በአዲስ አበባ ሕዝብን ሲቀሰቅሱ የነበሩ 5 ሰዎች ታሰሩ
“እኔ በአዋጅ ሳይሆን በትዕዛዝ ነው የምመራው፤ እሰር የሚል ትዕዛ ደርሶኝ አስሬያቸዋለሁ” - የፖሊስ አዛዥ የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) (ዘ-ሐበሻ) የፊታችን እሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ዓ.ም (ኦገስት 25 ቀን 2013) በአዲስ አበባ በሚገኘው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መ.ኢ.አ.ድ/ ዋና...
View ArticleSport: ሙስሊም ተጨዋችና እግርኳስ
ከሊሊ ሞገስ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 ላይ ታትሞ የወጣ) ፓፒስ ዴምባ ሲሴ ሃይማኖቱን አ ጥባቂ ሙስሊም ነው፡፡ እስልምና ደግሞ ወለድን መብላት ይከለክላል፡፡ የወለድ ስርዓት ያለበት የፋይናንስ አሰራር ውስጥ ተከታዮቹ እጃቸውን እንዳያስገቡ ይደነግጋል፡፡ ኒውካስል ዩናይትድ wonga ከተባለው ኩባንያ ጋር የማሊያ...
View Articleኢሕአዴግ እሁድ በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፤ ድምጻችን ይሰማ “መንግስት ሙስሊሙን እየዘለፈ ነው”አለ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዛሬ እንደዘገበው “አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 27/2005 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ” ብሏል። በሌላ በኩል ድምጻችን ይሰማ “አክራሪነትን ለመዋጋት ተብለው በተዘጋጁ...
View Articleየአንድነት የራት ምሽት በቶሮንቶ ከተማ
Related Posts:ታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaወቅታዊ ጥሪ – በስደት የኢትዮጵያ…
View Articleማን ይናገር የነበረ….. የታኅሣሡ ግርግር እና መዘዙ!
(በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) Email: solomontessemag@gmail.com ዕድል አጋጣሚ፣ ለሰው ልጅ ስትመጣ፣ መልካምና ክፉ፣ አላት ሁለት ጣጣ !!! (ከበደ ሚካኤል፣ “የዕውቀት ብልጭታ”፤) የታኅሣሥ 1953ቱን (ዓ.ም) “ሥዒረ-መንግሥት” ዋዜማ፣ መባቻና...
View Articleየአንድነቶች ሰላማዊነት ጽናት በባሌ ሮቤ እና በፍቼ ኦሮሚያ! (ግርማ ሞገስ)
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ነሐሴ 20 ቀን 2005 ዓ.ም. (August 26, 2013) አቶ ግርማ ሞገስ “አንድነት ፓርቲ ሳይገድል እየሞተ ህገ-መንግስቱን የማስከበር ሰላማዊ ትግሉን አጠንክሮ ዛሬም ወደፊትም ይቀጥላል፡፡” የሚለውን መርሃቸውን አንድነቶች ካስተዋወቁን ከርመዋል። ባለፈው...
View Articleበሐውዜን ከተማ የህዝብ ተወካዩ ህዝብ እያስፈራራ ነው
-ከአብርሃ ደስታ (መቀሌ) በሐውዜን ከተማ እየተፈፀመ ያለው ያስተዳደር ብልሹነትና የልማት አድልዎ የህዝብ ቁጣ ከቀሰቀሰ ሰንብቷል። ሐውዜን የከተማነት ደረጃ ተነፍጓታል። ህዝቡም ከወረዳ አስተዳደር ጀምሮ እስከ ዞን፣ ክልልና ፌደራል መንግስት ድረስ የልማት ጥያቄውን ያስተጋባ ቢሆንም አግባብ ያለው መልስ የሚሰጥ...
View Articleመንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን!!!!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን ሰማያዊ በህገ መንግሥቱ በተደነገገው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቱን ተጠቅሞ ለመንግሥት ጥያቄዎችን በማቅረብ ግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ አድርጓል፡፡ መንግሥት ላቀረብናቸው ጥያቄዎች በሦስት ወር ውስጥ መልስ የማይሠጥ ከሆነ...
View Articleየሞረሽ አባል ነኝ- ለምን ሞረሽ?
ስለ ሞረሽ ከመናገራችን በፊት የሞረሽን ምንነት መገንዘብ ያስፈልጋል፤ ነገሮችን በቅጡ ከተረዱ ለማማትም መረጃን መሰረት ማድረጉ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፤ ሞረሽ የሚለውን ቃል ከደስታ ተክለወልድ መዝገበ ቃላት ስንፈልገው ከዚህ በታች ያለውን ትርጉም ይሰጣል፤ ሞረሽ (የሌሊት ጥሪ፥ እከሌ ሞተ፦አለፈ ተጎዳ...
View Article“ምን አዲሱ ትውልድ ብቻ የነገውም ዕዳ ውስጥ ተነክሯል”
ከሱሊማን አህመድ/ከለንደን ወያኔ እንደወትሮው ሁሉ ለሥልጣኑ ማቆያ ወዳጅ ለማፍራት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት በድብቅ እየተደራደረ የመሸጡን ተግባር ትልቁ ሥራው አድርጎ ገፍቶበታል። ይህንን አደገኛ የወያኔ ፕሮግራም መላው ኢትዮጵያዊይም ሆነ አለን የሚሉ የፖለቲካ ድርጅቶች (ትንሹም ትልቁም) በቸልታ የሚያዩት አገራዊ...
