ኢትዮጵያዊያኑ የመን ውስጥ በጭንቅ እያነቡ ነው ያሉት
በግሩም ተ/ሀይማኖት የመን ምጥ በቁና መሆኑን ትታ ምድራዊ ሲዖል እየሆነች ነው፡፡ ባስነጠሳት ቁጥር ግዙፍ ግዙፍ ሚሳኢሎቿን የሚያወድም ሚሳኤል ከአየር እየተወረወረላት ነው፡፡ ያኔ ማስነጠሱ ቀርቶ ይነስራታል፡፡ በዜጎቿ ደም ነስሯን ታንቦለቡላልች፡፡ ሰሞኑን ሰነዓ ከተማ ውስጥ ፈጂ አጣን የሚባለው ቦታ ላይ ያለ የመሳሪያ...
View Articleሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋለት! –ኤድመን ተስፋዬ
በመንቃት ላይ ባሉ ፍጡራን መሀከል ያረረው ይበስላል ጥሬው እስኪበስል (ጎሞራው) የምልከታ መነሻ ” አምላክ ከፈጠራቸው ፍጡራኖቹ በተለየ ለሰው ልጅ የሰጠው የማሰብ ፀጋ (ማሰብ እና ማሰላሰል መቻሉ) በራሱ የሰውን ልጅ ክቡርነት አመላካች ነው’’:: ይህን የተናገሩት ይችን አለም በተፈጦሮአዊው ሞት የተለዩት የግብፅ...
View Articleበአሜሪካ የመሸገው የሳሙኤል ዘሚካኤል ደቀ-መዝሙር
ክንፉ አሰፋ “አሜሪካ ይዞን ከሄደ በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ አንድ የገበያ አዳራሽ (ሞል) ውስጥ ጥሎን ጠፋ…ፖሊስ ሁለት ግዜ ይዞን ነበር… በርሃብ ተቀጣን፣ ርሃብ ጸንቶበት ሆስፒታል የገባም ልጅ አለ። … በየሬስቶራንቱ እየዞርን ለምነናል።” ይላል አንድ የ 11 አመት ሕጻን ሳይንቲስት። ሂውስተን ቴክሳስ ያሚገኘውን ናሳ...
View ArticleISIL በሊቢያ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በማረድ እና በጥይት ገደለ
(ዘ-ሐበሻ) ISIL ወይም ISIS በሚል የሚታወቀው ቡድን በሊቢያ 30 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ግማሹን በማረድ ግማሹን በጥይት መግደሉን በለቀቀ ቪዲዮ አስታወቀ:: ISIL በለቀቀው የ29 ደቂቃ ቪዲዮ በሊቢያ ሁለት ግዛቶች ውስጥ ማለትም ባርካ እና ፋዛን ከተሞች ውስጥ እነዚህን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በጥይት...
View ArticleHealth: ቡናን በባዶ ሆድ መጠጣት በጤና ላይ የሚያመጣውን ጉዳት ያውቁ ኖሯል?
በሙለታ መንገሻ ቡና በውስጡ አንቲኦክሲዳንት በመያዙ በሽታን ይከላከላል በተለይም ለአንጀት ካንሰር እና ሎሌች በሽታዎች በቀላሉ እንዳንጋለጥ ያድርጋል። በተጨማሪም ቡና በውስጡ ካፌን የተባለ ንጥረ ነገር ስላለውም ሰዎች ብዙ ጊዜ ለመነቃቃት ይጠቀሙበታል። በቡና ውስጥ ያለው አንቲኦክሲደንት በአትክልት እና ፍራፍሬ ውስጥ...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ የደቡብ አፍሪካ ኢምባሲ አጠገብ ነገ ሰኞ ጠዋት ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል
(ዘ-ሐበሻ) ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ በስደተኞች ላይ የተፈጸመውን ግድያና ማዋከብን በመቃወም የደቡብ አፍሪካ መንግስት ይህን ጉዳይ በቶሎ እንዲያስቆም የሚጠይቅ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚደረግ አዘጋጆቹ ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል:: በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያውያኑ እና በሌሎች የአፍሪካውያን ስደተኞች ላይ...
View Articleሕወሓት የሚመራው መንግስት በአይሲኤስ የተገደሉ ኢትዮጵያውያንን ካደ * “የተገደሉት ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን አላረጋገጥኩም”አለ
(ዘ-ሐበሻ) ሁሌም በዜጎቹ ጉዳይ ከበዳይ ወገን ጋር አብሮ በመሰለፍ ዜጎቹን የሚያዋርደው የሕወሓት የሚያስተዳድረው የኢሕ አዴግ መንግስት በሊቢያ አይሲኤስ የገደላቸውን 28 ኢትዮጵያውያንን ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን ማረጋገጫ አላገኘሁም አለ:: ሕወሓት የሚመራው መንግስት ባወጣው መግለጫው “አይሲኤስ የተባለው አለም ዓቀፍ...
