ለዜጎች የሚቆረቆሩ የመንግስት ተወካዮችን አፋልጉኝ ! ኮንትራቱስ ይቁም፣ የቀሩትነኘን ዜገኮች መብት ማን ያስከብር ?
ሳውዲዎች ከኢትዮጵያ ከኬንያና ከኢንዶኖዥያ የቤት ሰራተኛ ቅጥር ካቆሙ ሰነባበተ ! ይህነኑ ተከትሎ የቤት ሰራተኛ እጥረት የሳውዲዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ባለጸጎቹ የሳውዲ ዜጎች በያዝነው የረመዳን ወር ብቻ 32 ቢሊዮን ሪያል የሚገመት ገንዘብ በሃገር ውስጥ ገበያ ልውውጥ ላይ እንደዋሉ በሰማን መባቻ የሳውዲዎች...
View Articleሰላማዊ የመብት ጥያቄ በሠለጠነ ውይይት እንጂ በአፈናና ግድያ መቼም ቢሆን አይፈታም!
ኅምሌ 27 ቀን 2005 ዓ/ም 22 ዓመት ሙሉ ነፍጡን ከፊት አስቀድሞ የተፈጥሮ፣ ዴሞከራሲያዊና ሕጋዊ የሆኑ መብቶቹን ለማሰከበር በግምባር ሲታገል የቆየውን ምስኪን ህዝብ በገፍ እያሠረ፤ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ እያሠቃየውና ግፍ በተሞላበት ግድያም እየቀጣው የቆየው የህወሓት/ኢሕአዴግ ግፈኛ አገዛዝ፣ ይኸው ዛሬም...
View Articleየኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ገባ!
ድምጻችን ይሰማ መንግስት በመጪው አርብ በኢትዮጵያ የሽብርተኞች ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጉ ሲል ለበርካታ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልክት (ኬብል) ላከ! የዩናይትድ ሰቴትስ መንግስት በመላው ዓለም የሚገኙ 22 ኤምባሲዎቹና የቆንስላ ጽ/ቤቶቹ የድንገተኛ ሽብር ጥቃት...
View ArticleHealth: ጉንፋን አሰቃየኝ፣ እባካችሁ መላ በሉኝ!
ክረምት መግባቱን ተከትሎ ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኛል፣ ሌሎች የቤተሰብ አባላቶቼን ወዲያው ሲተዋቸው እኔን ግን አሁንም ድረስ አፍንጫዬን እንደዘጋኝ አልፎ አልፎም ከባድ የአፍንጫና የጉሮሮ ፈሳሽ ያከታትልብኛል፡፡ ምን ባደረገው ሊተወኝ ይችላል? እባካችሁን መላ በሉኝ፡፡ ዓለም ተስፋ ውድ ዓለም፡- ጉንፋን ሲያጓድዱት በሽታ...
View ArticleSport: ሂጓይን አርሰናል ይመጣል?
በመጨረሻ…፣ በመጨረሻ አርሰናል ከፍተኛ ገንዘብ ሊያወጣ ነው? በመጨረሻም ትልቅ ተጨዋች ሊገዛ ነው? ይህ ያለፉት ሳምንታት ወሬ ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት አብዝቶ ፋይናንሳዊ የጥንቃቄ ጉዞ እያደረገ የዋንጫ መደርደሪያውን ባዶ ላስቀረው የክለብ ደጋፊዎች ይህ ትልቅ ዜና ነው፡፡ አርሰን ቬንገር በስልጣናቸው እያሉ ትልልቅ...
View Articleቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ.ቂ………. ጦቢያን ገረመው
ጦቢያን ገረመው ይህች አነስተኛ መጣጥፍ ለታዋቂው ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ መታሰቢያነት ትዋልልኝ፡፡ ምክንያት አለኝ፡፡ ርዕሱ በመጠኑ ተሻሽሎ የተወሰደው በእርሱ ባለቤትነትና አዘጋጅነት ይመራ ከነበረው ከምኒልክ ጋዜጣ ነው፡፡ ባጭሩ ለማስታወስ – የዛሬ 12 ዓመት ገደማ በ93 ዓ.ም ወያኔ ለሁለት ተሰንጥቃ...
View Articleበሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል
Download (PDF, 148KB) <script type=”text/javascript”><!– google_ad_client = “ca-pub-8555893555560582″; /* Add 468 x 60 – Banner */ google_ad_slot = “5735223818″; google_ad_width = 468;...
View Articleየመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ችግር አይፈታም አለ
መስከረም አያሌው የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት በኃይል ላይ የተመረኮዘ መንገድ መጠቀሙ የኦሮሞን ህዝብ ችግር መፍታት እንደማይችል ያሳያል ሲል የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ገለፀ። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ኦህዴድ የኦሮሞን ሕዝበ –...
View Articleየመድረክ መስቀለኛ መንገድ
ተጻፈ በ የማነ ናግሽ መድረክ በዘገምተኛ ሒደትም ቢሆን በጥናት ላይ የተመሠረተ የአደረጃጀት ሥልቱን ጀምሮ የጋራ አስተሳሰብ የያዘ ማኒፌስቶ በማውጣት ምናልባት በአገሪቱ ግንባር ቀደም ተቃዋሚ ድርጅት እየሆነ ይመስላል፡፡ ቀደም ሲል ይፋ ያደረገውን የፖለቲካ ፕሮግራሙን አሻሽሎና ከጊዜ ጋር አጣጥሞ አሁን በድጋሚ ለሕዝብ...
View Articleየመድረክ ጥሪ ለኢሕአዴግና ለተቃዋሚዎች
የመድረክ ጥሪ ለኢሕአዴግና ለተቃዋሚዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታዩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ችግሮች መፍትሔ ሳያገኙ ከቀጠሉ የሃገሪቱ ኅልውና ለአደጋ የተጋለጠ እንደሚሆን የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረቱ መድረክ ገለፀ። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታዩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ችግሮች መፍትሔ ሳያገኙ ከቀጠሉ የሃገሪቱ ኅልውና ለአደጋ የተጋለጠ...
View Articleፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን ለማስከዳት ስላደረጉት ሙከራ ኪዳኔ ዓለማየሁ
Download (PDF, 244KB) Related Posts:የቁልቢ ገብርኤል ንግስና የመንግሰትከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ…ታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ…“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም…
View Articleየጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ደብዳቤ ከቃሊቲ:- ‹‹የስልጣን ጥመኝነት የወለደዉ የፀረሽብር አዋጅ››
ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ የፀረሽብር አዋጁንና እየተተገበረ ያለበትን መንገድ ባሰብኩ ቁጥር ወደአይምሮዬ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከነዚህ መሀከል አዋጁ ለምን ሰብአዊ መብትን የሚጥሱ አንቀጾች ኖሩት/ ከሽብር ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌለን ንጹሀን ሰዎችስ በአዋጁ መሰረት እየተባለ ለምን ይፈረድብናል የሚሉት...
View Articleፌደራል ፖሊስ በረመዳን ጾም ፍቺ በሙስሊሞች ላይ ድብደባ ፈጸመ
ከመሐመድ ፖሊስ የኛ አይደለም ሊሆንም አይገባውም፡፡ “ፖሊስ” ለዚህ ጽሁፍ ሲባል “ኢህአዴግ” የተባለ የማፊያዎች ስብስብን ለመጠበቅ ህዝብን በአደባባይ ሊያሸብር ህጋዊ ፈቃድ የተሰጠው የደደቦች ስብስብ ነው፡፡ ፖሊስ ደደብ ነው፡፡ ማገናዘቢያውን በኢህአዴግ የሽብር ቡድን የተቀማ ህጻናት ፣ ሃረጋውያን ፣ ነብሰ ጡር ፣ ሴት...
View Articleአንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1, 2, 3, 4 and 5
አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 2 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 4 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 5...
View Articleበአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በአፋር፣ በደሴና በአዳማ ሙስሊሞች ላይ መንግስት እርምጃ ወሰደ
(ዘ-ሐበሻ) ለኢድ ሶላት በወጡ ሙስሊሞች ላይ መንግስት ድብደባ መፈጸሙ ታወቀ። በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በአፋር፣ በደሴ፣ በአዳማና በሌሎችም ከተሞች ለኢድ ሶላት በወጡ ሙስሊሞች ላይ መንግስት ከአንድ ሳምንት በፊት በሰጠው ማስጠንቀቂያ መሠረት ዛሬ ድብደባውን ሲፈጽም በተለይም አዲስ አበባ የጥይት ድምጽ መሰማቱን እና...
View Article“ኃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል”–አቶ ግርማ ሰይፉ
በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኃይሌ ገብረስላሴን ወደ ፖለቲካው ዓለም መግባትና ለፕሬዚዳንትነት እወዳደራለሁ ማለቱን ተከትሎ ለላይፍ መጽሔት በሰጡት ቃለ ምልልስ “‹‹ሃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል›› አሉ። በመጽሔቱ የቀረበው ቃለምልልስ...
View Articleየዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ቃለ ምልልስ ከጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋር
የጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛ ሸዋዬ ለገሰ የዘ-ሐበሻ እና የጤና አዳም ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁን አነጋግራዋለች። ቃለምልልሱ በጀርመን ድምጽ ራድዮ ላይ ተላልፏል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች እንድተከታተሉት እዚህ በማምጣት አካፍለናችኋል። ስለጤና ጉዳይ የሚቀርቡ መረጃዎችን ምን ያህል ህዝብ እንደሚያገኛቸዉ፤...
View Article40 የዓድዋ ተወላጆች ታሰሩ
ከዓመታት በፊት በእርሻ መሬት ማነስ ምክንያት ወደ 400 የሚሆኑ የዓድዋ ተወላጆች (ልዩ ስሙ ‘ወርዒለኸ’ ከሚባል ቦታ) በመንግስት አካላት ከቀያቸው ተነስተው በቃፍታ ሑመራ ወረዳ (ጣብያ ማይወይኒ፣ ቁሸት መንሼን) እንዲሰፍሩ ተደረገ። ቤት ሰሩ፤ ኑሯቸው እዛው መሰረቱ። አሁን ግን አዲስ ነገር ተከሰተ። የሰፈሩበት፣...
View Articleየችግሮች መንስኤ እኛ እራሳችን ነን –በይበልጣል ጋሹ
በይበልጣል ጋሹ ዛሬ ከጊዜ ወደ ጊዜ ችግር እየጨመረ መምጣቱ ዓለምን ስጋትና ጭንቀት ውስጥ ከቷታል። ለአንዱ ችግር መፍትሔ ይሆናል ተብሎ የቀረበው ሃሳብ በሌላ በኩል ሊፈታ የማይችል ችግር ፈጣሪ ሲሆን መመልከት የተለመደ ነገር ነው። ምንም እንኳ /ከተለዩ ሰዎች በስተቀር/ ሰው በራሱ ችግር ለመፍጠር ተነሳሽ ባይሆንም...
View ArticleSport: ቲኪ ገላና የኦሊምፒክ ድሏን በሩሲያ ለመድገም ተቃርባለች
ከቦጋለ አበበ በሁለት ዓመት አንዴ የሚካሄደው የዓለማችን ትልቁ የአትሌቲክስ የውድድር መድረክ (የአትሌቲክስ የዓለም ዋንጫ ) በሩሲያዋ መዲና ሞስኮ ሊጀመር የሃያ አራት ሰዓታት እድሜ ይቀሩታል፡፡ ይህን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በርካታ የስፖርት አፍቃሪዎች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ፡፡ ውድድሩ ነገ ሲጀመር ማለዳ ላይ...
View Article