ለሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ደም ተለገሰ
ነገረ ኢትዮጵያ ‹‹ስርዓቱ ገዳይ ቢሆንም እኛ በደማችን ነፍስ እናድናለን›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ለተገደለው ወጣት ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ዛሬ ሀምሌ 26/2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ደም ተለገሰ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ ደጋፊዎችና ሌሎችም ሳሙኤልን ለማስታወስ...
View Articleመንግሥት በቤተ ክርስቲያኒቱ የሙስና ወንጀሎች ላይ ርምጃ እወስዳለሁ አለ
“አትስረቅ እያሉ በሌላቸው ገቢ የሚልዮን ብር መኪኖችን የሚነዱ አካላት፣ ለሀገር መልካም ዜጋ የምታወጣውን ተቋም በማማሰን በሕዝብ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ናቸው” “ሙሰኞቹ÷ በሙዳየ ምጽዋት፣ በስእለትና በስጦታ ምእመኑ የሚሰጠውን ገንዘብ ለራሳቸው ዓላማና ጥቅም እያዋሉ፤ የአድባራቱን መሬትና ሕንፃ ከዋጋ በታች እያከራዩ...
View Articleከብር 6 ሚልዮን በላይ የተመዘበረበት የደ/ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ሒሳብ እንዲመረመር ተጠየቀ
ከብር 6 ሚልዮን በላይ የተመዘበረበት የደ/ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ሒሳብ እንዲመረመር ተጠየቀ፤ ‹‹የበጀት ዓመቱን ሒሳብ ዘግቼ ለመመርመር ሰባት ቀን ሲቀረኝ ተዘዋውሬአለኹ››/ሒሳብ ሹሟ/ በኹለት ዓመት ውስጥ ለደብሩ ከብር 18 ሚልዮን በላይ ተቀማጭ አስመዝግቤአለኹ የተነሣሁት ሕገ ወጥ ክፍያዎችን በመቃወሜ እና ምዝበራዎችን...
View Articleኢህአዴግን ለመጣል መጀመሪያ እኛ መውደቅ አለብን
(ኤርሚያስ አለማየሁ) ኢህአዴግ በትረ ስልጣኑን ከተረከበበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝባዊ ጥያቄዎች ተፈጥረው ሳይመለሱ ጥያቄዎቹ በጥያቄ ምልክት ውስጥ ተከበው በወረቀት ላይ እንደሠፈሩ ቀሩ፡፡ እጅግ ስፍር ቁጥር የሌላቸው መስተካከል ያለባቸውን ጉዳዮች በዝርዝር ያስቀመጡ ጥናታዊ ፅሁፎች በየምሁራኑ ተፅፈው...
View Articleበረከት ስምዖን ሞቶ አንዳርጋቸውን ሆኖ ተነሳ ( ሄኖክ የሺጥላ )
አማሪካዊው ጠሐፊ ዊልያም ጀምስ ስለ ( pragmatism, radical empiricism, and pluralism) ብዙ የፍልስፍና አዲስ መሰረተ ሃሳቦችና እና የ ሃሳብ ፍሰቶችን ያመጣ ( ያመነጨ ) ፣ የጻፈ ፣ ያሳወቀ እና የሞገተ ፣ ግሩም የፍልስፍና ሊቅ ነው ። ይህ ሰው << We live forward,...
View Articleበአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት የሰውን ሕይወት እየቀጠፈ ነው ተባለ
(ሁመራ ከተማ) የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት እስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ የሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን ተገለፀ። የአማራና የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ከዚህ በፊት በቆየ የመሬት አለመግባባት በተነሳ ግጭት ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን እየሞቱ የሁለቱ ክልል...
View Article«ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል»
ይገረም አለሙ ይህ በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፋል ሸካ ዞን በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚነገር ነው፡፡አባባሉ በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፣ ቀልብ ይስባል፣ እንዲህ ወደ አማርኛ ተመልሶም ቢሆን መልእክቱ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት የማያስቸግር ነው። ተፈጥሮው ሆኖበት እንጂ...