View Articleበሊቢያ በኢትዬጲያውያን ክርስቲያኖች ላይ የተፈፀመው ኢ ሰብአዊ ጭፍጨፋ እስልምናን አይወክልም!!
አቡ ዳውድ ኡስማን በኢትዬጲያን ክርስቲያኖች ላይ በእስልምና ሽፋን የተፈፀመውን ጅምላ ጭፍጨፋ ሙስሊም በመሆኔ እቃወማለው ፡፡ በእስልምና ውስጥ የዚህ አይነት እርኩስ ተግባር ተቀባይነት የለውም፡፡በእስልምና ሽፋን የዚህ መሰሉ ጭፍን አስተሳሰብ ባለቤቶች በሚፈፅሙት አሳዛኝ እና አሳፋሪ ተግባራት ኢስላም ሲሰደብ ማየት...
View Articleህወሃት የመከላከያ ሠራዊቱን የገቢ ምንጭ በማድረግ ይጠቀምበታል፦
የቀዳማዊ ኃይለሥላሤ መንግሥት የኢትዮጵያን የጦር ኃይል ወደ ኮንጎና ኮርያ ልኮ እንደ ነበር ይታወቃል።የደርግ ወታደራዊ መንግሥት በገልፉ ጦርነት ወቅት ኢራቅ ግብጽን ጨምራ እንዳትመታ ግብጽን ለመታደግ ልኮ እንደነበር ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው።የህወሓት ቡድንም ወደ ሩዋንዳ፤ሶማሌና ደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሠራዊቱን...
View ArticleHiber Radio: በየመን ያሉም ኢትዮጵያውያን የአይሲስ በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የወሰደው የግፍ ግድያ ይፈጸምብናል...
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 11 ቀን 2007 ፕሮግራም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በሊቢያ ፣በደቡብ አፍሪካና በየመን ለሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ! መጽናናትን እንመኛለን ! < ...በሊቢያ፣ በደቡብ አፍሪካና በየመን በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ማዘን ማልቀስ ብቻ በቂ አይደለም። በአገር ቤትም በውጭም በንጹሃን ላይ...
View Articleአይሲኤስ ሕይወታቸውን የቀጠፈው ኢያሱና ባልቻ ማን ናቸው?
በሊቢያ የአሸባሪው ቡድን ‘አይኤስአይኤስ’ ታጣቂዎች፣ ’28 ኢትዮጵያዊያን ክርስትያኖችን ገድለናል’ ብለው በቪዲዮ የተቀረፀ አሰቃቂ የጭካኔ ግድያ ያሰራጩት በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ነው። በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ በደረሰው ዘረኛ ጥቃት ማግስት፣ በሊቢያ ሲቪል ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የተፈፀመው...
View Articleድምጻችን ይሰማ አይሲኤስ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የፈጸመውን ግድያ በማውገዝ መግለጫ አወጣ
ይህ መግለጫ በርግጥም ኢትዪጲያዊኖች ሽብር አጥብቀው የሚዋጉና ሰላም ወዳድነታቸውን አመላካች ነው የመግለጫው ሙሉ ቃል እነሆ ================================= ኢ–ሰብአዊነትንና ሽብርን ደግመን እናውግዝ! ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እንታደግ! ሰኞ ሚያዝያ 12/2007 በአለማችን የተለያዩ ክፍሎች የሰው...
View Articleጨለማው ሳምንት! –ክንፉ አሰፋ
ወጣት እየሩሳሌም አስፋው እንደወትሮው ቴሌቭዥን ከፍታ እየተመለከተች ነው። ብርቱካንማ ቱታ የለበሱና፣ እጆቻቸው የፍጢኝ የታሰሩ ወጣቶች በአሸባሪዎች ታጅበው ሲጓዙ ያሳያል ቴሌቭዥኑ። ለእርድ ከተሰለፉት ወገኖች ፊት ለፊት ላይ ያለው የእየሩሳሌም ወንድም ነበር። ሌላኛው ወንድሟም ከበስተኋላ ተሰልፏል። እያሱ ይኩኑዓምላክ...
