የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ ጭምብል ባጠለቁ ግለሰቦች ተደበደቡ
በጉጅ ዞን አዶላ ወረዳ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ለክልል ምክር ቤት በዕጩነት የቀረቡት አቶ ኤልያስ ጣሂር የካቲት 25/2007 ዓ.ም ጭምብል በለበሱ ግለሰቦች ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው የጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ ግርጃ ገቦ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በተመሳሳይ የካቲት 21/2007 ዓ.ም ቦረና ዞን...
View Articleእጩ ተወዳዳሪዎቻችን እየታሰሩ ናቸው –አምዶም ገብረስላሴ
ኣቶ ብርሃን ንጉስ ተክለዝጊ የተባሉ የዓረና-መድረክ የክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ከነ ሚስታቸውና ታላቅ ልጃቸው ታሰሩ። ኣቶ ብርሃን ንጉስ ተክለዝጊ በቖላ ተምቤን ወረዳ የወርቃ ኣምባ ምርጫ ክልል ዓረና-መድረክ ወክለው ለክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ሁነው ቀርበዋል። ይህ እስር የተፈፀመው በወረዳው ኣስተዳዳሪዎች፣...
View Articleአርቲስት ብርሃኑ ተዘራ ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ወገኔ›› የተሰኘውን ሙዚቃ እንዲቀሰቅስበት ፈቀደ
(ነገረ ኢትዮጵያ) አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በቅርቡ ‹‹ወገኔ›› በሚል ያወጣውን ዜማ ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ እንዲጠቀምበት መፍቀዱን ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ ገልጾአል፡፡ ኤፍ ኤም 96.3 ሰማያዊ ፓርቲ ለቅስቀሳ በላከው መልዕክት ላይ በማጀቢያነት የተጠቀመበት ሙዚቃ የባለ መብቱን ፈቃድ አላገኘም በሚል የቅስቀሳ...
View Articleዛሬም ታጥቦ ጭቃ … !!!! ወያኔም የሚፈልገው ይህንን እኮ ነው::
ትላንትና የአንድነት ሃይል ነን ሁላችን ለኢትዮጵያችን ሲሉን የነበረ ስለኦሮሞ ሕዝብ መበደል አቤት ሲባል ኦሮሞ መሆኔን ወደ ኢትዮጵያዊ መሆኔ/ሰው መሆኔ ይቀየር ብለው የሰብዐዊነት ዘመቻዎችን በጥፊ ለማላጋት የተንደረደሩ ኦሮሞ አሊያም ሌላው ብሄር ሲጠራ ጀመሩ ዘረኝነት የሚሉ አተፍታፊዎች ኢትዮጵያ ብለው በስሟ የሚነግዱ...
View Article[የቴዎድሮስ አድሃኖም ቅሌት ጉዳይ] “ተበርቼ ሰላም!”አለ ያገሬ ሰዉ…ከ ሳዲቅ አህመድ
የዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴሩ በሶሻል ሚዲያ ላይ እኔን ለቀቅ አርጉ ልጅቱ ያለችዉን ነዉ ያልኩት ለህጻን ንጹህ ህሊና እምነትን መቸር አለብን ሲሉ ያለማቅማማት ተናገሩ። የዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ከገቡበት ኪሳራ ለመዉጣት ምጸትን ሲጠቀሙ፥ ምጸትን መጠቀሙ ግድ አለን። ትንሽ ከቴዲ ጋር እንፎጋገር።...
View Articleዲ/ን ዳንኤል ክብረት፣ አቶ ኤርሚያስ ለገሰና ኢህአዴግ
ከጀማል ሙሳ «አክራሪ እስልምና የኢትዮጵያ ክርስትና አስቸጋሪው ፈተና» ብለህ ያዘጋጀኸውን ጥናታዊ ጽሁፍ አዳመጥኩት። አቶ ኤርሚያስ ለገሰ የሰጠህን ምላሽም እንዲሁ አነበብኩት። አንተም «ኤርሚያስ ሆይ!» ብለህ የጻፍከውን ምላሽ አንብቤ እንደጨረስኩ «ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመጨረሻ አስተያየት» የሚለውን የኤርሚያስን...
View Articleአቶ ቶውድሮስ አድሃኖም ሂሳቸውን ሊወጡ ነው! እናበረታታቸው እስቲ…ይዋጡ…. አይዝዎ.. (አቤ ቶኮቻው)
አቶ ቶውድሮስ አድሃኖም ሂሳቸውን ሊወጡ ነው! እናበረታታቸው እስቲ… ይዋጡ…. አይዝዎ…. ዋሽቻለሁ፣ ቀጥፌያለሁ…. ይበሉን መቅጠፉም መዋሸቱም ዛሬ የተጀመረ አይደለም። ይልቅ በነካ እጅዎ… ልጅቷን ወደ ትምህርት ቤትዎ ይመልሷት፣ ትምህርቷን ጥላ የመንግስት ፕሮፖጋንዳ ሰለባ መሆኗ ነውር ነው። የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ...
