Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ እውነቱ ብላታ የሥልጣን ዕድገት አገኙ

የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን ዳይሬክተር የነበሩት አቶ እውነቱ ብላታ ደበላ ከያዙት ኃላፊነት ተነስተው ከፍ ወዳለው የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደጋዜጣው ዘገባ አቶ እውነቱ የተሾሙት ቦታ አቶ በከር ሻሌ በአሁኑ ወቅት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድምፃዊ ኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል

በአሸናፊ ደምሴ ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ ትናንት ማምሻውን ወደሀገሩ የተመለሰው አስክሬኑ፤ ዛሬ ከቀኑ በ9ሰዓት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በመብራት ኃይል አዳራሽና በምኒልክ ት/ቤት ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳላደርግ በቢሮክራሲያዊ መንገድ ተከለከልኩ አለ

(ዘ-ሐበሻ) ከዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዝምታን ሰብሮ አደባባይ በመውጣት ስም ያተረፈው ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙት የመብራት ኃይል አዳራሽና በምኒልክ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አዳራሾች ውስጥ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ ባቅድም በቢሮክራሲያዊ መንገድ ተከለከልኩ አለ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወ/ሮ ሃዲያ መሀመድ ከ18 ቀን እስር በኋላ በ10ሺህ ብር ዋስ ተለቀዋል

ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን አመራር የሆኑት ወ/ሮ ሃዲያመሀመድ ከ18 ቀን እስር በኋላ በ10,000 ብር ዋስ ተለቀዋል፡፡ አንድት በወላይታ ሶዶ  ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም ያካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ እንዲጨናገፍ የተለያዩ የውንብድና ድርጊቶችን ሲፈፅም የነበረው የዞኑ የዞኑ አስተዳደር ወ/ሮ ሃዲያ...

View Article

የአቶ መለስ የሙት ዓመት ልዩ ዝግጅት (ESAT efeta 21 August 2013)

Related Posts:ESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልኢሳት ያኣማራ ቊጥር የቀነሰበትን…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ –ከዶ /ር ብርሃኑ ነጋ

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1. መግቢያ: ካለፈው ሁለት አመት ግድም ጀምሮ “መንግሥት በዲናችን ጣልቃ አይግባብን” በሚል ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው ትግል፤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ደግሞ ሁለት አስርት አመታትን ያስቆጠረ ከቀኖናው ውጭ መንግሥት የቤተክርስቲያኑን መሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ –ከዶ /ር ብርሃኑ ነጋ

ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1. መግቢያ: ካለፈው ሁለት አመት ግድም ጀምሮ “መንግሥት በዲናችን ጣልቃ አይግባብን” በሚል ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው ትግል፤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ደግሞ ሁለት አስርት አመታትን ያስቆጠረ ከቀኖናው ውጭ መንግሥት የቤተክርስቲያኑን መሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 (PDF)

ጋዜጣውን ለማንበብ ፎቶውን ይጫኑ Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper #…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDFESFNA 2013: የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ዜና…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

(ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሠረት ዛሬ ከቀኑ በ9ሰዓት በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የጎደለው ሊቨርፑል

ብሬንዳን ሮጀርስ በሊቨርፑል ባሳለፉት የመጀመሪያው ዓመታት ደጋግመው የሚሰነዝሩት አስተያየት ነበር፡፡ ‹‹እንደ ቡድን በመከላከል ረገድ መሻሻል ይገባናል›› ይሉ ነበር፡፡ ‹‹እንደ ቡድን›› የሚለው ቃል መላው ቡድኑን የሚወክል አይደለም፡፡ የተከላካዩን መስመር ብቻ ለመጥቀስ ፈልገው ነው፡፡ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ያላቻ ጋብቻ (ከይድነቃቸው ከበደ)

የሰማያዊ ፓርቲ ያላቻ ጋብቻ መንግስት ተግባሩን ሣይወጣ ቀርቶ መንደርተኛና ቧልተኛ ሲሆን እንዴት ያሳፍራል ! ይህን ለመፃፍ ያነሣሣኝ አዲስ ዘመን ጋዜጣ “ የሰማያዊ ፓርቲ ጥቁር ተግባራት ” በሚል በገፅ 3 አጀንዳ ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪን በተጨማሪ ዛሚ ሬዲዮ ጣቢያ የክብ ጠረጴዛ ውይይት እና በሬዲዮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፍቼዉን የአንድነት ሰልፍ የሚያስተባብሩ ሁለት ኢትዮጵያዉያን ተደበደቡ

  የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ የአንድነት ፓርቲ የሚያደርጋቸዉን፣  አገረ ሰፊ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎቹን በስፋት ገፍቶበታል። በኦሮሚያ በሚገኙ ሶስት ታላላቅ ከተሞች፣ አዳማ/ናዝሬት፣ ባሌ ሮቢና ፍቼ ሰላማዊ ሰልፎች እንደሚያደርግ፣  ለከተሞቹ ባለስልጣናት ያሳወቀ ሲሆን ፣ ቅስቀሳዎችንም በስፋት አያደረገ ነዉ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋ! እዮብ መኮንን! –‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው››

በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ እዮብ መኮንን የእጅ ስልክ መታሁ፡፡ መልካም ፈቃዱን ገለጾ… አንጃ ግራንጃ ሳያበዛ ‹‹ከተመቸህ ዛሬ መገናኘት እንችላለን›› አለኝ፡፡...