View Articleየምናዝነው ስንት ሰው ሲሞት ነው? –ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)
በየመን፣ በደቡብ አፍሪካና በሊቢያ ስለሚሞቱት ዜጎቻችን የሚሰጡት መንግሥታዊ መግለጫዎች ሁለት ነገር የጎደላቸው ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ሰብአዊ ስሜት፡፡ ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ስለሌላው ሰብአዊ ፍጡር መከራና ስቃይ ሲሰማ መጀመሪያ አንዳች የኀዘን ስሜት ይሰማዋል፡፡ ከዕውቀት ይልቅ ስሜት ለሰዎች ቅርብ ነውና፡፡ ባለሥልጣን...
View Article(ሊያደምጡት የሚገባ) አለምነህ ዋሴ የዲ/ን ዳንኤል ክብረትን “የሊብያ ሰማዕታት”ጽሁፍ እንደሚከተለው አንብቦታል
“ሁለተኛው የሚጎድለው ነገር ደግሞ ፍጥነት ነው፡፡ አትሌቶቻችን በኦሎምፒክ ሲያሸንፉ የባለሥልጣናቱ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት ሯጮቹ ቆርጠውት ካለፉት ሪቫን ቀጥሎ የሚመጣ ዜና ነበር፡፡ አትሌቶቹ ደክሟቸው ከመሬት ሳይነሡ የባለሥልጣናቱ መልእክት ለሚዲያ ይደርስ ነበር፡፡ በዚህ የሁላችንም ኀዘን በሆነው ጉዳይ ግን...
View Articleኳስ ጨዋታና ፖለቲካ (ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ)
ማስታወሻ፤ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማርያም የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ አለመጠቀሙን ለማሳየት ኢትዮሜዲያ ላይ አንድ ጽሑፍ አውጥቶ ነበር። ይህ የኔ ድርሰት የዚያ ተቃራኒው አስተያየት ስለሆነ መውጣት የሚገባው፥ እዚያው ኢትዮሜዲያ ላይ ነበር። ግን የኢትዮሜዲያ ባለቤት “በዚህ ድርሰትህ የትግራይን...
View Article“የኢትዮጵያ ሕዝብ ስደትን አቁሞ እንደችሎታው በሕዝባዊ አመጽ ወይም በሕዝባዊ እምቢተኝነት ሃገሩን ሳይለቅ...
ሀያ ስምንት ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ዛሬ ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓ.ም. ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደርሷል። ይህ አሰቃቂ መርዶ ልብን የሚሰብር ነው። አይ ሲስ በጥንት በጭለማ ዘመን እንኳን ባልነበረ ጭካኔ...
View Article(ሰበር ዜና) የሊቢያውን ግድያ በመቃወም በአ.አ. ድንገተኛ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ነው * ወደ ቤተመንግስት ያመራው...
* ፌደራል ፖሊስ ለሐዘን የወጣውን ሕዝብ መደብደብ እና ማሰር ጀመረ * ሐዘናቸውን የመኪና ጡሩምባ የሚያሰሙ ሹፌሮችን እያዋከበ ነው * ሕዝቡን ከመስቀል አደባባይ ለመበተን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሠራዊት ሰፍሯል (ዘ-ሐበሻ) በሊቢያ አይሲኤል 28 ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ከገደለ በኋላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጣውን...
View Articleበአ. አ. አይሲኤል እና ቸልተኛው የኢትዮጵያ መንግስትን በመቃወም ድንገት የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቭዲዮ (Video +...
(ዘ-ሐበሻ) አይሲኤል የተባለው አሸባሪ ቡድን 28 ኢትዮጵያውያንን በሊቢያ ሕይወታቸውን ካጠፋ በኋላ ዛሬ በአዲስ አበባ እየተደረገ ባለው ድንገተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሐዘኑን ሊገልጽ ክወጣው ሕዝብ መካከል ወጣቶች እየተመረጡ በቆመጥ ተደበደቡ:: ሕገወጥ ሰልፍ አድርጋችኋል በሚልም ሕወሓት የሚመራው መንግስት ወጣቶችን...
View Article“[ቅዱስ ሲኖዶስ በሊቢያ ስለተሰውት ሰማዕታት ያወጣው መግለጫ] የተጻፈበት ቋንቋ ቤተ ክህነት ቤተ ክህነት አይልም”–ዲ/ን...
ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት የቅዱስ ሲኖዶሱን መግለጫ አየሁት፡፡ መጀመሪያ ነገር ቋሚ ሲኖዶሱ ተሰብስቦ መክሮበታል ብዬ ለማመን ይቸግረኛል፡፡ የተጻፈበት ቋንቋ ቤተ ክህነት ቤተ ክህነት አይልም፡፡ ለመሆኑ ለሰማዕታት የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አጥታችሁ ነው? ይበልጥ ያስገረመኝ ደግሞ የሰማዕታቱ ዜግነት ለቤተ ክርስቲያኒቱ...
View Article