የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኦቦ ሌንጮ ባቲ አውስትራሊያ ውስጥ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ “”የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው” ሲሉ ተናገሩ። ኦቦ ሌንጮ በቃለምልልሳቸው ስለ አንቀጽ 39 ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን “መግባባት ካለ ማንም መገንጠልን አይፈልግም፤ ሰዎች አንቀጽ 39ን መፍራት ሳይሆን አንቀጽ 39ኝን የሚያስነሱ ችግሮችን መፍታት ነው ያለባቸው” ብለዋል። ቃለምልልሱን ያድምጡት።
↧
“የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው”–ሌንጮ ባቲ (ቃለምልልስ)
↧