View Articleአዲሱ የወያኔ ዘመቻ!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በመጽሐፈ ገጽ (በፌስ ቡክ) ጓደኝነት ጥቂት የማልላቸው የኢትዮጵያዊነትን የሀገር የወገን የማንነት የቅርስ ተቆርቋሪነትን ስሜት የተላበሱ የሚያስቀናና የሚንቀለቀል ወኔ የተሞሉ እኅቶች ወንድሞች የመጽሐፈ ገጽ ጓደኝነት እየጠየቁኝ እየተቀበልኳቸው በተቻለኝ መጠንም እያበረታታሁ በጉድኝነታችንን...
View Articleአንድነት ፓርቲና ውለታው –ከሃቅ ማህደር። –ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 08.03.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ የ2015 ዓለምዓቀፍ ሴቶችን ቀን እኔ በግሌ ዕለቱን ያሰብኩትን መጠነ ሰፊ አቅም ዬነበረውን በወንበዴው በወያኔ ትእቢት በቀላጤ የፈረሰውን የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲን፤ እስረኛዋን እናት ሀገሬን፤ እስረኛ እህትና ወንድሞቼን፤ በራህብ – በመፈናቀል ሰቆቃ...
View Article(ዜና ፎቶ) መርካቶ አካባቢ ያሉ ወጣቶች አዛውንቶችን እና የአእምሮ ህመም ያለባቸው የጎዳና ተዳዳሪዎችን ገላቸውን ሲያጥቡና...
የዘ-ሐበሻ ወዳጅ ከአዲስ አበባ የላከው ፎቶ ነው:: ጸሐፊው የመንግስት ባለስልጣናት ቀይ ቀረባት አስረው በአደባባይ ሲዋሹ ወገን ለወገኑ እንዲህ ያደርጋል ሲሉ ፎቶውን ልከውልናል:: ዛሬ ከጠዋቱ 4 ሰዓት አካባቢ አዲስ አበባ አንዋር መስጊድ አካባቢ የሚገኘው ቶታል አጠገብ ወጣቶች በአካባቢው የአእምሮ ህመም ያለባቸውንና...
View Articleኢሕአዴግኣዊ ዴሞክራሲ እና ሊብራሊዝም – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅፅ 15 ቁጥር 789፣ የካቲት 28 ቀን 2007 ዓ.ም) መግቢያ ኢሕአዴግ፣ የዐፄውን ሥርዐት ርዝራዥና የደርግን አስከፊ ሥርዐት አፈራርሼ አገሪቱን በተሻለ የዴሞክራሲ ጎዳና እየመራኹ ነው በማለት ያለመታከት እያበሠረና እየወተወተ ይገኛል። ካለፈው ሥርዐት አላቅቄኣችኋለኹ የሚለው የራሱ እውነታ...
View Articleማስታወቂያ ለህጻን ኢንቨስተሮች ከዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም –ክንፉ አሰፋ
አሁን የምጽፈውን በደንብ አንብቡ። መቶ በመቶ እውነተኛ ነው። እውነተኛ ኩሸት። “ያልተገባ ነገር እየፃፍን ልጆችን አንጉዳ። ሕጻናት የምታስቡት ፕሮጀክት የተቀደሰ ነው። እንደሚሳካም እምነቴ የፀና ነው። አሁን ዋናው ጉዳይ ህጻናት ህልማቸውን እንድናሳካ የማበረታታትና የመደገፍ ነው። ሕጻናት ሆይ 20 ሚሊዮን ዶላር...
View Articleዲ/ን ዳንኤል ክብረት ለአቶ ኤርሚያስ ለገሰ የሰጠው ምላሽ: ኤርምያስ ኤርምያስ ሆይ!
የኤርምያስ ለገሠን ‹ግልጽ ደብዳቤ› አነበብኩት፡፡ አንብቤው በሁለት ምክንያት ሳልጽፍለት ዘገየሁ፡፡ በአንድ በኩል ስለ ኤርምያስ ከነበረኝ የዋሕ ግምት የተነሣ ኤርምያስን ያህል ሰው ይህን ያህል አይሳሳትምና በቀጣዮቹ ቀናት በስሜ የወጣ ጽሑፍ ነው እንጂ የጻፍኩት እኔ አይደለሁም ይል ይሆናል ብዬ በመገመት፡፡ ጽሑፉ...
