Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም”የሚል ቦይኮት ተጠራ

(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ሕዝብ ተቋቁሞ ሆኖም ግን የጥቂት ብአዴን ባለስልጣናት ከርስ መሙያ ሆኗል የሚባለው ዳሸን ቢራ ላይ ኢትዮጵያውያን የመጠጣት ማእቀብ (ቦይኮት) እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። ጥሪው የቀረበው ሰሞኑን በተለያዩ የሶሻል ሚድያዎች የክልሉ ባለስልጣን የሆኑት አቶ አለምነህ መኮንን እመራዋለሁ የሚሉትን የአማራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …ትምህርት ቤታችን እና ኮሚኒቲውን የከበበው አደጋ … !

የመምህራን ማስጠንቀቂያ … ሰሞነኛው የጅዳዎች ጉዳይ የመኖሪያ ፈቃድን በማስተካከል ዙሪያ ቢሆንም ከ 3000 (ከሶስት ሽህ) በላይ ታዳጊዎችን የሚያስተናግደው የጅዳው አለም አቀፍ ት/ቤት አሁንም አደጋ ላይ መሆኑን እየሰማን ዝም ብለናል! ከሳምንታት በፊት መምህራን አመጽ አድርገው ነበር ። ከቀናት በፊትም 25 መምህራን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እግዚአብሔርና ፋሺሽቶቹ”

ቫቲካን ከሙሶሊኒ ጋር ስለ ነበራት ሕብረት ስለ ዴሽነር መጽሐፍ፤ በኪዳኔ ዓለማየሁ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ዋናው ምንጩ በሆነው፤ እ.አ.አ በ2013 (2006 ዓ/ም) ታትሞ ለንባብ በደረሰው፤ ካርልሔንዝ ዴሽነር (Karlheinz Deschner) “እግዚአብሔርና ፋሺሽቶቹ – የቫቲካን ሕብረት ከሙሶሊኒ፤ ፍራንኮ፤ ሒትለርና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ: የነፃው ፕሬስ ፀር!

በቅዱስ ዩሃንስ ነፃ- ፕሬስ ለነፃነት፤ ለፍትህና ለእኩልነት የሚኖረውን አስተዋፅኦ የሚገነዘቡ ገዢዎች ፕሬሱ ለአንባገነንነት አገዛዛቸው የሚመች ስለማይሆን ይፈሩታል፤ ይጠሉታል፤ ያጠፉታል። ወያኔም እያደረገ ያለው ይህንኑ ነው። ነፃ ፕሬስ የሀሳብ ነፃነት መብት አልፋና ኦሜጋው ነው ብል ማጋነን አይሆንም። የነፃ ፕሬስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፊላደልፊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ለተመለሱ መርጃ $23,000 ሰጡ

ከግራ ወደ ቀኝ ሻፊ አደም፣ ግርማዬ ጅሩ፣ በለው አሰፋ፣ ነጋሽ ገብረህይወት . ማርያ ሞሬኖ (ከIOM), ሃብታም ጌታሁን፣ ጌታቸው ወርቅዬ እና አዲሱ ሃብቴ (ዘ-ሐበሻ) በሳዑዲ አረቢያ ስቃይ ደርሶባቸው ወደ ሃገራቸው ለተመለሱ መርጃ ይሆን ዘንድ ሰሜን አሜሪካ ፊላደልፊያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ተነሱ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ከ31 ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያበቁት፣ ለዓለም ዋንጫ ተሳትፎም ጥሩ ውጤት በምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያስመዘገቡት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ከአሰልጣኝነታቸው ተነሱ። ከቀናት በፊት በቻን የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደካማ ውጤት መመዝገቡን ተከትሎ በተሰጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግጥም፡ ጤናችን ይጠበቅ በሁላችን

(ተፈራ ድንበሩ) የወጣችሁትን ተራሮች ጥላችሁ የሮጣችሁትን ሜዳዎች ትታችሁ አፈር ሳር ቅጠሉ እየናፈቃችሁ በምኞት በተስፋ ቀን እንዲያልፍላችሁ በረሀ አቋርጣችሁ የተሰደዳችሁ ከዘመድ አዝማዱ በመለየታችሁ ባይተዋርነቱ ናፍቆት ሳያንሳችሁ በሰው አገር ደግሞ ኑሮ እንዳይከፋችሁ ያገር ቤቱን እድፍ ከልብ አጥባችሁ ንጹሕን ልበሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጦሰኛው የዐይን ኩልና መሬት ቅርምት በኢትዮጵያ

