Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴሌቭዥን ድራማዎች በስድስተኛውም የስሜት ህዋሳችንም መቃኘቱን አንርሳ; የትኞቹ ያስተምራሉ? የትኞቹ መታረም ይፈልጋሉ?...

(የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ) ከጌታቸው በቀለ በቴሌቭዥን የሚተላለፉ መርሐ ግብሮች አነሰም በዛም በሕዝብ ላይ የሚፈጥሩት የእረጅም ጊዜ ተፅኖ ቀላል አይደለም።በተለይ በታዳጊ ወጣቶች እና ልጆች ላይ ለነገ እነርሱነታቸው የሚጭረው ስሜትም ሆነ አለማቸውን እና አካባቢያቸውን የሚመለከቱበት ዕይታ የጠበበ አልያም የሰፋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሬቻ በዓል በደብረ ዝቋላ እንደሚከበር የተላለፈው ዘገባ ማስተባበያ እንዲሰጥበት ተወሰነ

ለአፈጻጸሙ የወረዳው እና የዞኑ አስተዳደር ባለሥልጣናት ሓላፊነት ወስደዋል ከመጋቢት ፭ ክብረ በዓል በፊት ማስተባበያው እንዲተላለፍ ከስምምነት ተደርሷል ከኹሉም አካላት የተውጣጣ የሽማግሌዎች ኮሚቴ የችግሩን ቆስቋሾች ያጣራል በክብረ በዓሉ ቀን የተጠናከረ ጥበቃ እንዲደረግ መመሪያ ተሰጥቷል ‹‹ለእኛ ዐዲስ ነገር ነው፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውድ ኮሚቴዎቻችን ለውሳኔ ለዛሬ ወር መጋቢት 30 ተቀጠሩ!

ሰኞ የካቲት 30/2007 ውድ ኮሚቴዎቻችን የመጨረሻ የመከላከያ ምስክራቸውን ያሰሙ ሲሆን በፍርድ ቤቱ ቀነ ቀጠሮ መሰረት ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን ጨምሮ ውድ ኮሚቴዎቻችን በዛሬው ችሎት በልደታው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታውቋል፡፡ በማዕከላዊ ምርመራ ወቅት በኡስታዝ በድሩ ሁሴን ላይ በኤግዚቢትነት የተያዘው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስቶቹ የህወሐት 40ኛ ዓመት ይደገም ቢሉስ?

ኤልያስ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደጻፈው: . ሁሌም ምርጫ ሲደርስ ብቅ ብቅ የሚሉ (በኢቢሲ ማለቴ ነው!) ፊታቸው “የቁጣ አስተማሪ” የሚመስል አንዳንድ ግለሰቦች አላጋጠማችሁም? ፖለቲከኞች ወይም ባለሥልጣናት እንዳይመስሏችሁ። (እነሱ አይቆጡም አልወጣኝም!) እነዚህኞቹን “የምርጫ ዬኔታ” ይሏቸዋል፡፡ ይሄ ስያሜ ለምን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስረኞቹ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች በችሎት መድፈር እስር ተቀጡ • ‹‹እኛ የደፈርነው ችሎት አሻንጉሊት ችሎት ነው›› አብርሃ...

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ቅጣት ተላለፈባቸው ᎐ተጨማሪ ቅጣትም ይጠብቃቸዋል • ‹‹እኛ የደፈርነው ችሎት አሻንጉሊት ችሎት ነው›› አብርሃ ደስታ • ‹‹ችሎቱ ላይ ያጨበጨብነው በማፌዝ ሳይሆን በምሬት ነው›› የሺዋስ አሰፋ • ‹‹ፍትህ ተጠምተናል፣ ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ!›› ዳንኤል ሺበሽ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብሄር እንዴት ተፈጠረ?

ጌታቸው ሺፈራው የብሄርን አፈጣጠር አስመልክቶ ሶስት ዋና ዋና አስተሳሰቦች የየራሳቸውን መልስ ይሰጣሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል ተፈጥሯዊ (Primordial)፣ በማህበራዊ ሂደቶች የተፈጠረ (constructed) እና ልሂቃን ለስልጣን መሳሪያነት የፈጠሩት (instrumental) የሚሉት ይገኙበታል፡፡ የመጨረሻዎቹ ሁለቱ ለብሄር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከመጪው ምርጫ በኃላ የአዲስ ካቢኔ ምስረታ በተመለከተ እስማኤል አሊ ሲሮ እና ሱዩም አወል...

