መማር እንችላለን ወይ? -አንዱዓለም ተፈራ
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ( 04/15/2015 ) ከ፲ ፱ ፻ ፷ ፮ ዓመተ ምህረቱ የየካቲት ሕዝባዊ መነሳሳት ጀምሮ፤ ለመብት፣ ለነፃነትና በሰላም ሠርቶ ለመኖር ያለው ትግል፤ ሳያርፍ በተከታታይ አሁንም እየተካሄደ ነው። በነዚህ ባለፉት ፵ ዓመታት፤ ሀገር ወዳድ...
View Articleበሞያሌ ሕወሓት የሚመራው መንግስትን ይደግፋሉ የተባሉ ንግድ ድርጅቶች ውድመት ደረሰባቸው
በሞያሌ በተነሳው ተቃውሞ ከገዢው ፓርቲ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ሆቴሎች ከፍተኛ ውድመት ደረሰባቸው ኢሳት ዜና :- የከተማ ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት በከተማዋ ከሚታወቁት ሆቴሎች መካከል ፈቃዱ ሆቴል ፣ ኢትዮ ኬኒያ ሆቴል ፣ ሃጎስ ሆቴልና ማሕሌት ሆቴል ጉዳት ድርሶባቸዋል። Moyale Main Street...
View Article(የቡና ቁርስ) በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች * ኬንያም ኢትዮጵያም ሽብርተኝነት ላይ ሚዛን ስተዋል * ዶናልድ...
1ኛ) ኬንያም ኢትዮጵያም ሽብርተኝነት ላይ ሚዛን ስተዋል ከሁለት ዓመት በፊት ዘ-ኢኮኖሚስት መጽሔት ጎረቤታሞቹ ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚከተሏቸው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አስተዳደር ሞዴሎች መካከል ያለውን ልዩነት የሚገልጽ ጽሑፍ አስነብቦን ነበር። ጽሑፉ የሚጀምረው ሁለት የድንበር ከተሞችን በማነጻጸር ነበር፤ መተማን...
View Articleደርባን ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ VOA
በደቡብ አፍሪካይቱ ደርባን ከተማ ካለፈው ሣምንት ማብቂያ ጀምሮ በውጭ ሀገር ዜጎች ላይ በደረሱ ጥቃቶች ቢያንስ አምስት ሰው መገደሉን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ትናንት፤ ማክሰኞ – ሚያዝያ 6 / 2007 ዓ.ም ደርባን ከተማ ጎዳናዎች ላይ ሁከት ተፈጥሯል። ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ ደርባን ውስጥ የሚኖሩ...
View Articleየወያኔ ዜማ በደቡብ አፍሪካ ተሰማ –ከተማ ዋቅጅራ
በደል በደልን ይወልዳል እንጂ አያጠፋውም። ችግር ችግርን ይፈጥረዋል እንጂ አያስወግደውም። በደል ፈጣሪ ከላይ ከተቀመጠ… መከራን አምጪ ስልጣን ላይ ካለ… የምንሰማው እና የምናየው ሁሉ ሰቆቃና ዋይታ ነው። ሰቆቃ እና ዋይታ ግዜውን እየጠበቀ የሚፈነዳ የህዝባችን ፍዳ ከሆነ ሰነባብቷል። ሰቆቃ ፈጻሚዎች እና ናፋቂዎች...
View Articleየኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር ምክር ቤት የተሳካ ጉባኤ አካሄደ
በቅርቡ የሽንጎው ከፍተኛ አመራር አካል የሆነው ምክር ቤት ባካሄደው የሁለት ቀን ስብሰባ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁኔታ በሰፊው መርምሮ ለቀጣዩም ትግል ምን መደረግ እንዳለበት መመሪያ በመሰጠት ተጠናቋል። በተጨማሪም የሽንጎው የተለያዩ የስራ ክፍሎች የስራ አፈጻጸምን በተመለከተ የቀረቡለትን ሪፖርቶች መርምሮ...
View Articleበደቡብ አፍሪካ እየተፈጸመ ያለውን ስደተኞችን የማጥቃትና ማሳድድ ወንጀል በመቃወም ሰልፈኞች ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ
ኢሳት ዜና :- በደቡብ አፍሪካ የውጪ ሀገር ዜጎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት ያስቆጣቸው በርካታ ደቡብ አፍሪካውያን ደርጊቱን ለማውገዝ በደርባን ታላቅ ሰልፍ ማድረጋቸውን የአገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ደቡብ አፍሪካውያን እና የውጭ አገር ዜጎች በሰልፉ ላይ ተገኝተዋል። “የውጪ ሀገር ዜጎችን...
