የጠለምትና የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የጎንደሬዎች . . .(አንዱዓለም ተፈራ)
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ታህሣሥ ፳ ፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 01/03/2015 ) በጠለምት፣ በበየዳ፣ በጃናሞራ፣ በወልቃይት፣ በጠገዴ፣ በአርማጨኾ ነዋሪው እየተባረረ፣ ሀብቱ እየተዘረፈ፣ ያንገራገረው እየተገደለ፤ ሰው በምሬትና በሰቀቀን ኑሮውን መግፋት አቅቶት አጣብቂኝ ላይ ገብቷል። ትናንት ቡያ...
View Articleየምርጫ 2007 10ቱ ቃላት -ግርማ ሞገስ
ቅዳሜ ታህሳስ 25/2007 (January 3/2015) አቶ ግርማ ሞገስ የዚህ ጽሑፍ ግብ በምርጫ 2007 ቁም ነገር መስራት የሚፈልግ የምርጫ ፓርቲ ማድረግ ከሚገቡት ሌሎች እጅግ በርካታ ዝግጅቶች በተጨማሪ ከግንዛቤ ሊያስገባቸው የሚገቡ 10 ነጥቦች መዘርዘር ነው። ምርጫው ነፃ እና ፍትሃዊ ካልሆነ ከምርጫ መወጣት...
View Articleከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
ታኀሳስ 23/04/2007 ዓ ም የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ታጋዮች ከወልቃይት ጠገዴና አርማጭሆ ህዝብ ጎን በመሰለፍ በዘረኛውን ናዚ ወያኔ መከላከያና ከትግራይ ተስፋፊ ታጣቂዎች ጋር ከባድ ውጊያ አያካሄደ ይገኛል።አዴሃን ከኤርትራ/ሻቢያ/ ምድር ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለውጤት የሚያበቃውን የአደረጃጀት ስልት በመንደፍ...
View Articleበአፋር ከ40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ጫካ ገቡ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:- በሰሜናዊው የአፋር ክልል ከባራሕሌ ወረዳ ቁጥራቸው ከ 40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በወረዳውና በመላው አፋር ክልል ላይ የወያኔ ተወካዮች በህዝብ ላይ እያደረሱ ያሉትን በደል በመቃወም ወደ ትጥቅ ትግል ከአፋር ኡጉጉሞ ጋር ለመቀላቀል ወደ ጫካ መግባታቸው ተረጋገጠ። በአፋር...
View Articleዛሬ የወያኔው ፖሊስ ስለለቀቀው የአንዳርጋቸው ጽጌ አዲስ ቪድዮ ዙሪያ የተሰጡ አስተያየቶች
የሕወሓት አስተዳደር ፖሊስ ዛሬ ስለአንዳርጋቸው አዲስ ቪድዮ ለቋል:: በየሶሻል ሚዲያዎችም መነጋገሪያ ሆኗል:: በዚህ ዙሪያ ከሶሻል ሚዲያዎች የተለያዩ አስተያየቶችን ስለቪድዮው ሰብስበናል ያንብቧቸው:- የጆሜክስ ካሳዬ አስተያየት:- ሌባና ፖሊስ የሚባለው የገዢው አገልጋይ የሆነው የፌዴራል ፖሊስ ፕሮግራም የአቶ...
View Articleየወያኔ ፍሬ መራገፊያው ደርሷል !!!
ከ-ከተማ ዋቅጅራ ወያኔ ማለት፡- ወይ ያኔ የሚለውን ፍቺ ይሰጠናል። ወይ ያኔ ደግሞ የቁጭት ቃል ነው። ይሄ የቁጭት ቃል ምስረታቸው ጋር ይወስደናል።ጥቂት ሆነው ወደ መሰረቱት ጋር ያኔ ነበር ስሩን ማድረቅ ያኔ ነበር በአንድ ቦንብ እህ ማለት የሚለውን የቁጭት ቃል ይነግረናል። ወያኔ (ወይ ያኔ) ያኔ ተመሰረቱ ለነሱ...
View Articleየኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ ደጋፊዎች ህብረት የአቋም መግለጫ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ና ህጋዊ የመብት ማስረከብ ትግል ከጀመረ እነሆ ሶስት አመት አስቆጠረ ለዚህ ሰላማዊ የመብት ትግል መነሻ የሆነው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሶስት ህጋዊ የመብት ጥያቄዎችን ለመንግስት በማቅረብ ምላሽ እንዲሰጣቸው በወከላቸው የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አማካኝነት ከመንግስት ጋር ውይይት ከጀመሩ ቦኋላ...
View Articleፍትሕ አያረጅም! የኢትዮጵያና የአርሚኒያ ትግል -ኪዳኔ ዓለማየሁ
መግቢያ፤ ኢትዮጵያንና አርሚኒያን ከሚያመሳስሏቸው ጉዳዮች አንደኛው የአንድ ዓይነት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የእምነት መሠረት (ዶግማ) ተከታዮች ያሉባቸው ሐገሮች መሆናቸው ነው። በዚህ ጽሑፍ የማተኩርበት ተመሳሳይነት ግን ሁለቱም ሐገሮች በከባድ የጦር ወንጀሎች ተጠቅተው እያንዳንዳቸው ቢያንስ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ...
View ArticleHiber Radio: “አንዳርጋቸው በምን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ይህን እንደተናገረ ይታወቃል”–ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት 7...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 26 ቀን 2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ! < ...በአንዳርጋቸው ላይ የተለያዩ የፕሮፖጋንዳ ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩ አስቀድመን አውቀናል ።በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደተናገረ ይታወቃል። ይሄኛው ቪዲዮ ከዚህ ቀደም...
View Articleዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ለአስራ አምስተኛ ጊዜ ተቀጠሩ
በዛሬው እለት በካንጋሮ ፍርድ ቤት የቀረቡት የዛኦን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ከዚህ ሁሉ ኢ-ፍትሃዊ እስር በኋላም ቢሆን ከፊታቸው ላይ ሳቅና ፈገግታን ሊነጠቁ ያልቻሉ መሆኑ በግልጽ ለአምባገነኖች እና አሽከሮቻቸው አሳይተዋል:: በሙሉ ራስ መተማመን ስሜት እና በታላው ብሩህ መንፈሳቸውን ተላብሰው ካንጋሮ ፍርድ ቤት...
View Articleየግንቦት 7 ሕዝብ ግንኙነት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ስለ አዲሱ የአንዳርጋቸው ቪዲዮ ተናገሩ (ያድምጡ)
የግንቦት 7 ለፍትህና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ የ ዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የህወሓት አገዛዝ በአቶ አንዳርጋቸው ላይ ያሰራጨውን ፊልም ጉዳይ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል:: ያዳምጡት:: < ...በአንዳርጋቸው ላይ የተለያዩ የፕሮፖጋንዳ ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩ አስቀድመን አውቀናል...
View Articleየወልቃይትን መሬት በተመለከተ በብአዴን አመራሮች መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል
ሁኔ አቢሲኒያ Photo Fileከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ህዝብ መሬት በግፍ እየተቀማ ለትግራይ ነዋሪዎች ከትግራይ ህዝብም ለህወሀት ደጋፊዎች መከፋፈሉ ይታወሳል ይህንን ተከትሎ ላለፉት በርካታ አመታት የራያ፣ የሁመራ እና የወልቃይት ህዝብ ለስደት እና ለጥፋት የተዳረገ ሲሆን ከሰሞኑም የትግራይ ክልልን ለማስፋፋት...
View Articleሰው በላውን ወያኔን እናጠፋዋለን!!! -ከ-አዲስ ብርሃኑ
ከ-አዲስ ብርሃኑ አንዳርጋቸውን ሳስበው ውስጤ ያለው የኢትዮጵያዊነት ወኔ ይቀጣጠልብኛል። ብርሃን ካለ ጨለማ የለም ብርሃን ከሌለ ግን ጨለማ አለ። አንዳርጋቸው ማለት ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ብርሃን ማለት ነው። የለኮሰው ብርሃን በኢትዮጵያ በሙሉ የሚበራ ብርሃን ነው። አንድአርጋቸው በኢትዮጵያ የለኮሰው ብርሃን የሰላም...
