የኢቲቪው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ተደበደበ
በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዜናዎችንና መንግስታዊ መግለጫዎችን በማንበብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ መደብደቡን ጓደኛው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ አረጋገጠ። ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ “ኤዲቶሪያል ፖሊሲና ዜና አንባቢ ለየቅል ናቸው – ጥቂት ስለ ተመስገን በየነ ጉዳይ” በሚል በፌስቡክ ባሰራጨው መግለጫ የጋዜጠኛውን መደብደብ...
View Articleኢትዮጵያን እናድን::
ኢትዮጵያዊ ነን የምንሌ፣ ኢትዮጵያን የምንወድ፣ ኢትዮጵያ ቅድስትና ሏገርና ሏገረ እግዚአብሔር ናት እያሌን ያሇን፣ ዯኑዋ ተራሮቿ ሜዲወቿና ወንዞቿ ከሕዝቧ ተርፎ የአሇምን ሕዝብ ሉመግብ የሚችሌ የተፈጥሮ ፀጋ እንዲሊት የምንመሰክር፣ በስሌጣኔ ወዯሗሊ ብትቀርም ታሪኳ ባህሎና ሏይማኖቷ ድንቅየ ነዉ እያሌን ያሇን በሙለ::...
View Articleየማለዳው ወግ …ተመስገን እላለሁም ፣ አልልምም !
በሰላም አውሎ ላሳደረኝ ፈጣሪ ስተኛም ሆነ ስነሳ ” ተመስገን ፈጣሪየ! ” የምትለዋን ምስጋና ከማቅረብ ተቆጥቤ አላውቅም ። ቸርነቱ የማያልቅበት ፈጣሪ አምላኬ አጉድሎብኝ አያውቅም! ጤና ስጠኝ ስለው ጤናውን ፣ ጥበብ መላ ላጣሁለት መላ ስጠኝ ስለው መላ ብልሃቱን ፣ ጉልበቴን አበርታው ስለው ብርታቱን ፣ ቅን ልቦና...
View Articleአስተያየት ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎ(ላ)ሳ፣ ዶ/ር በያን አሶባና ለየደጋፊዎቻቸው
እኔ የታሪክም የፖለቲካም ሰው አይደለሁም፡፡ ግን ታሪክ አዋቂ ነን ፖለቲከኛም ነን የሚሉት ሰዎች ለሕዝብ በሚያካፍሏቸው እነሱ ታሪክ ነው ለሚሉት ፅሁፋቸውና አሰትምሮታቸው፣ ምሁራዊ ነው ለሚሉት ትንታኔያቸውና አስተያየታቸው፣ ስኬትን ያመጣል ለሚሉት ንድፈሀሳባቸውና ዕቅዳቸው ለዘመናት የእኔና የመሰሎቼ አእምሮ ለመቀበል...
View Articleየደህንነት ከፍተኛ ባለስልጣን በቁጥጥር ስር ዋለ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ህወሓት በሁለት ቡድኖች መከፈሉ ይታወቃል። የደህንነት ሓላፊዎችም እንዲሁ በሁለት የተከፈሉ ናቸው። ሁለቱ የደህንነት ሓላፊዎች አቶ ጌታቸው አሰፋና አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ናቸው። በሁለቱም ከፍተኛ ጠብ አለ። አቶ ጌታቸው የነ አርከበ ቡድን ሲሆን አቶ ወልደስላሴ ግን የነ አባይ ወልዱ ሁኖ...
View Articleየኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡- በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ (ከተ/ሚካኤል አበበ)
የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡ ክፍል 13 በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ ከተክለ ሚካኤል አበበ 1- ይህ ጽሁፍ ዓላማው አድናቆት፡ ትችትና ግብዣ ነው። የአንድነት ምሽት በቶሮንቶ ግብዣ። ከአድናቆትና ከግብዣው በፊት ስለፖለቲካ መሪዎችና ስለፖለቲካ ተንታኞች አትቶ፤ የብርሀኑ...
View Articleማኀበረ ቅዱሳን በዌብሳይቱ ላወጣው ርዕሠ አንቀጽ የተሰጠ ምላሽ
እውነት መስካሪ – ከሚኒስታ ማቅ፡ ‘‘ ማኅበረ ቅዱሳን ከዚህ ቀደምም ከማንም በፊት በሀገራችን የአክራሪነት ዝንባሌዎች እንዳሉ በማመልከት በኩል ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል፡፡ “አክራሪዎች” በተለያዩ አካባቢዎች አብያተክርስቲያናትን ሲያቃጥሉ ክርስቲያኖችን ሲያርዱ አካሔዱ መልካም አለመሆኑን በመጠቆም እርምጃ መውሰድ...
