ያንዳርጋቸው ላፕ-ቶፕ ( ሄኖክ የሺጥላ )
ቻይናዊው ጠሐፊ ሱን ዙ << የጦርነት ጥበብ >> ( The Art of War ) በተባለው መጽሐፋቸው ፣ በምዕራፍ 4 ፣ ስልታዊ መሰናስኖች ወይም በፈረንጂኛው ( Tactical Dispositions ) በሚለው ዘውግ አርዕስት (Sub title ) ስር እንዲህ ይላሉ ፣ << To secure...
View Article”አላሙዲን ሆይ…??”–ከኤርሚያስ ለገሰ
በዚህ አመት በሀገረ አሜሪካን በሚገኙ ታላላቅ ሚዲያዎች አነጋጋሪ የሆነውን የፒተር ሽዊዘር ” CLINTON CASH” የሚለውን መጵሀፍ እንደነበረ የሚታወቅ ነው። መጵሀፋን ከወዳጆቼ ተውሼ እያነበብኩ ገጵ 134 ስደርስ ከዛ በላይ መቀጠል አልቻልኩም። እንዲህ በማለት ራሴን ጠየኩ፣ ” አላሙዲን ሆይ ከኢትዬጲያውያን የነጳነት...
View ArticleHealth: ቤትዎ ውስጥ ሆነው ሳልዎን የሚከላከሉባቸው 5 ዘዴዎች
ሳል በበርካታ መንገዶች ሊከሰት ቢችልም በዋናነት ግን በአየር ንብረት ለውጥ(በቅዝቃዜ እና ሙቀት)፣ በጉንፋን እና ተያያዥ ህመሞች፣ በአለርጂ፣ በማጨስ እንዲሁም በአስም በሽታ ታማሚዎች ላይ ሊከሰት የሚችል ነው። አንዳንዴም ለተለያዩ በሽታ የሚታዘዙ መድሃኒቶችን አዛብቶ መውሰድ ፣ አነቃቂ ንጥረ ነገሮችን መጠቀም የሳል...
View Articleህዝብን ያማረሩ ባለስልጣናት እድገት እየተሰጣቸው መሆኑን ተገለፀ
• የየካ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች በግብር እየተማረሩ ነው በየካ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች በ2006 ዓ.ም ይከፍሉት ከነበረው በ10ና 10 በመቶ ግብር ጭማሬ በ2007 ዓ.ም እንዲከፍሉ መገደዳቸውን ገልጸዋል፡፡ ነጋዴዎቹ ያማረሩ ባለስልጣናት እድገት እየተሰጣቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ግብሩ የተጨመረባቸው የአዲስ...
View Articleኦቦ በቀለ ገርባ አሜሪካ ገቡ
(ዘ-ሐበሻ) በ እስር ላይ ቆይተው ባለፈው ማርች 30, 2015 የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር ኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ ጠዋት ዋሽንተን ዲሲ መግባታቸውን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች አስታወቁ:: አቶ በቀለ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ዱልስ ኤርፖርት ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን በቀጣይም በሰሜን...
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ሶስተኛ ጉባዔ ተከናወነ
ከሰኔ ፳፮ እስከ ፰ ፪ ሺህ ፯ ዓ. ም (July 3rd to July 5th 2015) በዋሺንግተን ዲሲ የተካሄደው የሸንጎው ሦስተኛ ጉባዔ በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል። ጉባዔው ሸንጎ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያካሄዳቸውን ዘርፈ ብዙ ስራዎችና የልዩ ልዩ የስራ ግብረ ኃይሎች ሪፖርት ገምግሞ በሚቀጥሉት ዓመታት ትኩረት...
View Articleየፈጣሪ ሥጦታ ንጡህ አዬርም ከወያኔ ሃርነት ትግራይ ሹማምንት ፈቃድ ይጠዬቅበታል –በጨለማው ዘመን
ከሥርጉተ ሥላሴ 30.07.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ ይድርስ ለፌስ ቡኩ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ለአቶ ቴውድርስ አድህኖም – አዲስ አባባ። አዎን! በሶሻሊስታዊ ፋሽስታዊ ጎጣዊ ሥርዓት ዬተለያችሁ ናችሁ። እናንተን የሚመሰል ዝብርቅ ሥርዓት ዓለም በ21ኛው ምዕተ ዓመት አለም አታስተናግድም እና። እንዲህ – ትቀልዳላችሁ፤...
View Articleየፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት –በኢትዮጵያ!
ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ- ጆርጂያ) ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ በቆየው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ነው። የትላንት ታሪካችንን ማየት የተሳናቸው የዘመኑ ገዥዎች ይህንን ላያውቁ ይችላሉ። ነገር ግን ታሪክ ሊፋቅ የማይቻል ሃቅ...
View Articleከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ የሚሰራው ሃጎስ ወ/ገሪማ ተገደለ
የህወሓት ቀኝ እጅ የሆኑ ባለ ሃብቶች በስውር እተገደሉ መሆናቸው ታወቀ፡፡ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝብ ግንኙነት ባሰራጨው ዜና የመለስ ዜናዊ የቅርብ ሰው የሆነ እና ከአዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ ይሰራ የነበረው ሀጎስ ወ/ገሪማ የተባለው የናጠጠ ቱጃር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች...
View Articleከ40 በላይ የሚሆኑ የአየር ኃይል አባላት ስርዓቱን ከድተው አርበኞች ግንቦት 7ን ተቀላቀሉ
Photo File አርበኞች ግንቦት 7 እንደገለጸው በህወሓት አገዛዝ ስር የሚገኘው አየር ኃይል ከዚህቀደም የተንሰራፋው ዘረኝነት፣ ገደብ የሌለው ዘረፋ እና አስተዳደራዊ ግፍና በደል ያንገሸገሻቸው በርካታ አባላቱ ተዋጊ ጀቶችን እና ተዋጊ ሄሊኮፕተሮችን እየያዙ በተደጋጋሚ መክዳታቸው ይታወቃል፡፡ በአየር ኃይሉ ውስጥ...
View Articleወያኔዎች የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ ለምን ያስጨንቃቸዋል?
ሽብሬ ደሳለኝ ባለፉት 24 ዓመታት ወያኔዎች በሃገር ውስጥ (በሰላማዊ መንገድ) ለውጥ ለማምጣት የሚንቀሳቀሱትን የፖለቲካ ድርጅቶች እና ፖለቲከኞች ከማዳከም አልፈው በአሁኑ ወቅት ምንም አይነት ተጽኖ መፍጠር እንዳይችሉ አድርገዋቸዋል። አብዛኛዎቹ ፖለቲከኞች የወያኔ አፈና ሲበረታ ከማምረር ይልቅ ፖለቲካውን እርግፍ...
View Article“ዘፈኑን እየተውኩ ወደ ዝማሬው ዓለም እየገባሁ ነው”–ድምፃዊት(ዘማሪት) ዘሪቱ ጌታሁን [ቃለ-ምልልስ]
ዘሪቱ ከበደ ዘፈን አቁማለች ወይንስ አላቆመችም የሚሉ አናጋጋሪ ጉዳዮች በርካታ ጊዜያት ሲነሱ ቆይተዋል፡፡ ይሄንን ጉዳይ በተመለከተ ከእርሷ አንደበት ይህ ነው የሚባል ቁርጥ ያለ ምላሽ ሳይሰጥበት በመቆየቱ በበርካቶች ዘንድ አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ዘሪቱ በየወሩ በአማርኛ ቋንቋ ታትሞ ለገበያ በሚበቃው ሪቪል...
View Articleበኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ…. አንዷለም አራጌ
የእስረኛው ማስታወሻ ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና ሚና አፈ-ሙዝ ወስዶታል፡፡ ፍትህና እውነት ደግሞ ትቢያ ላይ...
