ሰበር ዜና –የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ቤት በፖሊሶች እየተበረበረ ነው
ብርበራው ቀኑን ሙሉ እንደሚደረግ ታውቋል =============================== በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቤት ላይ ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ብርበራ እንደተጀመረ የዞኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የአንድነት ፓርቲ የወረባቡ...
View Articleእነ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ከነብዩ ኤልያስ አመጣነው ያሉትን መልዕክት ይፋ አደረጉ
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ወትሮም በአወዛጋቢነቱ የሰነበተውን የነብዩ ኤልያስን ወደ ምድር መምጣትና በአራት ኪሎ እንደሚገኝ የተነገረውን ጉዳይ ይበልጥ እንዲያነጋግር አድርጎታል። ጋዜጣው በዘገባው አርቲስት ጀማነሽ ሰሎሞንን ያካተተው የማህበረ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ አባላት፣ ለፓትርያርኩ...
View ArticleHealth: ፖርኖግራፊ – (ወሲባዊ ምስሎችንና ፊልሞችን የማየት ሱስ)
ከኢሳያስ ከበደ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ) የወሲብ ስሜት የሞራል ደንቦችን ሲፈታተን ከዘመን ዘልቋል፡፡ አሁን ያለንበት ዘመን በልቅ የወሲብ ድርጊቶች ምክንያት ሰዎች ለማህበረሰብ ደንቦች ተገዢ እንዳይሆኑ ጋሬጣ የሚሆኑ አማራጮች በሰፊው የሚዳረስበት ጊዜ ነው፡፡ ልቅ የወሲብ ድርጊት አሁን አሁን...
View Articleየቅዱስ ዑራኤል ንግሥ ለ10ኛ ጊዜ በሚኒሶታ ተከበረ
(ዘ-ሐበሻ) ከተመሰረተ አስረኛ ዓመቱን ያከበረው የሚኒሶታው ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ዛሬ የቅዱስ ዑራኤልን ዓመታዊ በዓል በደመቀ ሁኔታ አከበረ። በዚህ ለ10ኛ ጊዜ በተከበረው በዓል ላይ ብጹዕ አቡነ ሳሙኤል የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ የሚኒሶታ፣ የሳውዝ ዳኮትና የኮሎራዶ ሃገረ...
View Articleየት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ወያኔ ግቢ ውስጥ ሲልከሰከስ ታዬ!
ጦቢያን ገረመው ኃይሌ በዜግነት ምክንያት ፕሬዝደንት ይሆናል አይሆንም የሚባለው ቀልድ ጉንጭ አልፋ ነው፡፡ ወቅታዊ ቀልድም ይመስለኛል፡፡ መለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን በፍላጎታቸውና በወፍዘራሽ የዜግነት ፍልስፍናቸው ‹ኤርትራዉያን› ሆነው ሲያበቁ ‹የጎረቤት ሀገር ኢትዮጵያን› አንቅጥቅጠው እየመሩ ባሉበት ሁኔታ ኃይሌን...
View Articleየዘመኑ መንፈስ (በእውቀቱ ስዩም)
ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣ከሁሉ በላይ ደግሞ ብርቱ ችግርህን የምትደፈድፍበት የመስዋእት በግ ይኖርሀል፡፡ ሃይማኖቶች ምእመናንን ብቻ ሳይሆን...
View ArticleHiber Radio: በአቶ መለስ ልጅ ስም በኒዮርክ ባንክ አለ የተባለውን 5 ቢሊዮን ዶላር የሚያሳየው ቼክ ጉዳይ እንዲጣራ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም <<...በግብጽ አዲሱን ሕዝባዊ አብዮት ያስነሱት ሻይ ቤት እንደ ቀልድ የመከሩ፤ ከኮምፒዩተር በስተቀር መሳሪያ የሌላቸው፤ በዕምነታቸው ሙስሊም የሆኑ የሙርሲ መራጮች ነበሩ። በአንድ ዓመት አገዛዙ የተማረሩ ናቸው። እነዚህ ወጣቶች...