View Articleከአረብ ሀገር እስከ ደቡብ አፍሪካ * የስደተኛው ሮሮና የመንግስት ቸልተኝነት ! (ይድረስ ለክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም …)
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ የማለዳ ወግ …ከአረብ ሀገር እስከ ደቡብ አፍሪካ የስደተኛው ሮሮና የመንግስት ቸልተኝነት ! * ይድረስ ለክቡር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም … * ኢህአዴግን እንዴት እንምረጥ ? ትናንት በሁከት ፣ ዛሬ በመፈራረስ በሚመስል አደገኛ የለውጥ ሂደት ውስጥ ባለችው የመን የኢትዮጵያውያን የድረሱልኝ...
View Articleየደቡብ አፍሪካው የስደተኛ ጠልነት መነሻው ምንድነው? (የሰባት ኪሎ ወቅታዊ አጭር ትንተና)
ደቡብ አፍሪካን በቅርቡ የማይከታተሉ ሰዎችን በእጅጉ ያስደነገጠ ቢኾንም በአገሪቱ ስደተኞች ላይ ያነጣጠረ ኹከት ሲካሄድ የአሁኑ የመጀመርያው አይደለም። እ.ኤ.አ በግንቦት ወር 2008 አሌክሳንደር በተባለ የጆሃንስበርግ ታውንሺፕ የተነሳ ኹከት ወደ ደርባን እና ሌሎች ከተሞች ተዛምቶ ቢያንስ ለዐርባ ስደተኞች መሞት...
View Article(የደቡብ አፍሪካና የየመን ጉዳይ) “ከራሳችን ውጪ ለችግራችን ደራሽ መንግስት የለንም!”የሰማያዊ ፓርቲ ወቅታዊ መግለጫ
የኢትዮጵያውያን የውርደት ዘመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሰሞኑን ከተከሰተው እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ አድርሶናል፡፡ የመን ውስጥ በተከሰተው ጦርነት ተጎጂ የሆኑትን የውጭ ዜጎች መንግስታቶቻቸው ቀድመው ሲያስወጡ ለኢትዮጵያውያን ግን የሚደርስላቸው አልተገኘም፡፡ ይህንን ውርደትም ወገኖቻችን ‹‹የመን ውስጥ የቀረነው እኛና...
View Articleከራሳችን ውጪ ለችግራችን ደራሽ መንግስት የለንም! (በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)
የኢትዮጵያውያን የውርደት ዘመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሰሞኑን ከተከሰተው እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ አድርሶናል፡፡ የመን ውስጥ በተከሰተው ጦርነት ተጎጂ የሆኑትን የውጭ ዜጎች መንግስታቶቻቸው ቀድመው ሲያስወጡ ለኢትዮጵያውያን ግን የሚደርስላቸው አልተገኘም፡፡ ይህንን ውርደትም ወገኖቻችን ‹‹የመን ውስጥ የቀረነው እኛና...
View ArticleSport: ቁጥቡ እንግሊዛዊ የሊቨርፑል አጥቂ ስተሪጅ ማነው?
ዳንኤል ስተሪጅ ራሱን እየገለፀ ነው፡፡ ስለ ሰብዕናው ለማብራራት ሞከረ፡፡ ባህሪው በምን አይነት መንገድ እንደተቀረፀ ለመተንተን ጣረ፡፡ ገለፃውን የጀመረው በርሚንግሃም ውስጥ በሆክሌይ ጎዳናዎች አቆራርጦ ወደ ትምህርት ቤት ስለሚጓዘው የ10 ዓመት ታዳጊ በማውሳት ነው፡፡ የወሮበሎች ጥቃት እንግዳ ባልሆነበት አካባቢ...
View ArticleSport: ወደ ልዩ የወንድነት ቀመር የሚያመጡዎት ነጥቦች፡- ግዙፉ ደረት መገንቢያ 10 ምስጢሮች
በእጃችን ያለውን መፍትሄ ወደ ጎን በመተው ተቃራኒ ፆታን ለመማረክ አቅሙ ጎድሎን ከሆነ ከራሳችን ውጪ ማንንም ተጠያቂ ማድረግ አንችልም፡፡ የፍቅር ግንኙነታችንን ከሚወስኑና ተቃራኒ ፆታን የመማረክ ደረጃችንን ማሳደግ ከሚረዱን መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል ጊዜና አቅሙ በሚፈቅድልን መጠን አካላችንን በስፖርታዊ እንቅስቃሴ...