View Articleኦባማ መጣ ኦባማ ሄደ ምን ፈየደ ? ህወሃት መሩ መንግስት ተጋለጠ::መጭው አኬል ዳማ ተበሰረ
ቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ጁላይ 31፡2015 ህወሃት መሩ መንግስት ልዩ በዓል፤ልዩ ድምቀት፤ልዩ ምልክት፤ታሪዊ ንግርት ሌላም ጨመር አርጎ የፕሬዜዳንት ኦባማን ጉብኝት ቢያስወራውም አለቀ:: የተረፈ ምንም የለም። የተለወጠም ምንም የለም።ከታፈገው እስር ቤት በጣት የሚቆጠሩ ተፈተዋል። ህወሃት በዚህ አይመሰገንም።ህዝብም...
View Articleኢትዮጵያውያን ሴቶች ለምን በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ በብዛት አይሳተፉም
የሴቶች በብዛት በፖለቲካ ጉዳይ ያለመሳተፋቸው በብዙ ሰዎች አዕምሮ ውስጥ ስለሚጉላላ የግል አመለለካከቴን ለአንባቢያን ለማካፈል የዚህ ርዕስ ጽንሰ ሃሳብ ነው፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ውስን ሆኖ መታየቱ ያስደንቃል፤ ብሎም በመንግስት ስራ ላይ...
View Articleአቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃ እንዳይጠየቅ ተከለከለ
አቶ አብርሃም ጌጡ በአቶ ማሙሸት አማረ ካቢኔ የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃው እንዳይጠየቅ መደረጉን ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጹ፡፡ አቶ አብርሃም ጌጡ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም ቤቱ በፖሊስ ተከቦ ከታሰረ በኋላ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ ጉዳዩን በልደታ ፍርድ ቤት ሲከታተል...
View Articleየተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተመንግስት –ክፍል 2 “ሳሞራ የኑስ በበረሃ በርካታ የህወሓት ታጋይ ሴቶችን...
መለስ ዜናዊ፣ ስብሀት ነጋ፣ ስዬ አብርሃ፣ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሀዬ፣ ገብሩ አስራት፣ አለምሰገድ ገ/አምላክ፣ አውዓሎም ወልዱ፣ አረጋሽ አዳነ፣ አርከበ ዕቁባይ፣ ፃድቃን ገ/ተንሳይ፣ አበበ ተ/ኃይማኖት እና ክንፈ ገ/መደህን ለረጅም ጊዜ መቀሌ ላይ በመዶለት በኢትዮጵያና ህዝቦቿ ላይ አሲረው የበቀል፣ የዘረፋ፣...
View Articleየማለዳ ወግ …የፍልስጥኤም ጥቃት ከጥይት ወደ እሳት! – (ነቢዩ ሲራክ)
* በእሳት የገደሉት የፍልስጥኤም ብላቴ … ! * የሰው ልጅን ክብር ከእንስሳ ያሳነሱት የመገናኛ ብዙሃን ! በሀገረ ፍልስጥኤም ሁለት አመት ያልሞላው ህጻን በጽንፈኛ የእስራኤል ሰፋሪዎች የግፍ ጥቃት በቤቱ ውስጥ ተቃጥሎ ሞቷል frown emoticon ትናንት አርብ ንጋት ላይ ነው ይህ የሆነው … በፍልስጥኤም ናብሎስ...
View Articleየሕወሓት መንግስት በርካታ ወጣቶችን ከአዲስ አበባ አፍሶ መውሰዱ ተዘገበ
(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን እና በደቡብ በተከፈተበት ወታደራዊ ጥቃት ከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ የገባው የሕወሓት መንግስት ከትናንት ማማሻውን ጀምሮ በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ወጣቶችን ሲያፍስ መዋሉ ተዘገበ:: ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ከ4 ሺህ የማያንሱ የአዲስ አበባ ወጣቶች በትናንትናው እና በዛሬው ዕለት...
View Article«ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል» –ይገረም አለሙ
ይህ በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፋል ሸካ ዞን በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚነገር ነው፡፡አባባሉ በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፣ቀልብ ይስባል፣እንዲህ ወደ አማርኛ ተመልሶም ቢሆን መልእክቱ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት የማያስቸግር ነው፡ ተፈጥሮው ሆኖበት እንጂ የሚቀለው አቡጀዲው...
View Article