(አፋር ክልልን ፍልሥሥ ብሎ የሚመራው ኢስማኤል አሊስሮ ይህ ነው) አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:-  ሁላችንም እንደምናውቀው እስማዕል አሊ ሲሮ እና ሱዩም አወል ህወሀትን በመወከል ላለፉት 20 አመታት በአፋር ህዝብ ላይ አስከፊ የሆነ ግፍ እና ግዲያ፣ እንዲሁም ህዝብን በማፈናቀል በክልሉ ጎሰኝነትና ህዝብን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 6 ነጥቦች ስለ ማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን (Vaginal Candidiasis)

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ ላይ በዕድሜ ዘመናቸው ቢያንስ አንዴ የሚከሰት የሕመም ዓይነት ነው፡፡ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን ከአባለዘር በሽታዎች ውስጥ የማይመደብ ሲሆን ቀላል በሚባል ሕክምና ሊድን የሚችል ነው፡፡ በዓመት ውስጥ ከ4 እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ሕብረት ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ተወያየ • ‹‹ኢህአዴግ እያታለላችሁ ነው፡፡ እናንተም ለመታለል ዝግጁ ሆናችኋል››...

(ነገረ ኢትዮጵያ) የአውሮፓ ህብረት ዛሬ መጋቢት 1/2007 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በተጋባዥ እንግዳነት ተገኝተው ከህብረቱ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ኤምባሲ ያላቸው 20 ያህል የህብረቱ አባል አገራት በተገኙበት ስብሰባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተመራጩ ሰውነት ቢሻው ወይስ ማሪያኖ ባሬቶ?

ታምራት አበራ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ1982ዓ.ም በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለ2013ቱ አፍሪካ ዋንጫ ስታልፍ መላው ኢትዮጵያዊ ደስታውን በየአደባባዩ ሲገልጽ ላስተዋለ «ከበስተጀርባ ማን አለ?» ሲባል ሰውነት ቢሻውን የሚዘነጋ የለም፡፡የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኚህ ባለውለታ ለሰሩት ሥራ ምስጋና በኢንተርኮንትኔንታል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: በርናንድ ላጋት የኃይሌን ክብረወሰን ለማሻሻል ብዙ መስራት እንደሚጠበቅበት ተናግሯል

ከዳንኤል ዘነበ የአምስት ጊዜው የቤት ውስጥ ና ከቤት ውጪ የዓለም ሻምፒዮኑ በርናርድ ላጋት በማንቸስተር ከተማ በሚካሄደው የ10ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር አዲስ ክብረወሰን ለማስመዘገብ እንደሚሮጥ አስታውቋል። ትውልደ ኬንያዊው የአርባ ዓመት አሜሪካዊው ሯጭ ላጋት በቤት ውስጥ ውድድር ከአርባ ዓመት በላይ ዕድሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሳዑዲ ጉዳይ) …ለተሃድሶ ጀማሪዎች ለጅዳ ቆንሰል ተማጽኖየ –ነብዩ ሲራክ

* ፖለቲካውን እንደርስበታለን መብት በማስከበሩ ላይ በርቱ ሰሞነኛ ወጋችን ፍተሻ ፣ አሰሳ ፣ ማጣራት ሆነና ልብን በሃዘን የሚሰብሩት ጩኸት እንዳይረሳ ሰጋሁ ። ለነገሩ የሳውዲ መገናኛ ብዙሃን በሚለቋቸው መረጃዎች ልክ መረጃ ተለዋውጠናል ባይባልም ፣ ያለፈውን አመትና የቆየውን ሁከት የሚያሳይ የቆየ ተንቀሳቃሽ ምስል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ3 ቀናት ከቤኒን ወደ ናይጄሪያ በአውቶቡስ የተጓዙት ደደቢቶች ከብዙ እንግልት በኋላ ነገ ዎልቭዝን ይገጥማሉ

ኢትዮኪክ ኦፍ እንደዘገበው የኢትዮጵያው ደደቢት ከረጅም የጉዞ ድካም እና እንግልት በኃላ ትላንት ናይጄሪያ ደርሷል። የቡድኑ አባላት ወደ ናይጄሪያ ለመጓዝ በረራቸው ሌጎስ የነበረ ቢሆንም በረራው ቤኒን ከደረሰ በኃላ የቡድኑ አባላት ከቤኒን ብዙ ኪሎ ሜትሮችን በአውቶቡስ የሶስት ቀን መንገድ ተጉዘው ጨዋታው የሚደርጉበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢዶሎ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ የ12 ሰዎችን ህይዎት ቀጠፈ

