Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) የኢትዮጵያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ

(ዘ-ሐበሻ) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃድሾ በማረፍ ላይ የነበረ አንድ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አውሮፕላን ዛሬ ማለዳ ላይ  መከስከሱን ከአዲስ አበባ የመጡ ዜናዎች አረጋገጡ። የኢትዮጵያ መንግስትም ይህንን ዜና ያረጋገጠ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 4 መድረሱንም አስታወቋል። የወታደራዊ እቃ ማጓጓዣ አውሮፕላኑ አደጋ የደረሰበትለማረፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስንቅና ውሸታም እያደር ይቀላል! –ፈቃዱ ለሜሣ (ፕሮፌሰር)

የኮርስ ስም ፤ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ላይ የሚሠነዘሩ የፈጠራ ወሬዎችና ተጨባጩ ሃቅ የኮርስ ቁጥጥር ፤ ‹hist101› (ልቦለድና ፈጠራ በኢትዮጵያ ኦሮሞዎች ላይ) የኮርስ መምህር፤ ፕሮፌሰር ፈቃዱ ለሜሣ ኮርሱ የተጀመረበት ወር፤ ሐምሌ 2005 ትርጉምና ቅንብር፤ ይነጋል በላቸው ማሳሰቢያ፡- አሁን እዚህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በማሸበር የሚኖሩ በመግደል የሚከብሩ የሰው አረሞች

ዳኛቸው ቢያድግልኝ አረም ማለት ያልተዘራበት የሚበቅል ገበሬ የዘራውን ሰብል የሚሻማ፣ ውሀውን የሚጠጣበት፣ ለበሽታና ተባይ መጠለያ በመሆን ለሰብል ጉዳት ምክንያት የሚሆን እጽዋት ማለት ነው። አረም በስሮቹ አማካይነት የሰብሉን ስር አንቆ የሚገድል፣ አንዳንዱም እንደ ፓራሳይት ሰብል ላይ ተጣብቆ የሚበቅል እንደ አቀንጭራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት 7 “ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን”አለ

ግንቦት 7 ዛሬ ባወጣው መግለጫው ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥሪ አቀረበ። ግንቦት 7 በመግለጫው “ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን!!!!” ሲል ጥሪውን አቅርቧል። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ የላከው መግለጫ ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው። በእስልምና እምነት እጅግ በደማቅ ሁኔታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻችን-ይሰማ፦ የመጀመሪያው በሳል ኢትዮጵያዊ ሰላማዊ ትግል (ከያሬድ አይቼህ)

ከያሬድ አይቼህ – ኦገስት 9፥2013 ህወሃት ደደብ ነው። ምንም የማይገባው ፡ ገደብ የማያቅ ፡ ግርድፍ ባዕዳዊ ድርጅት ነው። በአስተሳሰቡ ባዕድ ፡ በስነምግባሩ ባዕድ ፡ በግብረገቡ ባዕድ። ይሄን የህገ-አራዊት ድርጅት ፊት ለፊት የገጠመው የድምጻችን-ይሰማ ንቅናቄ ነው። የንቅናቄው ብስለት ፡ አርቆ አሳቢነት ፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፖለቲከኞች በላይ ገኖ የወጣው “ድምጻችን ይሰማ”

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢህአዴግ አክራሪነትን እየጋበዘ ነው!! ”የሰላማዊ ትግል ምንነት ለማይረዱ ትልቅ ትምህርት የሰጠ፣ ኢህአዴግ ፍጹም የሆነ ልምድ ባካበተበትና ኤክስፐርት በሆነባቸው የትግል ስልቶች ብልጫ ወስዶ ለማንበርከክ እንደሚያስቸግር፣ ሰላማዊ ትግል ከራስና ከስሜት ጋር የሚደረግ ታላቅ አስተምህሮት መሆኑን...

View Article

በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!

Download (PDF, 562KB) <script type=”text/javascript”><!– google_ad_client = “ca-pub-8555893555560582″; /* Add 468 x 60 – Banner */ google_ad_slot = “5735223818″; google_ad_width = 468;...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሽብርተኝነት ምንጭ ጭቆና ነው!

ደርጎች ‘ወንበዴዎች’ አሉን፤ ኢህአዴጎች ‘አሸባሪዎች’ አሉን። ያው ነው፤ ገዢዎች ለስልጣናቸው አስጊ የሆነ ሰው (ወይ ቡድን) ሲያጋጥማቸው ስም ሰጥተው የማጥላላት ዘመቻ ያካሂዳሉ። የማጥላላቱ ዘመቻ ዋና ዓላማ ለስልጣን ስጋት የሆኑ ሰዎች ከህዝብ ለመነጠል ነው፣ ድጋፍ እንዳያገኙ ለማድረግ። ግን ‘ወንበዴዎች’ ወይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሸንፈን እንዳንቀር (ሉሉ ከበደ)

(ሉሉ ከበደ) አንባ ገነኖች ስልጣን ላይ የሚቆዩበት ጊዜ እየረዘመ በሄደ ቁጥር አሰራራቸውን እየገመገሙና ራሳቸውን እያረሙ፤ ስልጣን ላይ ለመዝለቅ ያበቋቸውን ስልቶች የበለጠ ማጠናክራቸው እንዳለ ሆኖ፤ ቆይታቸው አዳዲስ ስልቶችን ለመፍጠርና ለመሞከርም እድል ይሰጣቸዋል ። ለምሳሌ መለስ ዜናዊ አባይን እንገነባለን  ብሎ...

