Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስሜቱ ይቁምና እስቲ አማራጮችን በእርጋታ እንመልከት –ግርማ ካሳ

«አበው ሲተርቱ ላም ባልዋለበት ኩመት ለቀማ ይላሉ። ሰላም ጠላቱ ከሆነ የአገዛዝ ቡድን ጋራ በሰላማዊ ትግል ገጠሞ ሰለማዊ ድል አስመዘግባለሁ ብሎ ማሰብ ከሰላማዊ ጭንቅላት የሚፈልቅ ሰላማዊ አስተሳሰብ ነዉ ብዬ አላምንም። …ትግል ሱስ አይደለም። እንደ አቦል ቡና ሱስ አይደለም። አሁን የምናየዉ የሰላማዊ ታጋዮች፣ የትግል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባንዳ ደም

…………….. እዚያ ቀዬ እዚያ መንደር እነዚያ እልፍኝ እዚያ ሰፈር ያሉ ሰወች ምን ነክቷቸው ሰው መሆንን የሚንቁ ከራሳቸው የሚጣሉ ከራሳቸው የሚርቁ ምን ተውሳክ ነው የምን ደዌ የምን ዛር ነው የምን ጋኔን መለያቸው ሀገር መካድ ጥረታቸው ታሪክ መናድ ስብከታቸው ማንነትን ማደባየት ስኬታቸው ሀገር ወዳድ ማሰቃየት እዚያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብርሃ ደስታ የአረና አባላትን እንዲደበድቡ በሕወሓት የተቀጠሩት አብዛኞቹ ኤርትራውያን እንደሆኑ መረጃ ደረሰኝ አለ

አብርሃ ደስታ(ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት በደረሰበት ጫና፣ እንግልት፣ እስር እና ድብደባ እንዲሁም የአካባቢው ፖሊስ ለስብሰባው ጥበቃ አልሰጥም በማለቱ ለመሰረዝ የበቃው የአዲግራቱ የአረና ስብሰባን ተከትሎ በቅስቀሳ ላይ የነበሩትን አባላት በሕወሓት ዘንድ በተከፈላቸው ኤርትራውያን እንደተደበደቡ መረጃ ደርሶኛል ሲል አብርሃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ ለድንበር መከበር፤ የቅማንት ማህበረሰብ የማንነት መብቱ እንዲከበር በተመሳሳይ ቀን ሰልፍ ሊወጡ ነው

“በጥይት ትመታላችሁ፣ መትረየስ ጠምደን እንፈጃችኋለን እያሉ እያስፈራሩን ነው” - የቅማንት ማህበረሰብ የማንነት መብት ጥያቄ ሰልፍ አስተባባሪዎች በዘሪሁን ሙሉጌታ (የሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር) በመጪው እሁድ ጥር 25 ቀን 2006 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር መካከለል ጉዳይ ለሕዝብ ግልፅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በዝዋይ የታሰሩት ባለቤቴ እዛው እስር ቤት መሞታቸውን ሕዝብ ይወቅልኝ”–ወ/ሮ ፈሪሃ አብድርሃማን

በዳዊት ሰለሞን (ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው) አቶ አህመድ ነጃሽ ሐሰን በ2002 ዓ.ም በተደረገ አገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ክልል የኦሮሞ ኮንግረስ/ መድረክን በመወከል ተወዳድረው ነበር፡፡የፖለቲካ ተሳትፏቸውን እንዲያቋርጡ በተለያዩ መንገዶች ሲነገራቸው ቢቆዩም በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ ማሰማትና መደራጀት ህገ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: “ከእርሱ ጋር አብረን መሆኑ ያማል፤ ጨርሶ ከእርሱ መራቁም ከብዶኛል፤ ምን ይሻለኛል?”

በቅድሚያ ለጥያቄዬ መልስ ለመስጠት በመቻላችሁ ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንዴት ናችሁ? ጤና ይስልኝ፡፡ ስሜ ሃና ይባላል፡፡ ዕድሜዬ 28 ነው፡፡ በአንድ ዩኒቨርሲቲ ተምሬ በሶሲዮሎጂ ተመርቄ በሙያዬ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ፡፡ የምኖረው ከቤተሰቦቼ ጋር ነው፡፡ ከልጅነት ጀምሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽንና የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች –ዘንድሮስ ተሸላሚ ያገኝ ይሆን ወይ?

በአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ ከጥቂት ወራት በፊት የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ኮንፈረንስ አዘጋጅቶ የነበረ ሲሆን ኮንፈረንሱ አፍሪካ ውስጥ ስላለው የመልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ በተመለከተ እንዲሁም አህጉሪቷ ወደፊት ስለሚኖሩዋት እድሎችና ስላጋጠሙዋት ችግሮች ከተለያዩ ሃገራት ከመጡ ፖለቲከኞ፤ ታዋቂ ግለሰቦችንና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር የሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና ደጋፊዎች ታሰሩ

(ዘ-ሐበሻ) የፊታችን እሁድ በጎንደር ከተማ የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ በማስመልከት ሕዝቡ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ወጥቶ ለሱዳን በሚሰጠው መሪት ዙሪያ ድርጊቱን እንዲቃወም በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና ደጋፊዎች በጎንደር ከተማ መታሰራቸው ተሰማ። ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ አካባቢ የደረሳት መረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስር ላይ የሚገኙት የሙስሊሞች ጉዳይ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀጠሮው ተራዘመ

(ዘ-ሐበሻ) በእስር ላይ የሚጎኙት የሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ጥር 22 ቅነ 2014 ዓ.ም ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ የተገረ ቢሆንም ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ላልታወቀ ጊዜ ቀጥሮው መራዘሙ ታወቀ። ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀርበው የጥፋተኝነት ብይን የተላለፈባቸው እነዚሁ የሙሊሙች ጉዳይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ታሪክ ለባለ ታሪኩ” –ከገብረመድህን አረአያ

(ገብረመድህን አረአያ ከፐርዝ አውስትራሊያ)ኢትዮጵያ ሃገራችን ትልቁ እድሏ ከጥንት ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ብዙ የታሪክ ሊቃውንትና ጸሓፍት ያፈራች ሃገር መሆኗ ነው። በጥንቱ ዘመን በኢትዮጵያ መቀመጫቸውን አክሱም ያደረጉት ነገሥታት ታሪካቸውን እና ጥበባቸውን በሳብኛና በግእዝ እያጻፉ አዘጋጀተዋል። በመቀጠልም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወርቃማዎቹ ብዕረኞች”

ናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ) (ናትናኤል ካፕትይመር)“እናንት ከእስር ቤት ፍርግርግ ጀርባ ያላችሁ የእውነት ሐዋርያዎች የቆማችሁለትን ፣ የተሰቃያችሁለትን እውነት የኢትዮጲያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን አለም ያውቀዋል አካላች ሁ እስር ቤት ሆኖ በህመም በግርፋት ቢሰቃይም ስብዕናችሁ ግን ውብ ሆኖ ይኖራል” አምባገነኑ የወያኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ፍቅረኛ ልታጡ የቻላችሁባቸው 8 ምክንያቶች

በሊሊ ሞገስ አንዳንድ ሰዎች መርጠው ብቸኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ቅርብ ጊዜ ከጥሩ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ በመውጣታቸው ምክንያት እና የሚመስላቸውን ሰው እስከሚያገኙ ድረስ ብቸኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የዚህ ፅሑፍ አላማ ብቸኛ ሆኑ ወንዶችን እና ሴቶችን በሙሉ አንድ ሳጥን ውስጥ ጨምሮ ብቸኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] መድኃኔዓለም በእርቅና በሰላም ጎዳና ይምራችሁ

የተከበራችሁ የሚኒሶታ ደብረሰላም መድኅኒዓለም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምእመናን፤ አባቶች ካህናት፤ ወንድሞች ዲያቆናት ከሁሉ አስቀድሜ የከበረ የኢግዚአብሔር ሰላምታየ ከካናዳ ይድረሳችሁ። ሚኒሶታን በተለያየ ጊዜ ጎብኝቻታለሁ። . በመጣሁበት ጊዜ ሁሉ መድኅኒዓለም ቤተከርስቲአናንን ሳልሳለምና ፀሎት ሳላደርግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የህዝብን የነጻነት ፍላጎት አፍኖ እስከ መጨረሻው መቆየት አይቻልም”–ሸንጎ