View Articleድምፃችን ይሰማ ኢሕአዴግ በጠራው ሰልፍ ላይ በመገኘት አክራሪነትን እንደማይደግፍ በመግለጽ ኢሕአዴግን ሊያሳፍረው ነው
ከድምጻችን ይሰማ የትኛውንም አይነት አክራሪነት ሙስሊሙ ህብረተሰብ እንደሚያወግዝ በእሁዱ ሰልፍ በአደባባይ ያስመሰክራል! ጁምአ ነሐሴ 24/2005 ‹‹አክራሪነትን ሕገ-መንግስቱ ቢፈቅድ እንኳን አንቀበለውም!›› ኮሚቴዎቻችን ለዚህች አገር ሰላም እና ደህንነት መንግስትን ጨምሮ ሁሉም ወገን ከአክራሪነት ሊርቅ ይገባዋል!...
View Article“ትግላችን የህግ የበላይነትን ወደ ማስከበር ተሸጋግሯል!”–ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም. ባካሄደው ታላቅ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለመንግሥት ያቀረብናቸው ጥያቄዎች መልስ ባለማግኘታቸው ለሕዝብ ቃል በገባነው መሠረት በድጋሚ ተቃውሞ ሰልፍ አቅዶ አስፈላጊውን እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፡፡ ለዚህም ሥራ መሳካት ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ነሐሴ 13 ቀን 2005...
View Articleሽብርተኛው ወያኔ/ኢህአደግ በሀይማኖቶችና በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚያደረገውን እኩይ ሴራ እናወግዛለን! -ENTC
ባሳለፍናቸው ወራት በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች እየደረሱባቸው ያሉ አፈናዎችንና እስሮችን በመቋቋም ህዝቡ ለመብቱ እንዲቆም እያደረጉ ያሉትን የማነቃቃትና የማንቀሳቀስ ስራ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሙስሊሞችም ሳይገድሉ እየተገደሉ ያለመታከት ከአንድ አመት በላይ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለጥያቄያቸው ምላሽ...
View Articleአረመኔው የሕወሐትና የደሕንነት ሹም – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ የነበረው ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ከያዘው ስልጣን መነሳቱን ምንጮች በመጥቀስ ከሁለት ወር በፊት ዘገባ አቅርበን ነበር። በጭካኔው የሚታወቀውና በሙስና የተነከረው ወ/ስላሴ በሙስና ዘብጥያ ወርዷል። በእስር ቤት በሺህ የሚቆጠሩ ወገኖችን ያሰቃይ የነበረው ወ/ስላሌ ከበረሃ...
View Articleርዕስ በምርቃት፤ የማን ሙት አመት? (ስለ ሙስሊም ጉዳይ፤ ስለ አገር ጉዳይ)
ሁለት ዓመት ሊሞላው እየተንደረደረ ያለው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት ንቅናቄ ሂደት በተለያየ ወቅት የተለያዩ ጎላ ብለው የሚታዩ ክስተቶችን እያስተናገደ አሁን ላለበት ደረጃ ደርሷል። እነዚህ ጎላ ያሉ ክስተቶች አንዳንዴ ብቅ የሚሉት ከወደ መንግስት በኩል ሲሆን እኔም ጨረፍ አድርጌ ለማለፍ የምሞክረው ይህንኑ ከመንግስት...
View Articleየአባይ ቦንድ ሽያጭ በጉተምበርግ ከሸፈ፤ ድብድብ ተነሳ (Video)
(ዘ-ሐበሻ) የኢሕአዴግ በየሃገሩ እየጠራው የነበረው የአባይ ቦንድ ሽያጭ በመክሸፍ ላይ ይገኛል። በየከተማው ስብሰባው እየተበጠበጠ በመበተን ላይም ነው። ባለፈው ሳምንት በሚኒሶታ የአባይ ቦንድ ሽያጭ ሳይጀመር የተበተነ ሲሆን በዚህ ሳምንት ደግሞ በጉተምበርግ ኢትዮጵያውያን የአባይን ቦንድ ሽያጭ አክሽፈዋል። የቦንድ ሽያጩ...
View Articleየፌደራል ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ደበደበ፣ ተቃውሞ ሰልፉን አደናቀፈ
ከርእየ- ሁለንተና ከአዲስ አበባ ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ. ም ሠማያዊ ፓርቲ በጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ገዥው ፓርቲ ለማደናቀፍ ከፍተኛ ውዥንብር፣ ድብደባና ሁከት ፈፀመ፡፡ ከ3 ወር በፊት ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ. ም ባደረገው የተቃውሞ ሰልፍ፡- ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ የሀይማኖት ተወካዮች፣ በግፍ...