View Article


ኢሳት ያኣማራ ቊጥር የቀነሰበትን ምክንያት አጋለጠ:

ያኣማራ ሴቶች ክትባት ከተከተቡ በሃላ መውለድ እንዳቃታቸው ለኢሳት ተናገሩ:   Related Posts:የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaአንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…EHSNA 3rd Annual Festival 2013

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥሩነሽ ዲባባ –ጠይሟ ልዕልት

ጠይሟ ልዕልት የሩጫው ድማሚት ሰዓት ጠብቃ ስትፈነዳ አንድም ታምራለች እንደ ጽጌሬዳ አንድም ታርዳለች እንደ ካባው ናዳ ፡፡ ጠይሟ ቀስተ ዳመና ባለብዙ ልዕልና የስንቱን አይን በረገደች ? በወቸው ጉድ በለጠጠች :: የስንቱን ልብ አሞቀች ? በፍቅር መዳፍ ጣለች :: እናትስ ትውለድ ያንቺን አይነቱን አቦሸማኔ ህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙስሊም ወገኖቻችንን የሚያዋከወበውንና የሚያሸብረውን የወያኔ/ኢህአዴግ ተግባር እናውግዝ፣

  ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። እናውግዝ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች፣ በየትኛውም አለም ክፍል፣ የኢድ አል ፈጢር በአል በደስታ አክብረው ሲውሉ፤  የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ብቻ በአገራቸው መንግስት ተብዬ ሲዋከቡና ሲሸበሩ ውለዋል። በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ ባዲስ አበባ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› –ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ

11 AUGUST 2013 ተጻፈ በ ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በመሆን ላለፉት ሦስት ዓመታት በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረጉት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የኢትዮጵያ ተልዕኳቸውን ሰሞኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጥሩየ ዳግም ኮራን !ከ ነብዩ ሲራክ

  Download (PDF, 190KB) Related Posts:በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!ESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታሰሩት የአንድነት አመራሮችና አባላት ፖሊስና ደህንነት ባዘጋጁት ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ እየተገደዱ ነው

ኢቲቪ ባልተጠራብ አንድነት በመብራት ሃይል እያካሄደ ባለው ስብሰባ ላይ መጥቶ የደገናቸው ካሜራዎች፡፡ በአዲስ ጎማ አካባቢ አቃቂ ቃሊቲ ፖሊስ መምሪያ የታሰሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ደህንነቶችና ፖሊሶች ባዘጋጁት የክስቻርጅ ላይ በግዳጅ እንዲፈርሙ ጫናዎች ቢደረጉባቸውም አንፈርምም በሚለው አቋማቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሥላሴዎች እርግማን (ሁለት)፤ አደህይቶ ማድከም (መስፍን ወልደ ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2005 ከታትፎና ለያይቶ በማዳከም ቤቱን አፍርሶና መሬቱን ነጥቆ፣ ከሥራው አፈናቅሎና ሥራ አሳጥቶ ያለርኅራኄ ማደህየት በፕሮግራም የተያዘና በውጭ ኃይሎች የሚደገፍ ሥራ ነው፡፡ ለጥቂት ዓመታት በአሜሪካ ቆይቶ የመጣ አንድ ጓደኛዬ ራሱን በሁለት እጆቹ ይዞ ‹‹አዲስ አበባ በመሬት መናወጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ ነሃሴ 5 ቀን 2005 ዓ.ም በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገፅታ አንድ

በትናንትናው ዕለት አንድነት ፓርቲ በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገፅታ Related Posts:አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ…እኔ ስለአንድነት/መድረክ…የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከዩቲዩብ (Youtube)ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ…ሰማያዊ ፓርቲ በአፍሪካ ሕብረት 50ኛ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦህዴድ ኢሳትን ለማስቆም እንደሚሰራ አስታወቀ

ኢሳት ቴሌቪዥን ኦህዴድ ኢሳትን ለማስቆም እንደሚሰራ አስታወቀ ነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በነቀምት ባደረጉት ስብሰባ ህዝቡ ኢሳትን እንዳይመለከት ካድሬዎች ከፍተኛ ስራ መስራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል። አመራሮቹ ኢሳት የአሸባሪ ድርጅቶች ንብረት በመሆኑ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋህብር ሬዲዮ ዕሁድ   ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በቤኒን መስጊድ ተቃውሞ ላይ ተሳትፌያለሁ።ባንዲራ ያቃጠለ የለም።የሰሩት የተቀነባበረ ድራማ ነው።ያቆሙት የተሰበረ ታክሲ ሁሉ ድራማ ነው።ፊልሙን ልብ ብሎ ላየው በአንዋር መስጊድ ከተቀረጸ ተቃውሞ  ሆን ተብሎ የተቀናበረ  ነው። ሕዝቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚኒሶታው ሪሳላ ኢንተርናሽናል በምዕራብ አርሲ፣ በኮፈሌና አከባቢዋ መንግስት በሙስሊሞች ላይ የፈጸመው ግድያ እንዳስቆጣው ገለጸ

በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌና አከባቢዋ በሙስልሙ ማህበረሰብ ላይ የደረሰውን ግደያ እስራትና እንግልት ለመቀወም የወጣ የአቋም መግለጫ፨ ሪሳላ ኢንተርናሽናል ሚኒሶታ በሃገራችን ሙስሊም ማህበረሰብ የምፈጸምበትን የሃይማኖትና ሰብአዊ የመብት ጥሰት ለመቀወም ሰላማዊ ትግል ከጀመረ ሁለት አመታት ተቆጥረዋል። በዚህ ህደት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live