አንድነት እና መኢአድ በመጪው እሁድ በባህርዳር በተጠሩት ሰልፍ የተነሳ ከወዲሁ ወጣቶች እየታፈሱ ነው
“አንድነትና መኢአድ የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴንን አሳስቦታል “ስራ አጥ” ያላቸውን ወጣቶችን ዛሬ ሲያሳፍስ ውሏል” ሲል ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ “የባጃጅ አሽከርካሪዎችም ሰልፉን እንዳይቀሰቅሱና እንዳይሳተፉ ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል” ፍኖተ ነፃነት ዜናውን ከምንጮቼ አረጋግጫለሁ እንዳለው...
View ArticleHealth: ሴቶች በባሎቻቸው ላይ የሚሄዱባቸው 7 ምክንያቶች [Top 7 Reasons Why Women Cheat]
‹‹ወንዶች አካላዊ ፍላጎታቸውን ለማስታገስ፤ ሴቶች ደግሞ ለተለያዩ ስሜታዊ ምክንያቶች ይወሰልታሉ›› ሲባል ሰምተው ይሆናል፡፡ ጥቂትም እውነትነት ሳይኖረው አይቀርም፡፡ በቅርቡ ሴቶች በፍቅረኞቻቸው ላይ የሚወሰልቱባቸውን ምክንያቶች ለማወቅ በሚል አንድ ጥናት ተደርጓል፡፡ ‹‹አሳሳሙ ይደብረኛል…›› ከሚለው እስከ...
View Articleየኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ድርጅት ለረዳት ፓይለቱ ጠበቃ አቆመ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ስዊዘርላንድ ላይ ያሳረፈው የረዳት ፓይለት ሃይለመድህን ጉዳይ አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው። የአውሮፕላን ጠለፋው ጉዳይም ከኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጋር የተያያዘ ፖለቲካዊ አንድምታ እንዳለው እየተነገረ ይገኛል። ይህን ተከትሎ ረዳት ፓይለቱ የሰራው ሥራ የሚደነቅ ነው በሚል በርካቶች...
View Articleመከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት?
ከበላይ ገሰሰ Addera5021@yahoo.com ህወሓት ደርግን ማሸነፍ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብን ማሸነፍ ማለት ነው ብሎ ስለሚያስብ ተግባሩ ሁሉ የንቀት፣ የማንቋሸሽና የማዋራድ ስራ እየፈፀመ ይገኛል። ሌላውን ትተን ጥቂት የሻዕቢያ ተላላኪ የሆኑትን የህወሓት መሪዎች የግንጠላ አጀንዳቸውን ይዘው በረሃ የሸፈቱበት ቀን...
View Article(የሳዑዲ ጉዳይ) የማለዳ ወግ …በጭካኔ እየተገዳደልን ፣ ወዴት እየሔድን ነው ? –ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ
(ፎቶ ፋይል) ከሳምንት በፊት እዚህ ጅዳ ሻረ ሄራ በሚባል አካባቢ የሃበሻን ዘር ያሳዘነ የግድያ ድርጊት መፈጸሙን ሰማሁ ። ትውውቅ ባይኖረንም በአይን የማውቀው ወንድም አብዱ ሁሴን ይማም በጭካኔ መገደሉን የሰማሁት ድርጊቱ በተፈጸመ ከሰአታት በኋላ ከአንድ ወዳጀ በኩል በደረሰኝ የስልክ መልዕክት ነበር። በቀጣይ ቀናት...
View Articleመኢአድ እና አንድነት ለባህርዳሩ ሰልፍ በአደባባይ እየቀሰቀሱ ነው፤ ቀስቃሾች በፖሊስ ታግተዋል
(updated) የፊታችን እሁድ በባህርዳር መኢአድ እና አንድነት በጋራ የፊታችን እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም በጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ሕዝብ ወጥቶ ድምጹን እንዲያሰማ ለመቀስቀስ ዛሬ በባህር ዳር አደባባዮች መኪና እና በትልቅ የድምጽ ማጉያ ሲቀሰቅሱ የዋሉ የድርጅቱ አባላት በፖሊስ ወከባ ሲደርስባቸው፤ ሲታሰሩ...