View Articleልማታዊው ጓደኛዬ –ከዋስይሁን ተስፋዬ
የካቲት 26 ቀን፣ 2007 እ.ኢ.አ. ጥንት አባቶቻችን እንደሚሉት “ነገርን ነገር ያነሳዋል…” ነውና፤ በአንድ ያልታሰበ አጋጣሚ እንደቀልድ ከአንድ የምወደው የቀድሞ ወዳጄ ጋር በዋዛ ፈዛዛ ያደረኳቸው ጨዋታዎች፤ እውነትም በምንወዳትና በምንሳሳላት ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት እየተከናወነ የሚገኘውን ነባራዊ እውነታ...
View Articleአስቂኙ የአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቃለ መጠይቅ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የኢሳት ራዲዮና ቴሌቪዥን (ነጋሪተ ወግና ምርዓየ ኩነት) ጋዜጠኞች ከሕዝባዊ ግንባር መሪ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ተከታተልነው፡፡ ያው አስቀድሜ እንደገመትኩት በአሮጌው ድሪቶ ላይ አሮጌ ጨርቅ ድረታና እብለት ክህደት እንጅ የነበረውን አሮጌውንና ያላዋጣውን በመተው በአዲስና በተመከረ በተማረ...
View Articleመኢአድ በወያኔ ሚዲያዎች በኢቢሲ በፋና በዛሚ እንዳያቀርበዉ የተከለከለዉ ጽሑፍ
የተወደድክና የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ከዘመናት በፊት የሥልጣኔ ችቦ ከተቀጣጠለባቸው ጥቂት አገሮች መካከል አገራችን ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ በዚህ ረጅም የሥልጣኔና የታሪክ ዘመን ውስጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያዩ መንገዶችና በማንኛውም ሁኔታ ነፃነቱን ለማስከበር ከውጭ ወራሪ ሐይሎች ጋር ሲታገል መኖሩ የዓለምን...
View Articleየተሽከርካሪ አደጋ መብዛት ያሳሰበው መንግሥት ለባለድርሻዎች ጥሪ አቀረበ
-ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ብቻ 260 ሰዎች ሞተዋል -ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ የመጣው በተሽከርካሪ አደጋዎች በሰውና በንብረት ላይ የሚያደርሱት ጉዳት እያሳሰበው የመጣው መንግሥት፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር አደጋን በተመለከተ ትኩረት ሰጥቶ ለመሥራት ጥሪ...
View Articleሶስት ሚሊየን ብር የሚጠጋ ወጭ የወጣበት ድልድይ የጥራት ችግር አለበት ተባለ
የካቲት ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአባይ ወንዝ ላይ የተሰራዉ 108 ሜትር ርዝመት እና አንድ ነጥብ ስድስት ሜትር ስፋት ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ በሃገሪቱ ብቸኛዉ የተንጠልጣይ ድልድይ በመስራት በሚታወቀው ሄልቬታስ ሲዊዝ ኢንተርኮኦፕሬሽን በተሰኘ መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅት ባለፈው ታህሳስ ወር...
View Articleማስተርስ/ዶክተሬት እንደ መለዋወጫ እቃ! (ታሪኩ አባዳማ)
ታሪኩ አባዳማ | የካቲት 2007 ልጄ አስራ ሁለተኛ ክፍል ስለጨረሰ የደስታዬ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ… የሚል ግብዣ ደርሷችሁ አያውቅም? እናንተም ፋሽኮ ቪኖ ወይንም እናትና ልጅ አረቄ ይዛችሁ ድግሱን ለማድመቅ ሳትሄዱ አልቀራችሁም – የዚያን ዕለት ጎረምሶቹ የቀለጠ ፓርቲ ደግሰው እስኪነጋ ይጨፍራሉ አሉ… ይህስ ይሁን።...
View Articleአፈረች ዲያቆን –ቀስቶ ወተረ
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በሰባኪነት የታወቀ እንደ ሆነ ይነገርለታል ። በአንድ ወቅት እዚህ አሜሪካ ሳሉ የአሁኑ የአዲስ አበባው መንግሥት ሹመኛ የሆኑ አባ ማርቆስ ፥ ያገለግሉበት ከነበረው ቤተ ክርስቲያን የነበሩ ወጣት ክርስቲያኖች ፥ ዲያቆን ዳንኤል መጥቶ ማስተማር አለበት እያሉ ያስቸግሯቸውና ይጋበዛል ። ዲያቆን...
View Article