በአዲስ አበባ ራሱን ያጠፋው የ24 ዓመቱ የጥበቃ ሠራተኛ ከኪሱ ደብዳቤ ተገኘ
ባለፈው የካቲት 17 ቀን 2006 ዓ.ም በቦሌ አካባቢ አንድ የጥበቃ ሠራተኛ 3 ጊዜ ጥይት ወደ ሰማይ ከተኮሰ በኋላ ራሱን እንዳጠፋ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ላይ ዘግበን፤ ለምን ራሱን ሊያጠፋ እንደቻለ የሚገልጽ መረጃ አለመገኘቱን ዘግበን ነበር። በአዲስ አበባ ከተማ ታትሞ የሚወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬው ዕትሙ እንደገለጸው...
View Articleሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው –ከይሄይስ አእምሮ
ይሄይስ አእምሮ (yiheyisaemro@gmail.com) መግቢያ “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም እርሱ የሚጸየፋቸው ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፡- ‹በንቀት የሚመለከት ዐይን፤ ሐሰት የሚናገር ምላስ፤ ንጹሖች ሰዎችን የሚገድሉ እጆች፤ ክፉ አሳብ የሚያፈልቅ አእምሮ፤ ወደ ክፋት ለመሮጥ የሚቸኩሉ...
View Articleበዳላስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ ለተጎዱ ወገኖቻቸው መርጃ ግማሽ ሚሊዮን ብር ሰጡ
አቶ ብርሃን መኮንን ከዳላስ ፎርት ወርዝ አካባቢ የተዋጣውን ገንዘብ ለዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በዋሽንግተን ዲሲ ተገኝተው ሲያስረክቡ (ዘ-ሐበሻ) በቴክሳስ ግዛት በዳላስና ፎርት ወርዝ አካባቢ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ኖቬምበር 2013 ዓ.ም ጉዳት ለደረሰባቸውና ወደ ሃገራቸው ለተመለሱ...
View ArticleHealth: ነብሰ ጡር ሴቶች ሊወስዷቸው የሚገቡ 5 ክትባቶች
ይህ ትምህርታዊ ዘገባ የቀረበላችሁ በሚኒሶታ የጤና ዲፓርትመንት (MDH)፤ ከዘ-ሐበሻ ጋር በመተባበር ነው። 1. አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ የቅድመ ወሊድ ክትትል ሐኪም ዘንድ ታይታ መመለሷ ነው። ሐኪሙም ራሷን እና በማደግ ላይ ያለውን ፅንስ ጤንነት በምን መልኩ መጠበቅ እንደምትችል ሰፊ መረጃ ያለው እሽግ...
View Articleያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው
ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 1 ከአጻጻፍ ስልት የአብረሃም ደስታ አጻጻፍ ልቤን ይሰርቀዋል:; የቃላት አመራረጡ፤የአረፈተ ነገሮቹ አጭር መሆን፤ የቃላት ፍሰቱ አንዳንዴም የአማርኛው ከትግርኛ አነጋገርና አነባብ ጋር ሲደመር ፈገግ ያደርጋል:: ለምሳሌ መቶን ሞቶ ብሎ ሲጥፋት:፡ አብረሃም የሕዝብ ልጅ ነው። ሲጥፍም ሕዝባዊ...
View Articleየኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ………..
ከይድነቃቸው ከበደ ‹‹ የኢትዮጵያ ሃየር መንግድ ለአፍሪካ ኩራት ነው ›› ሲባል ከቃላት መፈክርነት ባለፈ የአውነትም ኩራት ስለመሆኑ ጥርጣሪ የሚያድርባቸው ዜጎች እንደሚኖሮ እገምታለው፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንግድ በረዥም ታሪኩ ውስጥ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች በአንፃራዊነት በተቋሙ ውስጥ ስማቸው እጅግ...
View Articleበኢትዮጵያ የማዕድን ሙስናን ለመሸፋፈን የሚደረገው ዘበት
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በማዕድኑ ዘርፍ የሚያካሂደውን ሙስና በማደብዘዝ እና በመሸፋፈን ንጹህ መስሎ ለመታየት እና ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነትን ለማግኘት በማሰብ በአምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት(Extractive Industries...