ይሄይስ አእምሮ እንደመነሻ – በዚህች ቅጽበት በኢቲቪ እየተላለፈ የሚገኘውን አንድ የእንግሊዝኛ ፕሮግራም ብትመለከቱ አዲስ አበባን የምታውቋት በጣም ልትገረሙ ትችላላችሁ፡፡ ወጣቷ ሴት ጋዜጠኛ ለፈረንጆችና አዲስ አበባን ከእግር እስከራሷ ለማያውቋት ቄንጠኛ የኢትዮጵያ ወይም የሌላው ዓለም ዜጎች ስለዚህችው ገሃነም ከተማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደመቀ መኮንን: ልምድ ያለው ውሸታም

(ከሁኔ አቢሲኒያዊ) * v ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 3481 መምህራን ከስራቸው ለቀዋል v አዲስ አበባ ውሰጥ በበርካት ት/ቤቶች በአንድ ክፍል ውስጥ ከ90 በላይ ተማሪ ይማራል v ልጁን በመንግስት ት/ቤት የሚያስተምር አንድም ባለስልጣን የለም v በስኳር ቴክኖሎጂ የተማረ የሰው ኃይል የለም ብለዋል አቦይ ስብሀት v...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን ከቅርጫ ለማትረፍ –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም የአሁኑ አስገራሚ ጊዜ ሸክስፒር፣ ጁሊየስ ቄሳር በሚለው ፅሁፉ ላይ ለተናገረው አነጋገር ልዩ ትርጉም ይሰጠዋል፣ “ሰዎች የሰሩት ተንኮል ከመቃበራቸው በላይ ሀያው ሆኖ ይኖራል” ብሎ ነበር ሸክስፒር፡፡ በአሁኑ ጊዜ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ከሰሩት ተንኮሎችና ጭራቃዊነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማራውን በተሳደቡት አቶ አለምነው መኮንን ላይ በባህር ዳር ሰልፍ ሊደረግ ነው፤ በአድዋና አዲስ አበባ የአድዋ ድል በዓል...

– አማኑኤል ዘሰላም የአንድነት ፓርቲ፣ በሶስት ከተሞች ታላላቅ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች፣ ለማድረግ መወሰኑን ከሚሊየነሞች ድምጽ ለነጻነት ፌስቡ ገጽ አነበብኩ። እንቅስቃሴዎቹ የሚደረጉባቸው ከተሞች፣ አድዋ፣ አዲስ አበባ እና ባህር ዳር ናቸው። በአድዋ እና በአዲስ አበባ ከሌሎች ደርጅቶ ጋር በጋራ በመሆን (መኢአድ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ዙሪያ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጠ

(Updated) (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ውስጥ የተፈጠረውን የሃሳብ ልዩነትና የህግ ተጥሷል ጥያቄ በተመለከተ በገለልተኛነት እንዲቆይ ከሚፈልገው ወገን በተወከሉት ወገኖች የቀረበውን አቤቱታ እና በተከላካይ ደብረሰላም ቦርድ መካከል ያለውን ጉዳይ (Temporary Restraining...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳንሆዜ፤ ከተማ እና አጎራባች ከተሞች፤ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በህብረት የወያኔን ሴራ እናምክን!!

በሳንሆዜ፤ ከተማ እና አጎራባች ከተሞች፤ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በህብረት የወያኔን ሴራ እናምክን!! ሐገራችን ኢትዮጵያ የአንጸባራቂ ታሪክ ባለቤት፤ ለአፍሪካና እንዲሁም በአለም ዙሪያ ለሚኖሩ ጥቁር ህዝቦች በሙሉ እንደ አጥቢያ ኮከብ የምትታይ መሆኑዋ በወዳጅም በጠላትም የተመሰከረ ሃቅ ነው። ታሪካዊ ጠላቶች፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስልክ ጠላፊው ሰላይ “ጋዜጠኛ”

