የሲድኒ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ከአቢይ አፈወርቅ )
አዲሱ አምባሳደር ሀፍረት ገጠማቸው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አረጋ ሀይሉ ትላንት (ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ቀን) የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያንን በልማት ዙሪያ ለማነጋገር የያዙት ፕሮግራም በአሳፋሪ ሁኔታ ተደመደመ። ይህ በሜሪላንድ ሲቲ ካውንስል የተካሄደው ስብሰባ አምባሳደሩንና የስብሰባውን አስተባባሪዎች...
View Articleዛሬ በባህርዳር ሕዝቡ በባዶ እግሩ አደባባይ የወጣበት ታሪካዊ ሰላማዊ ሰልፍ (ዜና ፎቶ)
Related Posts:አንድነት እና መኢአድ በባህርዳር…አንድነት ፓርቲ በመስከረም 05…በቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽዛሬ በባህርዳር የተጠራው ሰላማዊ…አንድነት እና መኢአድ በመጪው እሁድ…
View Articleዛሬ በባህርዳር የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ፤ ሕዝቡ በባዶ እግሩ በመውጣት በብአዴን/ኢሕአዴግ ላይ ቁጣውን ገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) የአማራው ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አለምነው መኮንን የሚመሩትን የአማራ ሕዝብ በጸያፍ ቃላት መሳደባቸውን ተከትሎ አንድነት እና መኢአድ ፓርቲዎች በጋራ በባህርዳር ዛሬ በባህርዳር የጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ በተገኘበት በሰላም ተጠናቀቀ። “ህዝቡ ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል” ሲል...
View Articleረዳት ፓይለቱ ኃይለመድህን አበራን በመደገፍ በስዊዘርላንድ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ወደ ስዊዘርላንድ አቅጣጫ አስቀይሮ የዓለም መነጋገሪያ የሆነው ረዳት አብራሪ ሃይለመድህን አበራን በመደገፍ፤ የስዊዘርላንድ መንግስት አብራሪው የጠየቀውን የጥገኝነት ጥያቄ እንዲቀበለው ለመጠየቅ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ። አርብ ፌብሩዋሪ 28...
View Article“ከማጥናት በቀር ሌላ ነገር የማያውቁ፤ የተስተካከሉ ልጆች ነው ያሉን”–ከኃይለመድህን አበራ እናት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ!!
ረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ባለፈው ሳምንት፤ ሲያበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ጄኔቭ ማሳረፉ የሚታወስ ነው። ከአብራሪው ጋር በተያያዘ እስካሁን እህቱ እና መንድሙ የየራሳቸውን ሃሳብ እና አስተያየት ሰጥተዋል። አሁን ደግሞ ከ እናታቸው ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ ይዘን እንቀርባለን። ቃለ...
View Articleበቦሌ የባንክ ጥበቃው ለጥበቃ በተሰጠው ጠመንጃ ራሱን በጥይት መትቶ ገደለ
ከጽዮን ግርማ – አዲስ አበባ በሱፍቃድ በጋሻው የተባለ ዕድሜው በሃያ አራት ነው፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲኾን የመጣው ግን ከአማራ ክልል አካባቢ መኾኑን የቅጥር መዝገቡ ያሳያል፡፡ በቦሌ መንገድ ላይ ከአራት ጊዜ በላይ በተከታታይ ወደ ሰማይ ከተኮሰ በኋላ ራሱን አጠፋ፡፡ ቦሌ መንገድ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ...
View ArticleHiber Radio: በቤይሩት ቦንብ ፍንዳታ ኢትዮጵያዊቷ ሕይወቷ አለፈ
የህብር ሬዲዮ የካቲት 16 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<...ረዳት አብራሪ ሀይለመድሕን አበራ ለኢትዮጵአውያን ጀግናችን እንደ የኔሰው ገብሬ ነው...ስዊዘርላንድ ኤምባሲ ፊት ለፊት በዲሲ የምናደርገው ሰልፍ አገሪቱ ለህወሃት ጨካኝ አገዛዝ አሳልፋ እንዳትሰጠው ለመጠየቅ ነው ...> አክቲቪስት...
View Articleበባህር ዳር ከተማ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እድምታ (በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ )
እባካችው እናንተ የፖለቲካ መሪዎች አንድ ሆናችው ሕዝቡን ለለውጥ አነሳሱት ይቼን ን አጠር ያለች ጹሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በትናትናው እለት የካቲት 16 2006 ዓመተ ምህረት የአማራ ክልል በሆነችው በባህር ዳር ከተማ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ (አንድነት) ፓርቲ እና መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)...
View Articleየመስጊድ ኢማሞች የሚሾሙት በመንግስት በራሱ መሆኑን መንግስት አመነ!!!
ሕዝቡ ሳያውቀው ሕገ መንግስቱ ተቀይሮ ይሆን? መንግስት ‹‹እኔ በሾምኳቸው የመስጊድ ኢማሞች (አሰጋጆች) አልሰገዳችሁም›› በሚል ንጹሀን ሙስሊም ግለሰቦች ላይ ክስ ያቀረበበት ሰነድ ተገኘ!!! ከፍርድ ቤት የውስጥ ምንጮቻችን የተገኘውና በፌደራል አቃቤ ህግ አቶ ብርሀን አለባቸው ፊርማ በታህሳስ 4/2006 የተጻፈው ይኸው...