View Article!ይቅናህ! –ከሥርጉተ ሥላሴ
18.04.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) „ምንም፡ እንኳን፡ በለስም፡ ባታፈራ፣ በወይን፡ ሐረግ፡ ፍሬ፡ ባይገኝ፣ የወይራ፡ ሥራ፡ ቢጓደል፣ እርሾችም፡ መብልን፡ ባይሰጡ፣ በጎች፡ ከበረቱ፡ ቢጠፉ፣ ላሞችም፡ በጋጡ፡ ውስጥ፡ ባይገኙ፣ እኔ፡ ግን፡ በእግዚአብሔር፡...
View Articleወያኔ እና የቅድመ-ምርጫ ግምገማው- ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት
ወያኔ የአምስት ዓመቱ «የዕድገት እና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ» እንዲሁም የዐባይ ግድብ ግንባታ እንዳልተሳካለት አመነ፣ በመጭው ምርጫም የሚያሰጋኝ የድርጅትም ሆነ የግለሰብም ተወዳዳዳሪ የለኝም አለ። የትግሬ-ወያኔ መራሹ ዘረኛ አገር እና ትውልድ አጥፊ ቡድን፣ መጭው የይስሙላ ምርጫ ሊያስከትል የሚችለውን ሕዝባዊ ቁጣ...
View Articleየሳይንቲስቱ ልጅ ጥያቄ –ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)
ባለፈው እሑድ፣ የትንሣኤ ዕለትማልዳ ነው ከዕንቅልፏ የተነሣቺው፡፡ እናቷ ቤተ ክርስቲያን አድራ፣ አባቷ ደግሞ ሌሊት ከውጭ ሀገር ገብቶ ደክሟቸው እንደተኙ አልተነሡም፡፡እርሷም በጠዋት የተነሣቺው ጓደኛዋ አደራ ስላለቻት ነው፡፡ ‹‹የቴሌቭዥን የትንሣኤ ፕሮግራም የተቀረጸው እኛ ቤት ነው›› ብላ አጓጉታታለቺ፡፡የተነሣቺው...
View Articleበደቡብ አፍሪካም እንዲህ ሆነ – (ሄኖክ የሺጥላ)
ከ 17ኛው ክፍለ ዘመን እስከ በቀደም በነጮች ( በመጀመሪያ በ-ቡሮች ወይም ደቾች ቀጥሎም በ 19ኛው ክፍለ ዘመን የአልማዝ መገኘትን ተከትሎ በእንግሊዞች ) የባርነት ቀንበር ስር ስትማቅቅ የኖረችው ደቡብ አፍሪካ ፣ በብረት እሾህ ታጥራ ልጆቿን በስልጡን የጀርመን ውሻዎች (Geremen Shippered) ስታዘነጥል...
View Articleእንኳን ደቡብ አፍሪካ አልሆንሽ ! [ካልሆነሽ] – (ቴዲ ድንቅ) –አትላንታ
ከጥቂት ወራት በፊት አንዲት እህታችን “መጀመሪያ እንትን ነኝ” እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ስትል ባንዲራ ስታቃጥል፣ ተንቀሳቃሽ ምስሏን ፌስ ቡክ ላይ መለጠፏ ይታወሳል። ይህች እህታችን እንኳን በዚህ ሰአት ደቡብ አፍሪካ አልሆነች። [ካልሆነች] ደቡብ አፍሪካውያን ካገራችን ውጡ እያሉ በጎራዴና በገጀራ ሲቆራርጡና ፣ በ...
View Article“አምባሳደሩ ወዳገራቸው መመለስ አለባቸው” የናይጄሪያ እንደራሴዎች “አሁን የተፈጠረው ጊዜያዊ ክስተት ነው” ሃይለማርያም
* “ወደ አገራቸው መመለስ ለሚፈልጉት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነን” ቴድሮስ አድሃኖም በደቡብ አፍሪካ በሚገኙ አፍሪካውያን ላይ የተጀመረው ጥቃት ያስቆጣቸው የናይጄሪያ እንደራሴዎች በደቡብ አፍሪካ የሚገኙት አምባሳደር ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ውሳኔ አስተላለፉ፡፡ የሩዋንዳውን ፕሬዚዳንት በማስተናገድ የተጠመዱት ጠ/ሚ/ር...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በሚኒሶታ እያደረጉት ያለውን ሕዝባዊ ስብሰባ በቀጥታ ይከታተሉ (Live)
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በሚኒሶታ እያደረጉት ያለውን ሕዝባዊ ስብሰባ በቀጥታ ይከታተሉ The post የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በሚኒሶታ እያደረጉት ያለውን ሕዝባዊ ስብሰባ በቀጥታ ይከታተሉ (Live) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Article