”በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ኢትዮጵያ ቴፒ ለፍትህ እና ለነፃነት የቆምንነን ያሉ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ ላይ ጥቃት ፈፀሙ”
ኢሳት ቴሌቭዥን የዛሬ ሰበር ዜና።በሰበር ዜናው ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተዋል –
– ታጣቂዎቹ ከአንድ መቶ እስከ አንድ መቶ ሃምሳ ናቸው፣
– ትናንት ጥቃት እንደሚፈፅሙ ቀድመው አሳውቀው ነበር፣
– በሶስት ክፍል ውስጥ ያሉ ከአንድ መቶ በላይ እስረኞችን እና በከተማው የሚገኝ
የፖሊስ ጣቢያ ሰነድ እና በርካታ የጦር መሳርያ ይዘው ሄደዋል።
– የቴፒ ከተማ ነዋሪ በታጣቂዎቹ ጥቃት ደስታውን ሲገልፅ ታይቷል።
– ታጣቂዎቹ ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ አላቸው።”
The post ኢሳት ዜና ሰበር ዜና – በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ቴፒ ከተማ ታጣቂዎች ጥቃት ፈፀሙ appeared first on Zehabesha Amharic.