View Articleየማለዳ ወግ … ሰሚ እስኪገኝ እያነባን እንጮሃለን ! – ነቢዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ … አፈ ጉባኤ አባ ዱላ …ግን ለምን አልሰሙንም ? * የኮንትራት ሰራተኛዋ አይነ ብርሃኗን ማጣትና የስም የለሿ ሟች እህት መጨረሻ ! * ሰሚ እስኪገኝ እንጮሃለን ! ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓም ሰኞ በማለዳው ያገኘኋቸው ሁለት መረጃዎች የወጡት በሁለቱ አንጋፋ የሳውዲ ጋዜጦች በአረብ ኒውስ Arab...
View Articleያለፈው ሥርዓት “አስማተኛ” ሳይሆን አይቀርም!
እኔ የምላችሁ ግን … ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ ስንት ዓመቱ ነው? ይሄንን ቀላል ጥያቄ የምጠይቃችሁ ወድጄ እንዳይመስላችሁ፡፡ ግራ ቢገባኝ ነው፡፡ ሌላም ጥያቄ አለኝ – ያለፈው ሥርዓት ከተገረሰሰ ምን ያህል ጊዜ ሆነው? (ውዥንብሩ መጥራት አለበት!) አንዳንዴ ያለፈው ሥርዓት “አስማተኛ” ይመስለኛል፡፡ ለምን መሰላችሁ?...
View Articleተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ ዝዋይ የታሰሩ 16 የፖለቲካ እስረኞች ጠያቂና ምግብ እንዳይገባላቸው ተከለከሉ
ነገረ ኢትዮጵያ • የሰማያዊ ወጣቶችና የነገረ ኢትዮጵያ ባልደረባ እንዳይጠይቁ ተከልክለዋል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ በዝዋይ የፌደራል ማረሚያ ቤት ታስረው የሚገኙ 16 የፖለቲካ እስረኞች ባልታወቀ ምክንያት ጠያቂና ምግብ እንዳይገባላቸው ተከለከሉ፡፡ ዛሬ ታህሳስ 28/2007 ዓ.ም የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶችና የነገረ...
View Articleየአንደርጋቸው ፅጌ አስገራሚ መልዕክት ከማይታወቀው እስር ቤት
ከእያስፔድ ተስፋዬ ትናንትና በኢትዮጲያ ቴሌቪዥን በፖሊስ ፕሮግራም ላይ ተቆርጦ ተቀጥሎ የተላለፈው የአንዳርጋቸው ፅጌ ድንቅ የትግል ጥሪ መልዕክት ለሊቱን ሙሉ ሲደንቀኝ ነው ያደረው፡፡ ኢቲቪ በነካካ እጇ ያልተቆራረጠውን ሙሉ ቪዲዮ ደግሞ ብትለቅልን እንዴት ሸጋ ነበር፡፡ አንዳርጋቸው ፅጌ በተቆራረጠው ቪዲዮም ውስጥ...
View Articleየአውስትራልያ እና የኢየሩሳሌም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አባ መቃርዮስ የልደትን በዓል በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት
አባ መቃርዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘኢየሩሳሌም ወአውስትራልያ ወዘኵሎን አድያሚሃ ABBA MEKARIOS ARCHBISHOP OF THE DIOCESE OF JERUSALEM AND AUSTRALIA በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ሰላምም በምድር ይሁን ሉቃስ 2፤14 ለተወደዳችሁ...
View Articleየግልና የ«ብሄር» ነፃነት በኣቶ ገብሩ ኣስራት እይታ
ኣምሃ ኣስፋው «ሉኣላዊነትትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ» የተሰኘው የኣቶ ገብሩ መፅሃፍ ከፍተኛ ተቀባይነትና ኣድናቆት እንዳተረፈ በየድረ ገፁ ተወስቷል። መፅሃፉ በኣማርኛው ጥራትም ሆነ በይዘቱ ጥልቀት ሊደነቅ የሚገባው ይመስለኛል። እርግጥ ብዙ የፊደል ግድፈቶች ኣሉበት። ይህ ግን፣ የኣርታኢዎች ስህተት ብቻ ሳይሆን፣ መቀምሮች...
View Articleበስደት ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የልደትን በዓል በማስመልከት የተላለፈ ቃለ ቡራኬ
በስደት ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የልደትን በዓል በማስመልከት የተላለፈ ቃለ ቡራኬ ቃለ ቡራኬውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
View Article