View Articleየናትናኤል ማስታወሻ –ጥቂት ስለ ማዕከላዊ
ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ እመለስበት ይሆናል፡፡ ለነገሩ ሥራቸውን አክብረው የሚሰሩ ባለሙያ ፖሊሶች...
View Articleየኢሕአፓ ድምጽ ራድዮ ወቅታዊ ዜናዎች
ወያኔ የዴያስፖራ ቀን ዝግጅትን አጠናቀቅኩ ይላል የወያኔ የጦር አለቆች ስብሰባ ሊቀመጡ ነው የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ቤተሰባቸው እንዳያያቸው ተደረገ ደቡብ ሱዳ የኢጋድን የሰላም ሀሳብ ውድቅ አደረገው የአፍጋን ታሊባን አዲስ መሪ መምረጡን አሳወቀ ካሜሩን ህገ ወጥ ናቸው ያልቻቸውን ናይጄሪያውያን...
View Article(ሰበር ዜና) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረደ
(ሰበር ዜና) ፍርድ ቤቱ በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረደ (ዘ-ሐበሻ) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በሚል በብዙሃን የሚተቸው የሕወሓት መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት ሰሚት ምድብ በእነ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ የተጠቀሱ 18 ተከሳሾችን ዛሬ ከ7 አመት እስከ 22 አመት በሚደርስ ፅኑ...
View Articleዕውን አቶ መልኬ መንግስቴ የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር መንፈስ መሥራች አባል ነበሩን?! ሃቅና ታሪክ እስኪ –ተፋጠጡ።
ከሥርጉተ ሥላሴ 04.08.2015 /ሲዊዘርላንድ — ዙሪክ / እናፍቅሻለሁ ስለእናት ወለላ – የሚስጢር ወላባ! ጤና ይስጥልኝ የማከብራችሁ ወገኖቼ – እንዴት ሰነበታችሁልኝ ደህና ናችሁ ወይ? የሃሳብ ልዩነት ተፈልጎ አይገኘም። ማደግ የሚቻለውም በዚህ መስመር ነው። ነገር ግን...
View ArticleHiber Radio፡ በኢትዮጵያ መንግስት በሚዲያ የጦርነት ቅስቀሳ ጀመረ፣የጋሞ ብሄረሰብ አገዛዙ በቃን ራሳችንን በራሳችን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 26 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የጋሞ ብሄርን ከብሄር የሚያጋጭ ፣የጋሞን ማንነት የሞያንቋሽሽ ከራሱ ከመንግስት በጀት 1.5 ሚሊዮን ብር ተመድቦ የተጻፈ መጽሃፍ ነው የተቃውሞው መነሻ አሁን የጋሞ ብሄር በቃን ራሳችንን በራሳችን እናስተዳድራለን፣የተሰረቀውን የ2007 ምርጫ...
View Articleየአዲስ አበባ የኢህአዴግ ግምገማ አባላቱን ከሁለት ከፈለ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው በሚገኙ በኢህአዴግ ድርጅት ኃላፊዎች የተመራውና በተያዘው በጀት ዓመት ከተማዋን ይመራሉ ተብለው የሚሾሙ የድርጅት ካድሬዎችን የሚለይበት የከተማና የክ/ከተማ ከፍተኛ የግምገማ መድረክ አጋማሹን ካድሬ አስደስቶ አጋማሹን ደግሞ አሳዝኖና አበሳጭቶ ተጠናቋል፡፡ በሃምሌ ወር...
View Articleመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ የፍርድ ቤት ውሎ
ለገሰ ወ / ሃና መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ሰኔ 27 /2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለው ገልጬ ነበር በቀጠሮው መሠረት ዛሬ አቅርበውታል ሰኔ 15 / 2007 ዓም በቀረበበት ወቅት ምስክሮቹ አልቀረቡም ተብሎ ለዛሬ ምስክሮቹ ታስረው እንዲቀርቡ ነበር ታዞ የነበረው ዛሬ ሰኔ 27/2007 ዓም 4...
View Articleከፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ማግስት ….. ግርማ ሠይፉ ማሩ
girmaseifu32@yahoo.com , girmaseifu.blogspot.com ኦባማ ኢትዮጵያን መጎብኘት አለበት? የለበትም? የሚለው አጀንዳ ማከራከሩ መቆም ያለበት ጉዳይ ይመስለኛል፡፡ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ መጥተዋል በቃ!! በእኔ እምነት ኦባማ ኢትዮጵያ የመጡት ኢትዮጵያ ባሳየችው ፈጣን ዕድገት ተመስጠው፣ ይህ...
View Article“ገንዘብ አላችሁ” ምንጩን ለሌላ ልቀቁ –ከ ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ
ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ “ገንዘብ አላችሁ” ምንጩን ለሌላ ልቀቁ ከጌታቸው ኃይሌ ፕሬዚዴንት ኦባማ አዲስ አበባ ላይ ለተሰበሰቡት የአፍሪካ መሪዎች ሰኞ ዕለት ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓመተ ምሕረት ንግግር እንዳደረገላቸው እናስታውሳለን። በንግግሩ ውስጥ ሥልጣን ለባለተራ የሚተው እንጅ እስከ ዕለተ ሞት የሚስገበገቡለት...
View Articleበአርበኞች ግንቦት 7 ሕዝባዊ ትግል ላይ ከየአቅጣጫው እየተሰነዘሩ ያሉ ፈተናዎችና ማርከሻ መድኃኒታቸው!
እግዚአብሔር ይመስገንና አሁን የነገዋን ነጻይቱን ኢትዮጵያ ለማየት መንገዱ ላይ ቆመን መራመድ የቻልንበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ይሄ ትልቅ ትልቅ እመርታ ነው፡፡ አሁን ባለንበት ሁኔታ ራሱ ወያኔ ተሸንፎ እንደወደቀ መቁጠር ይቻላል፡፡ የቀረው የባለሥልጣኑ የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡ ነገ የሚሆነው ነገ እንጅ ዛሬ ስለማይሆን...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ በድምፃችን ይሰማ ደጋፊዎች ላይ የሕወሓት መንግስት እየሰራ ያለው ደባ ተጋለጠ
ኢንጅነር መሃመድ አባስ ሪያድ የህወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረዓት ካድሬዎች መቀመጫቸውን ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ካደረጉ ወዲህ የ ህዝበ ሙስሊም እንቅስቃሴ ለማፈን የተለያዩ ስልቶችን ነድፈው ከአካባቢው የመንግስት ሹማምንቶች ጋር ሲንቀሳቀሱ እንደ ነበር ይታወቃል። እነዚህ ምስለኔዎች ለመንግስት ባላቸው ታማኝነት ከጅዳ...
View Article22 አመት እስራት ያስፈረደብን ኢስላማዊ መንግስት ወይስ ኢስላማዊ መጅሊስ እንዲቋቋም መጠየቃችን??
አቡ ዳውድ ኡስማን የኢትዬጲያ ህዝበ ሙስሊም በኮሚቴዎቻችን አማካኝነት ለመንግስት ያቀረብነው ጥያቄ ኢስላማዊ መጅሊስ ይመስረት እንጂ ኢስላማዊ መንግስት ይቋቋምል የሚል ጥያቄ አልነበረም፡፡ ኮሚቴዎቻችንን እስከ 22 አመት የሚደርስ እስራት ያስቀጣቸው ወንጀል ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ህዝብን ለሽብር በማነሳሳት የሚል...
View Articleበቀለ ገርባ ሚኒሶታ ገቡ * የፊታችን ቅዳሜ ሕዝባዊ ስብሰባ አላቸው
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ኦቦ በቀለ ገርባ ሚኒሶታ ገብተዋል:: በሚኒያፖሊስ ሴንት ፖል ኤርፖርት ሞቅ ያለ አቀባበል የተደረገላቸው ኦቦ በቀለ የፊታችን ቅዳሜ ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳላቸው ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ ጠቁሟል:: እንደደረሰን መረጃ ከሆነ የፊታችን ቅዳሜ ኦገስት 8, 2015...
View Article