Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Hiber Radio: “ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል”ኪዳኔ ዓለማየሁ

$
0
0

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27 ቀን 2005 ፕሮግራም

<< አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ፣በመትረየስ፣በመድፍ፣በጥይት፣በእሳት እና በአካፋ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል። ሲኖዶሱ ይፍረስ ያለው የአቡነ ጳውሎስ ሐውልት ሳይፈርስ በተቃራኒው ታሪካዊው ሐውልት መነሳቱ እንዴት? ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ?...>>
አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ ም/ሰብሳቢ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)
በዓሉና የኑሮ ውድነቱ ያስመረረው ኢትዮጵያዊ ህይወት ቅኝት (በመረጃ ላይ የተመሰረተ ትንታኔ)
ሌሎች ቃለ መጠይቆች አሉን
የቬጋስ የስራ ማቆም አድማ መንታ ገጽታዎች አሸንፈው ወደ ስራ የገቡና ዛሬም በትግል ላይ ያሉ
ዜናዎቻች
- ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች
- የእነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ መደረግ ተከትሎ በአገዛዙ ላይ አለማቀፍ ውግዘቶች እየወረዱ ናቸው
- ጋዜጠኛ እስክንድር የዋል ይደር እንጂ እውነት ትወጣለች ብሏል
- ግብጽ “በኢትዮጵያ ላይ የጠመንጃ ቃታዮን እልስብም “አለች ካይሮ በዲፕሎማሲ እሩጫው መግፋቱን የመረጠች ትመስላለች
- የኑሮ ውድነቱን ተከትሎ በአገር ቤት የበዓል ገበያ ቀዝቅዞ እንደነበር ተዘገበ
- የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት መነሳት በኢትዮጵያውያን ላይ ቅሬታ ፈጠረ
- የአገዛዙን ለአገሪቱ ታሪክና ቅርስ ያለውን ጥላቻ ያሳየበት ሒደት ነው ተብሏል

ሌሎችም ዜናዎች አሉን


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>