View ArticleSport: የአብራሞቪች 10 ዓመታት ቅኝት
(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 ታትሞ የወጣ) ሮማን አብራሞቪች ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ከመጡ 10 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ ራሺያዊው ቢሊየነር ቼልሲን በእጃቸው ካስገቡ ወዲህ ወደ ታላቅነት አሸጋግረውታል፡፡ ሰውዬው የእንግሊዝን እግርኳስም መቀየር ችለዋል፡፡ አብራሞቪች በቼልሲ ባለቤትነት ቆይታቸው የፈፀሟቸውን አብይ ኩነቶች...
View Articleአስከፊው ስርዓት ከውስጥም ከውጭም ተወጥሯል።
አበራ ሽፈራዉ/ከጀርመን/ አበራ ሽፈራዉ /ከጀርመን/ የኢትዬጵያን ሕዝብ ሰብአዊና ቁሳዊ መብቶች በነፆነት ትግል ሰበብ ሕወሐት ለአለፉት 39 ዓመታት ሲረግጥ ቆይቷል።በመግቢያዬ ላይ ሀሳቤን በዚህ መልክ እንዳጠቃልል ያደረገኝ ደግሞ ባለፉት 39 ዓመታት የተከናወኑትን መለስ ብዬ ሳያቸው ከሰመሗቸው፣ካየሗቸውና ካነበብኳቸዉ...
View Articleበጀርመን በተለያየ ከተማ የሚገኙ የEPCOU አባላት የአንድነት ፓርቲ ያወጣውን የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ተግባራዊ ይሆን...
እኛ በጀርመን ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በዜግነታችን በመሰባሰብ የወያኔን አምባገነን ስርአት አቅማችን በፈቀደው ሁሉ በማጋለጥ ላይ እንገኛለን እናንተም ይህ ስራችን በተደጋጋሚ በድህረ ገጻቹ ላይ በማስቀመጥ ከፍተኛ ድጋፍ ሰታችሁናል ለዚህም ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን አሁንም በተመሳሳይ በሀገር ውስጥ የሚታገሉ...
View Articleየጅንካ ሕዝብ በአድማ በታኝ ፖሊሶች ታጅቦ ሰልፉን በሰላም አጠናቀቀ፣ አርባ ምንጭና ወላይታ ላይም ሕዝቡ ድምጹን አሰማ
(ዘ-ሐበሻ) “የሚሊዮኖች ነፃነት በኢትዮጵያ” በሚል አንድነት ፓርቲ በተለያዩ ከተሞች ከጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እና የተቃውሞ ሰልፍ አካል አንዱ የሆነውና በጅንካ ከተማ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በሺዎች የሚቆጠሩ የጂንካ ነዋሪዎች ሲወጡ በአድማ በታኝ ፖሊሶች የቅርብ ክትትል እንደነበር ከስፍራው ያገኘነው መረጃ አመለከተ።...
View Articleበሚኒያፖሊስ 9 የኢትዮጵያውያን ንግድ ቤቶች በቃጠሎ ወደሙ
(ዘ-ሐበሻ) በሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ 9 የኢትዮጵያውያን የንግድ ቤቶችን ጨምሮ የሌሎች ንግድ ቤቶችን የያዘ ሕንጻ በቃጠሎ ወደመ። ጁላይ 31 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 11:40 ላይ በተነሳው በዚህ ቃጠሎ የኢትዮጵያውያን ጋራዦች፣ የግሮሰሪ ሱቅ እንዲሁም የሕፃናት ደይ ኬር (ሕፃናት መዋያ) ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ መውደማቸው...