View Articleከአውሮፕላኑ ጠለፋ በኋላ የተከናወኑ ዋና ዋና ጉዳዮች – (ዜና ትንታኔ)
ምኒልክ ሳልሳዊ እንዳጠናቀረው የኢትዮጵያ አየር መንገድን አስተድደራዊ ብልሹነት እና የዘረኝነት አድልዎን ያማከለ የኢትዮጵያን እና የአማራን ጉዳይ ያካተተ አንገብጋቢ አጀንዳዎች ይዞ እንዲሁም በግሉ ከጀርባው አልወርድ ያሉትን የወያነ ቅማሎች ደህንነቱን የሚያበረውን አውሮፕላን በመጥለፍ አሊያም በማገት በሰላም ጀነቭ...
View Articleየኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ “የረዳት አብራሪው አኩሪ ገድል የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃ እስኪወጣ ይቀጥላል”አለ
“የወጣት ሃይለመድህን አበራ አኩሪ ገድል የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነትእውን እስኪሆን ድረስ ይቀጥላል” ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው ረዳት አብራሪ ሃይለመድህን አበራ ለአለም ህብረተሰብ ያስተጋባው መልዕክት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድምፅን ነውና፤ አላማና...
View Articleከድልድይ ላይ ራሷን በመወርወር ለመግደል ስትሞክር የነበረችው ወጣት ማን ትሆን?
ከዳዊት ሰለሞን በርብርብ የተረፈችው ወጣት ትናንት ከሰዓት አካባቢ አራት ኪሎ ለመንገደኞች መሸጋገሪያ ተብሎ በተሰራ ድልድይ ላይ የወጣች በሃያዎቹ መጨረሻ አካባቢ የምትገመት ሴት ራሷን ወደ መኪና መንገዱ ለመወርወር በምትዘጋጅበት ወቅት በአካባቢው የተገኙ ሰዎች ባደረጉት ርብርብ አደጋ ሳይደርስባት ለመትረፍ በቅታለች፡፡...
View ArticleSport: ሁለቱ የቸልሲ ምርጦች፦ ኤዲን ሃዛርድ እና ኔማኒያ ማቲች
ኤዲን ሃዛርድ ኳሷን የግሉ አደረጋት፡፡ የቡድን ጓደኞቹም በላይዋ ላይ ፊርማቸውን አኖሩ፡፡ በኒውካስል ዩናይትድ ላይ ላስቆጠረው ሃትሪክ ማስታወሻ ትሆነዋለች፡፡ በመጀመሪያው ግማሽ ስምንት ደቂቃዎች ውስጥ ሁለቱን ጎሎች ካገባ በኋላ የሃትሪክ ምኞቱ እንዲሳካ የፍራንክ ላምፓርድ ተባባሪነት አስፈላጊው ነበር፡፡ እንግሊዛዊው...
View Articleኢትዮጵያውያን ረዳት ፓይለቱን በመደገፍ በዋሽንግተን ዲሲ የስዊዘርላንድ ኢምባሲ ደጃፍ የፊታችን ሰኞ ሰልፍ ሊወጡ ነው
(ዘ-ሐበሻ) ሰኞ ዕለት ሮም ላይ ማረፍ የነበረበትን አውሮፕላን ስዊዘርላንድ ላይ እንዲያርፍ ያደረገው ኢትዮጵያዊው ረዳት ፓይለት “የታፈነውን የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት ለዓለም ያሳየ ጀግና ነው” የሚሉ ኢትዮጵያውያን የፊታችን ሰኞ ጠዋት ፌብሩዋሪ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በዋሽንግተን ዲሲ የስዊዘርላንድ ኢምባሲ...
View Article[የረዳት አብራሪው ጉዳይ] ሕዝብን አፍኖ እና ረግጦ በመግዛት የስልጣን እድሜን ማራዘም አይቻልም
(በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ) ዘረኛው እና አምባገነኑ የወያኔ ኢህአዲግ መንግስት ወደስልጣን ወንበር በሀይል ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ሕዝብ አፍኖና ረግጦ መግዛትን ተያይዞታል:: በአሁኑ ጊዜ ወያኔ የሚያራምደው በዘረኝነት የተሞላው የተሳሳተ እና የተወላገደ ፖለቲካ ሕዝቡን ከማማርር ባለፈ የኑሮ ውድነቱ፣ ስራ...
View Articleበባህርዳር የአንድነትና የመኢአድ ደጋፊዎች ጫማቸውን በማውለቅ ተቃውሟቸውን ገለጹ፤ ለእሁዱ ሰልፍ ቅሰቀሳው ቀጥሏል
ብአዴን እና አመራሮቹን በመቃወም እሁድ የካቲት 16 በባህር ዳር ከተማ በአንድነትና በመኢአድ ለተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት ለመቀስቀስ ዛሬ ወደ ባህር ዳር ማቅናታቸውን የአንድነት የዜና ምንጮች ለዘ-ሐበሻ በላኩት መረጃ ላይ አስታውቀዋል። እንደ አንድነት...
View Articleዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በሚኒሶታ በሳዑዲ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡት ገንዘብ ለIOM ተሰጠ
(ዘ-ሐበሻ) ሳዑዲ አረቢያ ሕገወጥ ያለቻቸውን ዜጎችን ከሃገሯ እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ የሳዑዲ ፖሊሶች በፈጸሙት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመበሳጨትና የተገደሉትንም ለማሰብ በሚኒሶታ ዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በመተባበር ባዘጋጁት የሻማ ማብራት ምሽት ላይ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮአሜሪካውያን ያዋጡት ገንዘብ ለዓለም...
View Articleባሶንዳ በተባለችዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማ 77 ኢትዮጵያዉያን ተገድለዋል ተባለ
(ቢቢኤን) ከመተማ ቀጥላ በምትገኘዉ ባሶንዳ በምትባለዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማና አካባቢ በኢዮጵያዉን ሽፍቶችና በሱዳን ሽፍቶች መካከል የተነሳዉን ግጭት ተከትሎ አራት ሱዳናዉያን በመሞታቸዉ ሳብያ ለብቀላ የተነሱት ሱዳናዉያን ታጣቂ ሐይላት ኢትዮጵያዉይንን በጅምላ እየገደሉ ነዉ አገር ወገን የድረስልን ሲሉ ወደ ሱዳን በመተማ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 60 – PDF
በሰሜን አሜሪካ ትልቋ የኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘ-ሐበሻ እነሆ ቁጥር 60 ለንባብ በቅታለች። እንደተለመደው በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እፍታውን እናጨብጣችሁና ንባቡን ለናንተው እንተወዋለን። * ዓብይ ትኩረታችን ያደርግነው በአውሮፕላኑ ጠለፋ ዙሪያ ነው። የተለያዩ ጉዳዮች ተዳሰዋል። - ከአውሮፕላኑ ጠለፋ ባሻገር የፖለቲካ...
View Articleቦይንግ 767 –እገታ እና እንድምታው –ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ ተከራዮች ሰርቪስ ቤቱን ለመያዝ እንደ ጨረታ ብጤ ጀመሩ። ሰይጣኑ 400 ሲጠራ፣ ካድሬው ግን 500 ሊሰጥ ተስማማ። በመጨረሻ፣...
View Article“አውሮፕላኑ ካረፈ በኋላ ተሳፋሪው የተደነቀው በረዳት አብራሪው ችሎታ ነበር”–በተጠለፈው አውሮፕላን ውስጥ የነበረው...
ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ስዊዘርላንድ ላይ ተጠልፎ ባረፈው አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍሮ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ቃለምልልስ አስነብቧል። ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ እንዲሰጥ በሚል እንደወረደ አቅርበነዋል። “የተሳፋሪው ፍላጎት የሆነ መሬት ላይ ማረፍ ብቻ ነበር”...
View Articleየኢትዮጵያን ገጽታ አደባባይ ያወጣው አውሮፕላን አብራሪ ሃይለመድህን አበራ
ዳኛቸው ቢያድግልኝ ልማታዊ ግስጋሴ እስከ ግድበ ህዳሴ በደረሰበት ታሪካዊ ወቅት፣ ኢትዮጵያ በፈጣን የእድገት መስፈርት ውስጥ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ከቻይና ቀጥሎ ሁለተኛ ነች እየተባለ በመሪዎቿ በሚነገርላት ጊዜ። አሸባሪዎችን ከመነሻቸው ለማምከን በአይነቱ ልዩ የሆነ የአንድ ለአምስት አደረጃጀት የሰዎችን ድርጊት ብቻ...
View Articleየረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ተግባር
ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) ስለ ረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ብዙ ተብሏል ብዙ ተፅፏል ቢሆንም የጀግንነት ተግባሩ ስላኮራኝ እኔም የበኩሌን ልበል። ጥቂቶች በተለይም የወያኔ ህወሃት አባላትና አቀንቃኞች እንዴት ጀግና ይባላል ሲሉ እያስተዋልኩ ነው ፡ ነገር ግን እኔም ሆንኩ በርካታ ሰዎች ረዳት አብራሪውን ጀግና...
View Article