View Articleበዛሬው ሰልፍ ላይ ከወጡት መካከል ከ200 በላይ ሙስሊሞች ታሰሩ
(ዘ-ሐበሻ) ኢሕአዴግ በሃይማኖቶች ጉባኤ ስም ሽብርተኝነትንና አክራሪነትን ለመቃወም የጠራው ሰልፍ ላይ ፖሊስ ሙስሊሙን ብቻ እየመረጠ ማሰሩን ድምፃችን ይሰማ በፎቶ ግራፍ ጭምር ባወጣው መረጃ አስታወቀ። “ኢሕአዴግ በጠራው ሰልፍ ላይ እንዲገኝ በየወረዳው አውቶቡስ የተዘጋጁ መሆኑ ሲታወቅ አውቶብሶችን ደልድለው ሰውን...
View Articleዴሞክራሲ በተግባር: ‘ሰላማዊ ሰልፍ መከልከል!’
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዛሬ እሁድ ነሓሴ 26, 2005 ዓም ሰማያዊ ፓርቲ (ና ሌሎች ድርጅቶች) በአዲስ አበባ ከተማ ሰለማዊ ሰልፍ መጥራቱ ሰምተን ነበር። በሕገ መንግስታችን መሰረት ዜጎች ወይ ድርጅቶች ሰለማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲፈልጉ የአከባቢው አስተዳደር ማሳወቅ (ከተቻለም ማስፈቀድ) ይጠበቅባቸዋል። ሰለማዊ ሰልፍ...
View Articleየደህንነት ኃይሎች ጋዜጠኞችን ማዋከብና ማስፈራራት አጠናክረው ቀጥለዋል
ከበትረ ያዕቆብ ለረጅም ጊዜ የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ያገለገለዉና የጋዜጣዉ ህትመት ከተቋረጠበት ጊዜ ጀምሮ የኢቦኒ መፅሔት ዋና አዘጋጅ ሆኖ በመስራት ላይ የሚገኘዉ ጋዜጠኛና ብሎገር ብስራት ወልደ ሚካኤል ሰሞኑን በ4 የደህንነት ኃይሎች ታግቶ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እንደተፈፀመበት ተናገረ ፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመዉ...
View ArticleArt: በሕይወትም በሕልፈቱም እያነጋገረ ያለው ደራሲ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር
ከብርሃኑ ዓለሙ በቅርቡ ከ25 በላይ በሆኑ ፀሐፊዎች፣ ገጣሚዎችና ሰዓሊዎች ስለ ስብሐት ያላቸውን የነፍስ ወከፍ ልቡሰ ጥላ አንድ ላይ አጣምረው መንጉለዋል፡፡ መንጎላቸው ዳጎስ ያለና ባለ 278 መጽሐፍ ተገላግሏል፡፡ ስለ ስብሐት ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም ይፃፋል፡፡ በሁለት ጎራ በጅር በጅር ሆኖ በብዕር መፋለሙ፣ በመድረክ...
View ArticleHealth: እህቴን ሔፕታይተስ ከውጭ ጉዞዋ ያስቀራት ይሆን?
እህቴን ወደ አሜሪካ ለማምጣት ያልቆፈርኩት ድንጋይ አልነበረም። ሆኖም አልተሳካልኝም። እርሷ በጣም ወደ ውጭ ለመሄድ ከፍተኛ ፍላጎት አላት። ካልሆነ ወደ አረብ ሃገርም ቢሆን ላከኝ በሚል ገንዘብ ልኬላት መሰናዳት ጀመረች። በኋላ ላይ ወደ ውጭ ለመሄድ ባደረኩት የጤና ምርመራ ሔፖታይተስ ‹‹ቢ›› አለብሽ ተባልኩኝ አለችኝ።...
View Articleየማለዳ ወግ …ይነጋል ጨለማው … !
ከነብዩ ሲራክ የጨለመ ቀን ይነጋል ፣ ክፉ ቀን ያልፋል ! የሃገር መሪዎች ለህዝብ ቆመው ትክክለኛ ምርጫ እንኳ አድርገው ስልጣናቸውን ለተተኪው ትውልድ ባያስተላልፉ ሲያረጁና ሲያፈጁ ጥቅማቸውን የሚያስከብርላቸው ተክተውም ቢሆን መሸኘታቸው አይቀሬ ነው! ለህዝብ እና ለሃገር ብሔራዊ ጥቅም ያለተጋ መንግስት በተቀያየረ...
View Article