በማህሌት ነጋ (ሲያትል) ከሁሉ የእኔን ቀልብ የሳበው የቀጂው ማንነት ነበር። ለማጣራት ያደረኩት ጥረት ብዙም ግዜ አልፈጀብኝም። አበበ ገላው በዚሁ “ሊክድ” በተባለው ቅጂ “እኔ ከሞትኩም እንደ ሃየሎም መጠጥ ቤት በከንቱ መሞት አልፈልግም። መሞት የምፈልገው ለአላማ ነው ይላል።” በዚህ ግዜ አንድ ሳቅ ይሰማል። የኢያጎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የዛሬ ምሽቱ የገንዘቤ ዲባባ እና የአበባ አረጋዊ ፍጥጫ በስቶክሆልም

ከቦጋለ አበበ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው የወቅቱ የመካከለኛ ርቀት ኮከብ አትሌቶች መካከል ገንዘቤ ዲባባና አበባ አረጋዊ ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። አበባ አረጋዊ ካለፈው የለንደን ኦሊምፒክ በኋላ ዜግነቷን ቀይራ ለስዊድን መሮጥ ብትጀምርም የኢትዮጵያ ፍሬ መሆኗ አይካድም። ሁለቱ አትሌቶች በአንድ ሺ አምስት መቶ ሜትር ለአገራቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ዙሪያ የቴሌኮንፍረንስ ጥሪ ለመላው ኢትዮጵያውያን

ሸንጎ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይትና ገለጻ ለማድረግ የፊታችን እሁድ ፌብሩዋሪ 9 ቀን 2014 ቴሌኮንፈርንስ ጠርቶ ማንኛውም ስለድንበሩ ያገባኛል የሚል ኢትዮጵያዊ እንዲገኝ ጥሪውን አቅርቧል። የጥሪው ወረቀት የሚከተለው ነው፦ Related Posts:አንድነት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር…ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር «ኦሮሞዉን» ጎድቷል

- አማኑኤል ዘሰላም የኢትዮጵያ ፈዴራል ሕገ መንግስት አንቀጽ 46 «ክልሎች የሚዋቀሩት በሕዝብ አሰፋፈር፣ ቋንቋ፣ የማንነት እና ፈቃድ ላይ በመመስረት ነዉ» ይላል። አንቀጽ 47 ደግሞ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሩፑብሊክ አባላት የሆኑቱን ክልሎች ይዘረዝራቸዋል። እነርሱም የትግራይ፣ የአፋር ፣ የአማራ፣ የሱማሌ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገንዘቤ ዲባባ በ3000 ሺህ ሜትር ስቶክሆልም ላይ ዛሬ ያሸነፈችበት ቪድዮ

ገንዘቤ ዲባባ በ3000 ሺህ ሜትር ስቶክሆልም ላይ ዛሬ ያሸነፈችበት ቪድዮ Related Posts:Sport: መሠረት ደፋር የ5ሺህ ማጣሪያ…Sport: የዛሬ ምሽቱ የገንዘቤ ዲባባ እና…Sport: የመሠረት ደፋርና ገንዘቤ ዲባባ…በሳዑዲ አረቢያ ያለው ስቃይ…በስዊድን ቅድስት ሥላሴ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የፍርድ ቤቱ ውሎ ይህን ይመስል ነበር –ከቤዛ ለኩሉ ሰንበት ት/ቤት ሕዝብ ግንኙነት

ከሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የቤዛ ኩሉ የሰንበት ትምህርት ቤት ለሕዝብ ያወጣው መረጃ ለዘ-ሐበሻ ደርሷል። የሰንበት ትምህርት ቤቱ ሕዝብ ግንኙነት ያሰራጨው ዜና እንደወረደ ይኸው፦ የቤተክርስቲያን ውሎ በጲላጦስ አደባባይ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ዛሬ ቤተክርስቲያናችን በጲላጦስ አደባባይ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብሄሬ ኢትዮጵያዊነት ነዉ

- ግርማ ካሳ ከበደ ካሳ የሚባሉ አፍቃሪ ኢሕአዴግ ግለሰብ “አንዳንድ ሰዎች «ብሄር ..?» ተብለው ሲጠየቁ «ኢትዮጵያዊ!!!…» እያሉ የሚመልሱት፣ የራሳቸዉን ማንነት የኢትዮጵያ ማንነት አድርገው ያስቀመጡና በራሳቸው ማንነት የሌሎቹን ለመጨፍለቅ የሚያልሙ – የቅዠት ታንኳ ቀዛፊዎች ናቸው…. ተዛብታችሁ ሌላንም ለማዛባት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>