Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Hiber Radio: ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ለዋሽንግተን ከተማ የሰጡት የዝሆን ጥርስ መሰረቅ ይፋ ሆነ

$
0
0

የህብር ሬዲዮ ጥር 4 ቀን 2006 ፕሮግራም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ

<...መንግስት ማስተዳደር ኢኮኖሚውን መምራት ስላቃተው ነው በሰማያዊ ፓርቲ ላይ ውንጀላ የሚያደርገው...እታሰራለሁ ብዬ አልፈራም። እስር ስላለ ነው ፖለቲካ ውስጥ የገባሁት...> ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰሞኑን የመንግስት ፓርቲያቸው ላይ የከፈተውን ክስ አስመልክቶ ለህብር ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ

ህብር ለሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በርከት ያሉ አቄዎችን አቅርበናል።

ከተቃዋሚዎች ጋር ለምን እንደማይተባበሩ፣ ብቻቸውን ሰልፍ በማድረግ ብቻ ለውጥ ያመጡ እንደሆን? ኢህአዴግ ከጀርባቸው አለ ስለመባሉ ተጠይቀው ምላሽ ሰጥዋል ተከታተሉት።

ዶ/ር ኤፍሬም መኮንን ወቅታዊ ስለሆነው አደገኛ ጉንፋን ወቅታዊ ምላሽ ሰጥተዋል።

የቀድሞ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስቴር ኤርያል ሻሮን ምንታ ማንነትና ሰሞኑን ሞታቸውን ተከትሎ ስለተሰጡ አስተያየቶች ዘገባ

በ2013 የኢትዮጵያ የአገር ውስጥ ፖለቲካ ከየት ወዴት ? የሕወሃት የቡድን ፍጥጫ በአነ ማን አሸናፊነት ይጠናቀቃል? ልዩ ቅኝት

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

- በቬጋስ በከባድ ጉንፋን ሶስት ሰዎች መሞታቸው ይፋ ሆነ

* ባለስልጣናት ህብረተሰቡ ክትባት እንዲወስድ ጠይቀዋል

- የኢትዮጵያዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት መሪ ከህወሐት ሰዎች የግድያ ማስፈራሪያ ደረሳቸው

* የካናዳ ፖሊስ ጉዳዩን እየመረመረ ነው

- የጃፓን ጠቅላይ ሚኒ ስትር የአበበ ቢቂላን ቤተሰቦችን በአዲስ አበባ ጉብኝታቸው ወቅት ያነጋግራሉ

- ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ለዋሽንግተን ከተማ የሰጡት የዝሆን ጥርስ መሰረቅ ይፋ ሆነ

- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አገር ቤት ሲገቡ እታሰራለሁ ብለው እንደማይፈሩ ገለጹ

- የቀድሞው የቤንሻንጉል ክልል ፕሬዝዳንት በእስራት ተቀጡ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>