View Articleከባዶ ጭንቅላት ይሻላል ባዶ እግር (ከነጻነት አድማሱ)
የባዕድ ዲቃላ ለሆዱ ያደረ የካሀዲ መንጋ ቃሉ የሰበረ የሀገር ደላላ ህዝቡን ያሳፈረ ነፃነቱን ሽጦ ለጌታው ያደረ በፍቅረ ንዋይ ዓይኑን የታወረ ማንታ ምላሱ ምን ብሎ ተናገረ? እሪ በሊ ጎንደር የፋሲል መኖሪያ እሪ በሊ ጎጃም የጀግናው በላያ ሰምቷል ወይ ወሎ ዴሴና ወልዲያ ሁሉም ብሄረሰብ መላ ኢትዮጵያ። አዎ!! እውነት...
View Articleበማተብዋ ልዳኝ –ወድቃ የተነሳችው – (ከስንሻው ተገኘ)
ወደ ትዝታ ዓለም ወደ ትዝታ ጊዜ በትዝታ ሰረገላ ልወስዳችሁ ነው። እኔ እንኳ በአጻጻፌ አበባዊ ቋንቋ አልወድድም። ለማንኛውም ግን አብረን እንድንነጉድ እጋብዛችኋለሁ። ወደ እንግሊዝ አገር! 1953 እ.አ.አ ወደ አንድ የለንደን ስብሰባ አዳራሽ እንገባለን። እንግዶች የነፃነት ታጋዮች ወደ አዳራሹ ከመግባታቸው በፊት...
View Articleታግደው የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ ከፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በመላው ዓለም እየተዘዋወሩ እንዲያገለግሉ ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል
(ዘ-ሐበሻ) መምህር ግርማ ወንድሙ በእስጢፋኖስ ቤ/ክ ከቀኖና ውጭ የማጥመቅ ሥራ እየሰሩ ነው በሚል መታገዳቸውን፤ የእገዳ ደብዳቤውን ጭምር በማያያዝ ዘ-ሐበሻ በወቅቱ መዘገቧ አይዘነጋም። ይህን እገዳ ተከትሎም መምህር ግርማ “እኔ አስማተኛ ወይም ጠንቋይ አይደለሁም” በሚል ለላይፍ መጽሔት የሰጡትን ቃለምልልስ በዘ-ሐበሻ...
View Articleአንድነትና መኢአድ የአድዋ ድል በዓልን በእግር ጉዞ ለማክበር ለጠየቁት ጥያቄ መንግስት “ጥያቄውን ለመመለስ እችገራለሁ”አለ
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) 118ኛውን የአድዋ በዓል ምክንያት በማድረግ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት ተነስቶ ምኒልክ አደባባይ ሲደርስ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ጉዞውን ወደ (መኢአድ) ጽ/ቤት በማድረግ ስለ አድዋ የድል በዓል ውይይት...
View Article“በባህር ዳር ከተማ የታየው ህዝባዊ ተቃውሞ በሌሎች የሀገራችን ክፍሎችም ተጠናክሮ ይቀጥላል”–የአንድነት መግለጫ
ከአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ!!! ከጊዜ ወደ ጊዜ አምባገነናዊ የአፈና መዋቅሩን በማጠናከር ለመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ ሥርዓት በር መዝጋቱን አጠናክሮ ለብቻው አውራ ፓርቲ ለመሆን እየታተረ ያለው የኢህአዴግ መንግሥት ደርግ በውድቀቱ ዋዜማ ወደ ተላበሰው ባህሪ እየተሸጋገረ እንደሆነ...
View Articleየህወሓቶች ገመና ሲጋለጥ (ከአብርሃ ደስታ)
የካድሬው ወንጀል በማይጨው ሆስፒታል ==================== ብርሃኑ ሃይለስላሴ ይባላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ ጥናቱን ትቶ በካድሬነት ተግባር የተሰማራ እንደነበር አውቃለሁ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምንማር የትግራይ ልጆችን እየሰለለ ነበር የሚውለው። ተመረቀና በህወሓት አባልነቱ መሰረት...