View Article


መለስና ደሃ ዘመዶቹ

ክፍሉ ግርማ ሰሞኑን የቀድሞውን የዲክታትር መለስ ዜናዊ የሞተበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት በየድረገጹ የተለያዩ የተቃውሞም የድጋፍም ጽሁፎች እየወጡ ነው ከሁሉ ግን አውራምባ ታይምስ በተሰኘው ድረገጽ ላይ አንድ ስለ መለስ ወንድምና እህት የሚገልጽ ፊልም አየሁ ነገሩ ሁሉ በጣም ገረመኝ ብዙ አስተያየቶችንም አነበብኩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምስተኛው ባርነት –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

በጥንቱ ስርዓት፣ አንድ ሰው ከአራቱ በአንዱ መንገድ ባሪያ ይሆናል። የመጀመሪያው በጦርነት ተሸንፎ ከተማረከ ፣ ሌላው እዳውን መክፈል አልችል ብሎ በእዳ ከተያዘ ፣ ሶስተኛው ከባሪያ ቤተሰብ የተወለደ ከሆነ በውርስ፣ አራተኛው ደግሞ ባሪያ ፈንጋዮች ይዘው ከሸጡት ነው። በዚህ ዘመን የባሪያ ንግድ ቢጠፋም፣ ባርነት ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአፓ፣ እኔ እማውቀው፣

(ባለፈው ሰሞን በሕይወት ተፈራ ተደርሶ ለንባብ ለበቀው፣ Tower In the Sky፣ ስለተባለው መጽሀፍ ውስጥ በተነሱ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ የቀረበ አስተያዬት፣) ከሰላሙ ባላይ፣ ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) –…ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሥላሴዎች እርግማን (ሦስት) ፦ አዳክሞ ማደህየት –ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2005 አንድ በጣም የተገረመ ደቡብ አፍሪካዊ ይህንን ሁሉ መንገድና ሕንጻ በአንድ ጊዜ ለማሠራት ገንዘቡን ከየት ነው የምታገኙት? ብሎ ጠየቀኝና ከወርቅ-ቡና አልሁት፤ ሳቅ አለና እኔኮ ከልቤ ነው የምጠይቅህ አለኝ፤ እንግዲያው ዘክዝኬ ልንገርህ አልሁት፤ ለወትሮው ብዙ የምክር ዋጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የልማታዊ ጋዜጠኞች አንዝህላልነት እና የአብርሃ ደስታ እማኝነት “የኢትዮዽያውያን ህይወት በዓረብ ሀገሮች “

ከነብዩ ሲራክ ባሳለፍነው ሳምንት በሳውዲ አረቢያ ግፍ ተፈጸሞባቸው ወደ ባገር ቤት የሚሸኙ እህቶች የመኖራቸው መረጃ ደረሰኝ ። በተለይም በቅርብ እከታተላቸው የነበሩ አህቶች እንግልት በመጠቆም በዚው በፊስ ቡክ የማለዳ ወግ ዳሰሳየ ላይ አንድ መልዕክት አስላልፊ ነበር! መልዕክቱም ለልማታዊ የሃገር ቤት ጋዜጠኞች ሲሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመለስ ዜናዊ “የሁለት አሐዝ ዕድገት” እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ ***

ከበፍቃዱ ዘ ኃይሉ “ለ7 ዓመታት በተከታታይ 11·6 በመቶ አድጓል” የተባለው የመለስ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፥ የዓለም ባንክ እና አይኤምኤፍም ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚገኘው መረጃ ላይ ቢመሠረቱም “የለም፤ ከ6 እስከ 8 በመቶ ነው ያደገው፣ ቢሆንም ቀሽት ነው” ይላሉ። “ኢኮኖሚው ሲመነደግ” የሕዝቦች ኑሮ ደረጃስ እንዴት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕዝባዊ ስብሰባ በሲያትል በአካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

Related Posts:ደውሉ ይጮሐል!!ኑ! በገዢው ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ…በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ…ሰማያዊ ፓርቲ በግንቦት 17፥2005 ዓ.ም…የሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ…

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>