View Articleየቅኔው ንጉሥ ፈላስፋ –የትውልድ ግሥ፤ የኑሮ ስዋሰዋዊ –ምዕት፤ (የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ሙት ዓመት መታሰቢያ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 25.02.2013 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) („ጥበብ ቤቷን ሠራች፣ ሰባቱን ምሰሶ አቆመች። ምሳሌ፤ ምዕራፍ 9 ቁጥር 1“) ተግቶ ንጋትን ሠራት። በቀንበጥነት በዝግጁነት ሰማያዊ ጥሪን ታጥቆ ተቀበለ – ጀግና። የማያልቅ ሙቅ ሥነ – ጥበባዊ ስሜትን በተስፋ ስንቅነት ቀመረ፣ አንጥሮ በቅንነት ለገሰ፣...
View Articleኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ እለት ረዳት ፓይለት ሐይለመድህን አበራን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 17/2006 (ቢቢኤን )፦ቁጥራቸዉ በመቶዎች የሚቆጠር እትዮጵያዉያንንና ኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን በዛሬው እለት ዋሽንግተን ዲስ በሚገኘዉ የሲዉዘርላንድ ኤምባሲ ፊትለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉ ሲሆን የሲዉዘርላንድ መንግስት ረዳት ፓይለቱን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ እንዳይሰጥም ጠይቀዋል።...
View Articleኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ እለት ረዳት ፓይለት ሐይለመድህን አበራን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ (VIDEO)
Related Posts:ኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ እለት ረዳት…ረዳት ፓይለቱ ኃይለመድህን አበራን…ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በሚኒሶታ…ኢትዮጵያውያን ረዳት ፓይለቱን…በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና…
View Article‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ!
በቅዱስ ዬሃንስ ኢትዮጵያ በወያኔ ፈላጭ ቆራጭ ቡድናዊ አገዛዝ ስር ከወደቀችበት እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ነጐዱ። ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ካለፈው የተሻለ የዲሞክራሲ ለውጥ ይመጣል የሚል በብዙ ሰዎች ዘንድ የተስፋ ጭላንጭል ተጥሎለት ቢኖርም “ጅብ እስኪነክስ ያነክስ” እንዲሉ ስልጣናቸውን ካደላደሉ በኋላ ግን ተስፋ...
View Articleድሬዎች ለሰማያዊ ፓርቲ፡ “ኢሕአዴግ ክፉ መንግስት ነው፤ አብረናችሁ እንታገላለን”
*‹‹ወደ ድሬዳዋ መጥታችሁ ስላነጋገራችሁን ደስ ብሎናል›› የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች፤ ዘገባ በጌታቸው ሽፈራው ድሬዳዋ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በፓርቲው የትግል አቅጣጫ ዙሪያ ከድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም በከተማዋ ተገኝቶ ባደረገው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ...
View ArticleOver 1 million babies die on day of birth yearly
Save the Children argues that most of these deaths are preventable London: More than a million babies around the world die on the day of their birth yearly and a million more are stillborn, according...
View ArticleHealth: ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ
ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል ብዬ አስቤ አላውቅም፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከባለቤቴ ጋር ስንነጋገር ‹‹ውዴ እወድሻለሁ፤ ነገር ግን ልጅቷንም እወዳታለሁ›› አለኝ፡፡ ይህን ሲለኝ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ፡፡ እየቆየሁ...
View Articleየኢትዮጵያ ሴቶች ጉዳይ ሚ/ር ዘነቡ ታደሰ ዩጋንዳ የጸረ ጌይ ሕግ ማውጣቷን ተቹ
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ዘነቡ ታደሰ ኡጋንዳ የጸረ ጌይ አዋጅ ማውጣቷን መተቸታቸውን ሃፊንግተን ፖስት የተባለው ጋዜጣ ሚኒስትሯ በትዉተር ገጻቸው የጻፉትን አስተያየት አያይዞ ባቀረበው ዘገባው አስታወቀ። እናት ድርጅታቸው ኢሕአዴግ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የአፍሪካ ጊዮች ስብስባ እንዲደረግ...
View Articleበአባይ ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር እየተነጋገርኩ ነው አለች
ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 18/2006 (ቢቢኤን) ፦አራት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል የተባለዉ ግድብን እንገነባለን በማለት የኢትዮጵያ መንግስት በቦንድ ስም ገንዘብ ለመሰብሰብ ያደረገዉ ሙከራ እምብዛም አለመሳካቱ ይታወቃል። የኢትዮጵያ መንግስት የግንባታዉ ፕሮጀክት ሰላሳ አራት ከመቶ ተጠናቋል ቢልም ግብጽ...
View Articleየወያኔ ትግሬዎች በጉንደት፤በጉራዕ፤በዶጋሊ፤….ጦርነቶች የሚዋሹት ውሸት ሲመረመር
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) መጀመርያ በዚህ የአመቱ ምርጥ ብየ በምጠቅሰው ጥቅስ ልጀምር፦”የመሬት ላራሹ” ጩኸት ውጤቱ “መሬት ለነጋሹ” ሆኗል፤ ለገበሬው የታሰበውን መሬት ወያኔ ወሰደው። የዱሮ ንጉሣዊ ገዢዎቿ ቤተ ሰቦች ስለነበሩ በቊጥራቸው ማነስ ምክንያት እነሱን በማር ግብር ለማጥገብና በሰላም...
View Articleምነው ሚኒስትር ዘነቡ ? –ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ትናንት ማታ የሴቶች፣ ሕጻናትና የወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዘነቡ በትዊተር ገጻቸው ላይ ግብረ ሰዶምን በተመለከተ የጻፉትን ነገር ከምመለከት ወይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባይኖር ወይ እርሳቸው ሚኒስትር ባይሆኑ እመርጥ ነበር፡፡ የሴቶችና የወጣቶች፣ የሕጻናት ሚኒስትር ሆነው ግብረ ሰዶምን በመደገፍና የዑጋንዳን አዲሱን...
View Article