ድንበሩ፤ ጎንደር – መተማ (ትንሽ ወግ) –ከአቤ ቶኪቻው
ድንበሩ፤ ጎንደር – መተማ መቼ መሰላችሁ በ 1999 ሚሊኒየሙ እንደ ነገ ሊጠባ እንደ ዛሬ በሉት እኔ እና ጓደኞቼ ወደ መተማ ለአንድ ስራ ተጉዘን ነበር፡፡ በነገራችን ላይ፤ ወደ መተማ ስትሄዱ ጭልጋ ላይ ከደረሳችሁ በኋላ በጣም ብትንደረደሩ መተማን አልፋችሁ ሱዳን ጋላባት የመግባት እድላችሁ የሰፋ ነው፡፡ የሱዳኗ...
View Articleየቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት ከሃገር ፈረጠጡ
(ዘ-ሐበሻ) ራሳቸው በጠሩት ግምገማ፣ ራሳቸውን አስገምግመው ከፓርቲው ሊቀመንበርነታቸው መነሳታቸው የንጽህናቸው ውጤት መሆኑን ሲናገሩ እንደነበረ የሚነገርላቸውና በአንድ ወቅት በጋምቤላ ስለነበረው ጭፍጨፋ ተጠያቂ ነህ ሲባሉ “መሳሪያውን ያቀበለው መለስ ዜናዊም መጠየቅ አለበት” ብለዋል የተባሉት የቀድሞው የጋምቤላ ክልል...
View Articleከሞት የማይሻል ዝምታ
በጠባቦች ፍልስፍና በጭፍኖች ጉርምስና በአጉራ ዘለሎች እርግጫ በሳዲስቶች የግፍ ጡጫ በራስ ወዳዶች በደል እናት ሐገር ስትበደል የእናት ሐገርን ስቃይ ጣሯን የእምዬን ምሬት አሳሯን ከሞት በማይሻል ዝምታ ከሞት በማያስጥል ጉምጉምታ ራሳችንን እጉልበታችን ስር ቀብረን በእህህ የሆድ ዝማሬ በውስጥ ዜማ ደንቁረን ባለግዴታ...
View Articleድርቅ ለመታው ፖለቲካ ማዳበሪያ፦
መመካከር፤ መተቻቸት አእምራችንን ያሰፋዋል የሚል እምነት ስላለኝ የተሰማኝን ለማካፈል ስለሆነ ጽህፏ ለምን እንደ ምትበጅ ሰከን ብላችሁ እንድታነቧት በትህትና አሳስባለሁ፟፦ ኢትዮጵያን የሚጠብቋት ልጆቿ መሆኑ አይታበልም። ሲጠብቋት ግን በዘር፤ በጐሳ በቋንቋ ሳይለያዩ በጋራ መሆን አለበት። በዚህ ሁኔታ አገራችን ታፍራ...
View Articleገዝተናቸዋል ብለው እጃቸውን አጣጥፈው ካልጠቀመጡት ገዢዎቻችን ነፃ ለመውጣት አንድ ሆኖ መታገል
(ቃልኪዳን ካሳሁን)ቃልኪዳን ካሳሁን (ከኖርዌ) እንደሚታወቀው ኢትዮጵያዊያን በመላው አለም እንደሚኖሩ ይታውቃል። ከኦሮሚያ ይሁን ከአማራ፣ ከሶማሌ፣ ከደቡብ ፣ አፋር፣ ትግራይ፣ ቤኒሻንጉል፣ ድሬ . . . . . . .. ብቻ ከየትም ይምጡ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የስደት መንሾ “በፖለቲካ አልያም የተሻለ ህይወት ፍለጋ”...
View Articleየድንጋይ ዉርወራ ፖለቲካ በዓዲግራት፡ ያጋጠመን ሲተረክ…
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዓረና-መድረክ ለጥር 18, 2006 ዓም በዓዲግራት ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱ ይታወሳል። ዓዲግራት ከተማ ከመቐለ በስተሰሜን በኩል በ120 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። የስብሰባው ዓላማ ከዚህ ቀደም በዉቅሮ፣ ማይጨው፣ ዓብይ ዓዲና ሽረ ከተሞች እንዳደረግነው ሁሉ የዓረና ፓርቲ ዓላማዎችና...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በብዙ አፈና ታጅቦ በጎንደር የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አከናወነ
“ከዚህ በኋላ ስለጀግኖቹ ንጉሦች እየዘፈኑ መኖር ያብቃ፤ ታሪካቸውም እኛም በጀግንነታችን እንጠብቀው” - ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት “ተከብሮ በኖረው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ ያስደፈረሽ ይውደም” ዛሬ በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሕዝብ በአንድ ላይ የሃገሩን ድንበር ተቆርሶ ለሱዳን...