ከሸንጎ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ጥር 22፣ 2006 ለ22 አመታት የዘለቀው የህወሀት ኢህአዴግ የግፍ አገዛዝ ዛሬም እንደትላንቱ እድሜውን ለማራዘም ያፈና ተጋባሩን ቀጥሎበታል። ባለፉት ሳምንታት እና ጥቂት ወራት ብቻ አሳፋሪ በሆነ መልኩ በአረና ፓርቲ አባላት ላይ ድብደባ እና አሰጸያፊ ተግባር ተፈጽሟል። ለምሳሌም ባለፈው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለፊታችን ሰኞ መዘዋወሩን ለጠበቆቻቸው በስልክ ተነገራቸው

ከአቡዳውድ ኡስማን ለጥር 22 ተቀጥረው የመከላከያ ምስክራቸውን ለፍርድ ቤቱ እንዲያቀርቡ የታዘዙት ኮሚቴዎቻች፣ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን በቀነ ቀጠሯቸው መሰረት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀነ ቀጠሯቸው መራዘሙን እንደተገለፀላቸው በሰበር ዜና በማህበራዊ ድህረ ገፅ በሆኑት በፌስቡክ እና በቲውተር አድራሻችን ዘግበን ነበር።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት መተማ አካባቢ ጥቃት ፈጸምኩ አለ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የአገራችን ኢትዮጵያን ዳር ድንባር ለሱዳን ለማስረከብ ሽር ጉድ እያለ የሚገኘውን የወያኔን አገዛዝ ጸረ-አገርና ጸረ-ህዝብ እንቅስቃሴ በመቃወም በመተማ አካባቢ ልዩ ስሙ ዘባጭ ባህር በተባለ ቦታ ከወያኔው 24ኛ ክፍለ- ጦር ጋር በጥር 21- 2006 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሠዓት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ክ/ሃገር ሳንጃ ወረዳ የልዩ ሃይል አዛዥ ሻለቃ ቀለሙ ክብረት መገደላቸው ተሰማ

(ዘ-ሐበሻ) በጎንደር ክ/ሃገር ሳንጃ ወረዳና አካባቢው ሕዝብን ሲያሰቃይ ነበሩ የተባለት የልዩ ሃይል አዛዥ ሻለቃ ቀለሙ ክብረት መገደሉ ተሰማ። የአርበኞች ግንባር ለግድያው ሃላፊነቱን ወስዶ “ግለሰቡ የተገደለው በጥር 21-2006 ዓ.ም ከቀኑ 12 ሰዓት ላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰርጎ ገቦች ማሰሮ ደንብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለዶክተር ታደሰ ብሩ –ባሉበት!

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) ከምቸገርባቸው ነገሮች አንዱ ለምጽፋቸው መጣጥፎች ርዕስ ማውጣት ነው፡፡ አንዳንዴ ርዕሴና በጽሑፌ ውስጥ የማነሳው ጉዳይ አልገናኝ ይሉብኛል – ልክ እንደአሁኑ፡፡ ዛሬና አሁን ለዶክተር ታደሰ ብሩ የምለው አንድም ነገር የለኝም፡፡ ነገር ግን እሱ አሁን በትምህርት ብልጭታ የኢሳት ቆንጅዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዬማረተ ማጭድ ሸክም፤ በሀቅ ጭብጥ ይረታል።

ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ንጋት ላይ እንደ ሀገሬ ገበሬ ካሊሜን ተከናንቤ ጉብ አልኩ። ያው ብራና እና ኮቢን በማገናኘት ሰንበት ላይ ከእናንተ ከውዴቼ ጋር ለመታደም ፈለግሁ። ከተሳካና ሃሳቤ ተሳክቶ ጡሑፌ መልክ ከኖራት መንገዱ ጨርቅ ያደርግላታል። ይገርማችኋል … በነፃነት አንደበት እርምቷን፣ ወቀሳዋን፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም በሰልፍ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ 8 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ፤ ሰልፉ ነገ በጎንደር ይደረጋል

ከዳዊት ሰለሞን ትናንት ታስረው አመሻሹ ላይ ተፈትተው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ ማለዳ ለነገው ሰላማዊ ሰልፍ ህዝብን ለመቀስቀስ አደባባይ እንደወጡ በፖሊስ በድጋሚ መያዛቸው ተዘገበ። ሰላማዊ ሰልፉ የኢትዮ –ሱዳን የድንበር ስምምነትን መንግስት ግልጽ እንዲያደርግና በድንበር ማካለሉ ወቅትም ህዝቡ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>