View Articleእኔ የምፈልገው ኢሕአዴግ ወርዶ ማየት ብቻ ነው! (ከበፍቃዱ ዘ ሃይሉ )
ትላንት የጥላቻ ንግግርን የተመለከተ ጥናት ማሟያ ውይይት ላይ ተሳትፌ ነበር። በርዕሰ ጉዳዩ ላይ በሰፊው የምመለስበት ቢሆንም፥ ቀብዱን ግን እነሆ፦ ርዕሱ በኢሕአዴግ እና በደጋፊዎቹ አተረጓጎም “የጥላቻ ንግግር” ተብሎ ሊመደብ ይችላል። አንድ የዴሞክራሲ ሕልመኛ ርዕሱ ላይ የተጠቀሰውን ዓ/ነገር ቢናገር ኢ-ዴሞክራሲያዊም...
View Articleየ 91 ሚሊዮን ህዝብን ድምፅ ያፈነው መንግስት! (ከገብርሃልሁ ተሰፋዬ)
እኔ እንኳን ብዙም ፀሐፊ ባልሆንም አንድ ወንድማችን የኢሳት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት አጠር ባለ ሁኔታ አፍሪካ ውስጥ ስላለው የነፃ ሚድያ ስርጭት የሰጠው አጭር ተጨባጭ ገለፃ ስላስደሰተኝ እኔ ደግሞ ለምን በፅሑፍ መለክ በአጭሩ ለአምባብያን አላቀርበውም ብዬ ነው ይሄን ፁሑፍ ለመፃፍ የተነሳሳውት:: በዚ...
View Articleበጭምቷ ሀገረ ሲዊዝ መዲና በበርን ከተማ ረ/ አውሮፕላን አብራሪ ኃይለመድህን አበራ –ያበራል ሲሉ ወገኖቹ ዛሬ ሰላማዊ...
ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „ታሪክ ሠራ ጀግና ሲዊዝ ላይ ገባና“ „ታሪክ ሠራ ጀግና ሲዊዝ ላይ ገባና ዓለም አነጋግሮ ትኩረት ስቧልና፤ ተልኮ የመጣ ተብሎ ኃይለመድህን መልእክቱን ለማድረስ ኢትዮጵያን ለማዳን፤ አጀብም አሰኜ ዓለም ተደመመ ጣሊያንን ቆልፎ ታሪኩን ደገመ! ታሪክ ሠራ ጀግና ጄኔብ ላይ ገበና አለም...
View Articleበኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያኖች በዛሬው እለት ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ (ከገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ)
ዛሬ የካቲት 21/2006 ዓ ም እለት በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ከተለያየ ስፍራ በመሰባሰብ ደማቅ እና ደስ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ሲያደርጉ ውለዋል :: በዚህ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የኢሳት ቴሊቨዥን ጋዜጠኞች የሆኑት ጋዚጠኛ ደረጄ ሀብተወልድ ከኒዘርላንድ እና ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላ ከለንደን...
View Articleበኢንቨስትመንት ስም አፍሪካ ውስጥ የሚደረገውን የመሬት ቅርምት አስመልክቶ የካናዳ የፓርላማ አባላትና እውቅ ምሁራንን...
Coalition for Equitable Land Acquisitions and Development in Africa በምህጻረ ቃል CELADA በመባል የሚታወቀው በካናዳ ኦታዋ ውስጥ የተቋቋመ ድርጅት በአፍሪካ እየተኪያሄደ ያለውን የመሬት ቅርምት አስመልክቶ በርካታ የፓርላማ አባላት፣ የተራድኦ ድርጅት ሃላፊዎች የዩኒቨርሲቲ...
View Articleያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው
(ሠሎሞን ታምሩ ዓየለ) ክፍል 2 በገባሁት ቃል መሠረት ተመልሼ መጣሁ። በጨዋታ ልጀምር። የከፍተኛ ትምህርቴን በቀድሞዋ ሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቡልጋሪያ በሚገኝው የአንድ እርሻ ተቋም ውስጥ ስከታተል ( 1983 _ 1989 እ አ አ) አብሮን የሚማር ብዙአየሁ ቦሶ የሚባል የአርባ ምንጭ ከተማ ልጅ ነበር። ብዙአየሁ ጨዋታ...
View Articleብአዴንና ሌሎቹ ኢትዮጵያን በማጥፋት ላይ ከሚገኘው ሕወሃት ጋር እየተባበሩ ያሉት ወገኖች በድንቁርና ነው
ለአማራ ትግሬዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡ ማስጠንቀቂያም ይባል መልእክት ዋናው ጉዳይ በግሌ የተሰማኝንና የማምንበትን ለወገኖቼ ድኅነት ስልም...
View Article