ዛሬ ማለዳ ከአዲስ አበባ ደንቢዶሎ 68 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ 12 ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ ቀሪዎቹ 56 ተሳፋሪዎች ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች አምቦ እና አዲስ አበባ በሚገኙ ሆስፒታሎች ለህክምና እንደተላኩም ፖሊስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሳውዲ ጉዳይ …) በሳውዲ መንግስት የተጀመረው ህገዎጦችን የማጥራት ዘመቻ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተይዘዋል

ነቢዩ ሲራክ * ዘመቻውን ተከትሎ መንግስት ያወጣው መረጃ እንደሚጠቁምው በሃገር አቀፍ ደረጃ በቀን በአማካኝ 1200 ህገ ወጦችን እንደሚያዙ አረብ ኒውስ ከቀ ት በፊት ተትቁሞ ነበር ። ያም ሆኑ በትናንትው እለት በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ የሰጠሀት” ጀዋዛት ” ተብሎ የሚጠራው የፖስፖርትና ኢምግሬሽን ባለስልጣበን ተቀዳሚ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነዋሪዎች ከሁለት በላይ የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ እየተደረገ ነው

(ነገረ ኢትዮጵያ) በደቡብ ክልል በምርጫ አስፈፃሚነት የተመደቡ ግለሰቦች የዴኢህዴን አባላት እንደሆኑ ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ በላኳቸው ሰነዶች አረጋገጡ፡፡ ለአብነት ያህልም አረካ ከተማ የምርጫ ክልል በአስፈጻሚነት እየሰሩ ከሚገኙትን አቶ ግዛው ቴማ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አባል መሆናቸው ምንጮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዲ/ን ዳንኤል ክብረትና በኤርሚያስ ለገሰ ዙሪያ እኔም የምለው አለኝ:- “እኛ ጋር ካልሆናችሁ እነሱ ጋር ናችሁ”

ሰሞኑን አቶ ኤርሚያስ ለገሰ “ግልጽ ደብዳቤ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት” ብሎ የጻፈውን፤ ከዚያም ዲያቆን ዳንኤል ለዚህ ደብዳቤ የሰጠውን ምላሽ (ታላቅነቱን በሚያሳይ ትህትና)፤ እንዲሁም አቶ ኤርሚያስ “የመጨረሻ ደብዳቤ” (በሃሳብ መሸነፍ የወለደው የስድብና አሉባልታ ጥርቅም) ብሎ የሰጠውን መልስ ብዙዎቻችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ ይቀጥል…ገንዘባችሁን ከሕወሓት ባንኮች ከወጋገንና አንበሳ ባንኮች አውጡ”–አርበኞች ግንቦት 7

የግንቦት 7 ወቅታዊ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአለፉት 23 ዓመታት በህወሓት ዘረኛ አገዛዝ የደረሰበት ስቃይ እንዲቀንስ፤ ገዢዎቹ ከጫንቃው እንዲወዱ፤ ህወሓትን አውርዶ የሚፈልጋቸው መሪዎችን በነፃነት እንዲመርጥ ሲጠይቅና አቤቱታ ሲያሰማ ቆይቷል። በ1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሕዝብ ምኞት የሚሳካ መስሎ የታየ የነበረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግዲቾ ብሄረሰብ አባላት ያነሱትን ተቃውሞ ተከትሎ ፖሊሶች አንድ ሰው ገድለው 8 አቆሰሉ

ኢሳት ዜና :-የግዲቾ ብሄረሰብ አባላት ተቃውሞውን ያስነሱት መሬታቸው ለትምባሆ ተክል እርሻ ለአንድ ባለሀብት መሰጠቱን ተከትሎ ነው። በደቡብ ክልል በጋሞጎፋ ዞን በምእራብ አባያ ወረዳ የሚኖሩት ቁጥራቸው እስከ 5 ሺ የሚደርሱ የብሄረሰቡ አባላት፣ ቀደም ብሎ በአባያ ሃይቅ መካከል በሚገኘው ደሴት ይኖሩ ነበር። ደሴቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ነዋሪ ዜግነቱን እንዲያገኝ መፍትሄው “የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል”ብሎ 10ኛ ክልል መጨመር –ያሬድ ጥበቡ...

ምን ይሻላል? የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በብዙ ጉዳዮች የሚለያዩ ቢሆንም፣ ፊንፊኔ መናገሻችን ናት በሚለው ጉዳይ ግን ይስማማሉ ። ለዚህም ይመስ ላል በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ፣ ኦሮሞ ፈርስትና ኦፒዲኦ እጅና ጓንት ሆነው ሃገሩን ያተራመሱት ። ለመሆኑ ፊንፊኔ የኦሮሞ መናገሻ ነበረች? ኦሮሞዎች ከየት መጡ?...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>