View Articleሰይፉ ፋንታሁን እና ሚካኤል መሐመድ በዱባይ ታስረው ተፈቱ
አርቲስት ሚካኤል መሐመድ(ዘ-ሐበሻ) በራድዮ ፕሮግራሞቹ እና በኢቢኤስ ቲቪ ላይ በሚያቀርበው “ሾው” የሚታወቀው ሰይፉ ፋንታሁን እና በባለታክሲው ፊልም ላይ ምርጥ ትወናውን ያሳየው አርቲስት ሚካኤል መሐመድ በዱባይ ታስረው መፈታታቸውን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። ለሁለቱ አርቲስቶች ቅርበት ያላቸው የዘ-ሐበሻ ምንጮች...
View Articleሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ?…ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና ለማስንሳት ብዙ ሞከረ። ከብዙ ሙከራ በኋላ ጥረቱ ስላልተሳካለት ቱጃሩን ለትብብር ጠየቃቸው። እንዲህ ሲል። “ወጣ ብለው ይግፉ።”...
View Articleበሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የባንክ አካውንትና ማንኛውም የቦርድ ስብሰባ በፍርድ ቤት ታገደ
እየተካረረ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት ማምራቱ ተገለጸ። ዛሬ ጃንዋሪ 2 ቀን 2014 ዓ.ም እንደወትሮው ምዕመናን ከቅዳሴ በኋላ ስብከት ሳይሰማ የጠበቆች መልዕክት ብቻ ተሰምቶ ህዝቡ ወደ እቤቱ ተመልሷል። ባለፈው ሳምንት በቤተክርስቲያኑ በሁለቱም ወገኖች ማለትም “ወደ ሃገር...
View Articleበሀገራችን የሉዓላዊነት ጉዳይ እንኳን እሥራት ሞትም ይምጣ
(ጌታቸው ዘብ-ጎ ) አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል እንደሚባለው አበዋዊ የአነጋገር ዘይቤ ሰሞኑን የሰላማዊ ፓርቲ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ያለው ሥርዓት ገዥ ኃይል(ህወሃት) የኢትዮጵያ ሀብት የሆነውን ለሙንና ውሃ ገቡን በአጭር ጊዜ ምርት አምርቶ የኢትዮጵያን የውጭ ምንዛሪ ችግር ሊቀርፍ የሚችለውን በርካታ የማሽላ...
View Articleሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል
ከነፃነት አድማሱ ይህ የያዝነው ወርሓ ለካቲት “የህወሓት ልደት የትግራይ ህዝብ ልደት ነው፣ ህወሓት ብቸኛ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ነው፣ የትግራይ ህዝብ ታሪክ ከደደቢት ይጀምራል፣ የህወሓት አላማና ፍላጎት የትግራይ ህዝብ አላማና ፍላጎት ነው፣ የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ሌላ አማራጭ የለውም ዙሪያው ሁሉ ገደል ወይም...
View Articleኦሞት ኦባንግ – የታዳኝ አዳኝ ድራማ * ኢህአዴግም በበኩሉ እያደናቸው ነው
“ሁሉም ከህግ አያመልጡምና ዜጎች መረጃ በመሰብሰብ የቤት ስራችሁን ስሩ” ኦባንግ ሜቶ ኦሞት ኦባንግ በዓለም ዓቀፍ ተቋማት ለፍርድ እንዲቀርቡ እየታደኑ ነው ሰሞኑን አገር ጥለው መኮብለላቸው የተደመጠው የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦሞት ኦባንግ በተለያዩ የዓለም ዓቀፍ ተቋማት ክትትል እየተደረገባቸው...
View ArticleHiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት አገዛዝ ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንዲከተሉ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገለጹ
የህብር ሬዲዮ ጥር 25 ቀን 2006 ፕሮግራም <<... አቶ ኡመድ በጋምቤላ በስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ከህወሃት ጋር እጅና ጓንት ሆነው በፈጸሙት ወንጀል በዘር ማጥፋት እስኪጠየቁ ወደሁዋላ አንልም...>> ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ አቶ ኦባንግ ሜቶ በቅርቡ ከአገር የኮበለሉት የጋምቤላ ክልል የቀድሞ...
View Articleየአማራውን ሕዝብ ክብር የደፈሩና ያዋረዱ አምባገነን ገዥዎች ለፍርድ ይቅረቡ!!!
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ‹‹ጉድ ሳይሰማ…›› እንደሚባለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በስርዓቱ እየተፈፀመበት ካለው ጭቆናና በደል፤ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋ፤ አፈናና ስደት፤ ሙስናና የመልካም አስተዳደር እጦት በተጨማሪም በአምባገነን ገዥዎች እየተዋረደ፣ በአደባባይ እየተሰደበና...
View Articleለሌተናል ጄነራል ጃገማ ኬሎ በባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የክብር መግለጫ ተበረከተላቸው
የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ትላንት ጥር 25 ቀን 2006 ዓ.ም ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉአላዊነት መከበር ያበረከቱትን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እውቅና ለመስጠት በቅርቡ 93ኛ ዓመታቸውን ላከበሩት ሌተናል ጀነራል ጃገማ ኬሎ የክብር መግለጫ ምስክር ወረቀት እንዳበረከተላቸው የማህበሩ ምክትል ጸሀፊ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ::...
View Article“የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው”–ሌንጮ ባቲ (ቃለምልልስ)
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኦቦ ሌንጮ ባቲ አውስትራሊያ ውስጥ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ “”የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው” ሲሉ ተናገሩ። ኦቦ ሌንጮ በቃለምልልሳቸው ስለ አንቀጽ 39 ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን...
View Articleየፕሬስ ነጻነት በዴሞክራቲክ ልማታዊ መንግስት ድባብ ውስጥ – ከሙሼ ሰሙ
ከሙሼ ሰሙ ከመርህ አኳያ ማንኛውም መንግስት የኢኮኖሚ ስርዓቱ ልማታዊም ሆነ ሊብራሊዝም ፋይዳው የሰውን ልጅን ቁሳዊና መንፈሳዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡ እንደ ፋሺዝም ካሉ ለሰው ልጅ ጠር ከሆኑ የፖለቲካ ፍልስፍናዎች በስተቀር የመንግስታት ርዕዮተዓለም ከየትኛውም የፍልስፍና ማዕከል ቢነሳም ዴሞክራሲያቸው በይዘትም ሆነ...
View Articleአርቆ ለማየት ግመል ጀርባ ላይ መቀመጥ ያስፈልገናል ወይ? –ከመኳንት ታዬ (ደራሲና ገጣሚ)
ከመኳንት ታዬ(ደራሲና ገጣሚ) መሬት ከሠው ልጅ ጋር ቁርኝት ካደረገችበት የዘመን አመታት ከዚህ ግዜ ጀምሮ ሀጥዑ ነበር። ከዚህ ግዜ ጀምሮ ፃዲቅ አልነበረም ብላ ለፈጠራት ያማረረችበት ርዕስ አልተፃፈም።መሬት ከአፈር አፈር ከሰው ልጅ አለና እንዲህ ባለ የእድገት ርዝማኔ ውስጥ የትዬእለሌ የሆኑ በክንዋኔዎች ተካሂደው...
View Articleመንግስት ትኩረት ይስጠን በሚል ለቅሬታ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ቢሮ ደጃፍ የወጡ የሳዑዲ ተመላሾች በፖሊስ ተበተኑ
በቪዲዮው ላይ የምታይዋቸው የሳዑዲ ተመላሾች በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ወደ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር መፍትሄ ፍለጋ ሲሄዱ ነው። (ዘ-ሐበሻ) “መንግስት እየለመነብን ነው፤ ለምኖብንም ምንም ያቀመሰን ነገር የለም፤ እኛ ግን በጊዜያዊ ማረፊያ ውስጥ ተቀምጠን በችግር እየተቆላን ነው” ያሉ በስንት ኢትዮጵያውያን እምባና ሰላማዊ ሰልፍ...
View Article