View Articleግልጽ ደብዳቤ ለሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት (አማኑኤል ዘሰላም)
አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com ነሐሴ 21 ቀን 2005 ዓ.ም ለተከበሩ ኢንጂነር ይልቃል፣ ለክቡራን ከፍተኛ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት፣ በቅድሚያ ሰላምታዬ ባላችሁበት ቦታ ይድረሳችሁ! ጤና ይስጥልኝ። ለሰማያዊ ፓርቲ አድናቆት አለኝ። የግራዚያኒ ሃዉልትን በመቃወም ያደረጋችሁት...
View Articleየኢህአዴግ ስውር ሴራ በሮቤ ከተማ ተጋለጠ!!! ሐገሪቷን የሚያስተዳድራት ማነው? የባሌ ሮቤ ሰላማዊ ሰልፍ ለምን ተደናቀፈ?
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ ማብራሪያ የሚሊየኖች ድምፅ ለነፃነት ንቅናቄ በአራቱም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የነፃነት ድምፅ ማስተጋባት ከጀመረ እንሆ ዛሬ ስልሳ...
View Articleየእኛ “መንግስት” –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝከተመስገን ደሳለኝ “በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ...
View Articleህዝበ-ሙስሊሙን ያለአግባብ በስጋት መፈረጅ፤ ማዋከብና መግደል በአፋጣኝ ይቁም!!
የነፃነት ጐህ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አንቀጽ 11 ቁጥር 3 ”መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ ሀይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ” ይላል፡፡በሀገራችን ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ በወታደራዊው ደርግ እንዲሁም አሁን ስልጣን ላይ ባለው ወያኔን ጨምሮ ሁሉም ሀይማኖቶች ከመንግስት ጣልቃገብነት ነፃ ሆነው...
View Articleየጋዜጠኝነት ሙያና ፤ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች አገልግሎት ሲገመገም
ከደምስ በለጠ ስለጋዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው ይሆናል :: ጋዜጠኝነት የተፈፀሙ ፤ የተደረጉ ሁኔታዎችን ፤ በጋዜጣ ስርጭት ፤ በመፅሄት ፤ በመፅሃፍ ፤...
View Articleየነጻነት ዋጋ ስንት ነው? –በአቤል አለማየሁ
በአቤል አለማየሁ በልጅነቱ ከቤተሰቡ ተደብቆ ጀብሎ ሆኖ ሰርቷል፤ ሲጋራ እና ማስቲካ ሻጭ ማለት ነው፡፡ በሰፈሩ የታወቀ የብይ ተጨዋችም ነበር፡፡ ‹‹አሁንም እንደ ከረንቦላ ቆሞ መጫወት ቢቻል ብይ ብጫወት ደስ ይለኛል ነበር›› ባይ ነው፡፡ ዛሬም ድረስ የልብስ ስፌት መኪና ‹‹ሾፌር›› የሆኑት አባቱ ሰይፉ ማሩ ጉንጆ...
View Articleየሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
ከኢየሩሳሌም አርአያ በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች አስታወቁ። ቡድኑ በዋሽንግተን ኢትዮጲያ ኤምባሲ በጀመረውና በመቀጠል በላስቬጋስ፣ ሲያትልና ካሊፎርኒያ...
View Articleበፍቼ በአንድነት ፓርቲ አባላት ላይ የደረሰ ድብደባ
Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…
View Articleየኢሕአዴግ ወታደራዊ ትጥቅ ማምረቻ ፋብሪካ ተቃጠለ
(ይህን የሚሊተሪ ልብስ የሚያመርተው ፋብሪካ ነው የተቃጠለው)በመከላከያ ሚኒስትር የትጥቅና ወታደራዊ ልብስ ስፌት ፋብሪካ ህንጻ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአይን እማኞች ማስታወቃቸውን ኢሳት ራድዮ ዛሬ ዘገበ። የእሳት አደጋ ቃጠሎ በሕንፃው ላይ ጉዳት እንዳደረሰና እንዳወደመ የዘገበው ኢሳት ራድዮ የአደጋውን ምንጭ...
View ArticleSport: ሳሙኤል ኤቶ ቸልሲ ገባ
(ዘ-ሐበሻ) አንዴ ይወጣል አንዴ ይቀጥላል በሚል ሲያወዛግብ የነበረውን የማን.ዩናይትድ አጥቂ ዋይኒ ሩኒን “በ24 ሰዓታት ውስጥ ወደ ቸልሲ መግባት አለምግባቱን እንዲያሳውቅ” የቸልሲው አለቃ ሆዜ ሞሪንሆ የጠየቁ ቢሆንም ለሩኒ ያቀረቡት የ24 ሰዓት ገደብ ሲያልቅ ወዲያውኑ ካሜሩናዊውን አጥቂ ሳሙኤል ኤቶን አስፈርመዋል።...
View Article