View Articleልክየለሽ ራስ-ወዳድነት ሰላምና ነፃነትን የሩቅ ህልም እንዳያደርግብን –ከዳኛቸው ቢያድግልኝ
‘ኢጎ’ (Ego) ቃሉ ከግሪክ የተወሰደና ትርጉሙም ‘እኔ’ ወይም ‘እኔነት’ ማለት ነው። ‘እኔ’ና ‘እኔነት’ ራስን ማወቅ፣ መሻትና አሻራ መተውን ደምሮ ህልውናን የሚገልጽ የንቃተ ህሊና አካል ነው። ይህ ስሜት መጠኑን ሲያልፍና ሌላውን አሳንሶ ራስን መሪ፣ አለቃ፣ ቀዳሚ፣ አዛዥ አድርጎ መቁጠር ሲጀመር ወደ...
View Articleየሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እና የመቀሌያችን መታፈን ከነመፍትሄው! ግርማ ሞገስ
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሐምሌ 29 ቀን 2005 ዓ.ም. (August 5, 2013) ግርማ ሞገስ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ወደፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል። አንድነቶች የኢትዮጵያን ጸረ-ሽብር ህግ ለማሰረዝ የዜጎች ፊርማ በማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ናቸው። የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዘዳንት...
View Articleመንግስት ከ4 ዓመት በኋላ በፀረሽብርተኝነት ህጉ ላይ የውይይት መድረክ አዘጋጀ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብርተኝነት ህጉን ለማሻር የጀመረው የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ በሀገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ማግኘቱንና የመዋያያ አጀንዳ መሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት ህጉ ከፀደቀ ከ4 ዓመት በኋላ ፓርቲዎች በህጉ ላይ ያላቸውን አቋም የሚያስረዱበት መድረክ...
View ArticleESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopia
Related Posts:የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልአንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…EHSNA 3rd Annual Festival 2013የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…
View Articleየእናት ዓለም ደሴ ፍጻሜ አልባ እንባ…
አቡ ዘኪያ ከምድረ አናቶሊያ ኧረ ደሴ ደሴ …ደሴ ላኮመልዛ ምን አንልህ አንድዬ መከራችን በዛ የመቶ ሃያ ሰባት ዓመት እድሜ ባለጸጋዋ…በዉበት መፍለቂያ አምባዎች ስር የተሸጎጠችው የደሴ ከተማ ዛሬም እንደ ትናንቱ ታነባለች…መስከረም 17 ቀን 1909 የመስቀል እለት ነው አሉ ደሴን መናገሻቸው ላደረጉት የሰሜኑ ንጉሥ...
View Articleለንጹሃን የደም ጥሪ ተገቢው ምላሽ ትጥቅ አንስቶ ነፍሰ ገዳዮችን መፋለም ብቻ ነው!
የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል (መግለጫ) Ginbot 7 Popular Force Ginbot 7 Popular Force logoከሃምሌ 26 _ 2005 አንስቶ ይህ መግለጫ እስከወጣበት እስከ ሃምሌ 28_ 2005 አ.ም እለት የወያኔ ዘረኛ ጉጅሌ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮቹን በማሰማራት በመላው ኢትዮጵያ፣ በእስልምና እምነት ተከታይ...
View ArticleHiber Radio: በኦሮሚያ አርሲ ዞን የመንግስት ታጣቂዎች የገደሏቸው ሙስሊሞች ቁጥር እየጨመረ ነው
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ፕሮግራም <<...የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ተቃውሞ በህወሃቱ መራሽ አገዛዝ ጭፍጨፋና የመብት ረገጣ አይቆምም። ሰላማዊ ተቃውሞውን ሙስሊሙ አያቋርጥም።ይሄ አይነቱን ግድያ ሲያደርጉ ዛሬ የመጀመሪያ አይደለም ...>> ጋዜጠኛ ሳዲቅ...
View Article“ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ”–ግንቦት 7
(ዘ-ሐበሻ) ግንቦት 7 “ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ” ሲል ጥሪውን አቀረበ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “በአገራችን ሰላም እንዲሰፍን እና መሠረታዊ መብቶቻችን ተከብረውልን መኖር እንድንችል ወያኔን ለማስወገድ ቆርጠን እንነሳ።” ብሏል። “ወያኔ ወገኖቻችንን እየገደለ፤ አገራችንን እና ሕዝቧን...
View Article