፊ የተሰኘውን የ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ያያል። በወቅቱ ይተላለፍ የነበረው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ2012/2013 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስሩ መጥፎ የተጫዋች ዝውውሮች

ከይርጋ አበበ በ2012 ክረምት የተጫዋቾች ይዝውውር መስኮት ከተከናወኑ ዝውውሮች መካከል ለአዲሱ ክለባቸው ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ያልቻሉትን አስር ተጫዋቾች የእንግሊዙ ዘሰን ጋዜጣ ለአንባቢያን አቅርቧል። እኛም ይህንኑ ለአንባቢያን በሚመች መልኩ አሰናድተን አቅርበናል ። 1. ክርስቶፎር ሳምባ (ከአንዚማካቻክላ ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት እግርና አንድ እጅ አልባዋ የዋና ሻምፒዮን

ከኡመልኸይር ቡሎ ካዪላ ዊህለር የተወለደችው ሁለት እግርና አንድ እጅ ሳይኖራት ነው:: ሐኪሟም ዋናን እንደ አንድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንድትጠቀም ይመክራት ነበር። በእዚህ መሠረት ባደረገችው ጥረት ዊህለር ግን በ16ዓመቷ በዋና የዓለምን ሪከርድ ለመስበር ችላለች፡፡ ሲ ኤን ኤን እንደዘገበው ታዳጊዋ በብራዚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አስገደ ልጆች ምን ወንጀል ሠሩ? (አሕለፎምና የማነ አስገደ) –ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

ክፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 አቶ አስገደ ከቀደሙት የወያኔ ታጋዮች አንዱ ነው፤ ወያኔ ለሥልጣን እስከበቃበትና ከዚያም አልፎ አባል ሆኖ ቆይቶአል፤ በኋላ ግን የተመለከተውን አሠራርና አካሄድ እየተመለከተ ወያኔ ዱሮ የነበረውን ዓላማ በሥልጣን ላይ ከወጡ በኋላ ከሚደረገው ጋር ሲያነጻጽር መነሻውን እየሳተ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእነ መላኩ ፈንታ ጉዳይ… ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

ከተመስገን ደሳለኝ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝከአንድ ወዳጄ ጋር ሃያ ሁለት አካባቢ ምሳ በልተን ስናበቃ እንደሌላው ቀን ሹፌሬ ስላልነበር በኮንትራት ታክሲ ወደቤቴ (አሲምባ) አመራሁ፡፡ ታክሲው በውለታችን መሰረት የቀበናን አደባባይ ዞሮ ሲቆም፣ እኔም ሂሳቤን አወራርጄ ወረድኩ፡፡ ሆኖም ጥቂት እርምጃ እንደተራመድኩ...

View Article

ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል

ከዓቢቹ ነጋ የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከጫካ ከመጡት የወያኔ ጀሌወች በትምህርትም ሆነ በአስተሳሰብ የተሻሉና በደም ያልተጨማለቁ ናቸው ሲባል ብዙ ሰምተናል። በመሆኑም ያስታርቂነትና የመልካም አስትዳደር ሚና ሊጫወቱ ይችሉ ይሆናል አያሉ ብዙ ሰውች ገምተው ነበር። አስተዋይና የምሁርነት ባህሪ እንዳላቸውም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ፖሊስ አባል 12 ንጹሃን ዜጎችን ባህርዳር ላይ ረሸነ

(ዘ-ሐበሻ) በባህር ዳር ከተማ ልዩ ስሙ አባይ ማዶ በተባለ አካባቢ አንድ የወያኔ ፖሊስ አባል 12 ሰዎችን ገደለ፤ የመንግስት ሚዲያዎች ፖሊሱ ሰክሮ ነበር በሚል ዜናውን ለማለዘብ ቢሞክሩም አስተያየት ሰጪዎች ግን ጉዳዩን በጥርጣሬ እየተመለከቱት ነው። የባህር ዳር ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን መምሪያ ሀላፊ ኮማንደር ደረጀ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ«ኢሕአዴግ ደጋፊዎች» መልካም እንቅስቃሴ –ግርማ ካሳ

ግርማ  ካሳ Muziky68@yahoo.com ግንቦት 6 ቀን 2005 ዓ.ም በዳያስፖራ ቀንደኛ የኢሕአዴግ ደጋፊና የኢሕአዴግ ደጋፊዎች አስተባባሪ የሚባሉት፣ የሲቪሊቲ ፓልቶክ ክፍል ዋና አድሚን፣ አቶ ብርሃኑ ዳምጤ (አባ መላ) ከአዉራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አደመጥኩ። አባ መላ ጠንካራ ትችት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ በፍጥነት ወደኋላ እየገሰገሰች ነው!

ጌዲዮን ከኖርዎይ ጌዲዮን ከኖርዎይ የኢትዮጵያ እድገት መቼም በጣም አስገራሚና አነጋጋሪ መሆን ከጀመረ ሰነባበተ፥፥ ውሸት ሲደጋገም ውነት ይሆናል አለች ቻይና! አቶ መለስ ዜናዊ እንደቀልድ የተናገሩት ነገር ስር ሰዶ አሁን አሁን በሳቸው አጠገብ ያለፉት ሁሉ አብረው አጮሁት፥፥ የሚገርመው ነገር ግን አውሮ ፓውያንም አብረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የናዝሬት ጉምሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ አቶ ተመስገን ጉልላት ታሰሩ

(ዘ-ሐበሻ) የወያኔ ሥርዓት ሰሞኑን በህግ ቁጥጥር አውያቸዋለሁ ካላቸው ተጠርጣሪዎቸ ጋር ሲፈለጉ ነበር የተባሉት አቶ ተመስገን ጉልላት ከአዲስ አበባ ወደ ጋምቤላ በመሸሽ ሱዳን ለመግባት ሁኔታዎችን ሲያመቻቹ ሊያመልጡ ሲሉ ተያዙ ሲል የወያኔ ሚድያዎች ሲገልጹ ተጠርጣሪው በእጃቸው የተለያዩ ሰነዶችና 160 ሺህ ብር ይዘው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የስዬ አብርሃ ወንድም ዳግም በሙስና ታሰረ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋእንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 4 ቀን 2005 ፕሮግራም <<አቶ መለስ ግፈኛ መሪ ነበር።የዚህ ግፈኛ ልደቱ ሊከበርለት አይገባም ብለን ተቃውመናል።የአማራው፣የጋምቤላው፣የአፋሩ መፈናቀል የዚህ ሁሉ ቀውስ መነሻው መለስ ዜናዊ ነው።ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰውየው –ክፍል 1

ከይገርማል ታሪኩ  ሰውየው መካከለኛ ቁመና አላቸው: ሰውነታቸው ሞላ ደልደል ያለ ወንዳወንድ:: እድሜአቸው ወደ 70 አመት የሚጠጋ ቢሆንም የሰውነት አቋማቸውና ጥንካሪያቸው ሲታይ ሀምሳም የደፈኑ አይመስሉም:: የእግር መንገድ ይወዳሉ:: በውትድርና ያሳለፉት ዘመን ጥንካሪያቸው ላይ አሻራውን አሳርፏል:: እና አሁንምንቁ:...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ የሰማያዊ ፓርቲን የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ደገፈ

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 29 2005 ዓም የአፍሪካ ህብረት የወርቅኢዮቤልዮ በአል በሚከበርበት ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ተከትሎ ”የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ የሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጥሪ ነው!” ያለው የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ “ሰማያዊ ፓርቲ በመግለጫው የጠቀሳቸው አራት ጥያቄዎች...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>