$ 0 0 ከሃገር ቤት የተላከልን የአስገራሚው ክስ አስገራሚ የክስ ቻርጅ የሚከተለው ነው:: በለቅሶ ቤት ውስጥ “መለስ እንኳን ሞተ ብላችሁ ተናግራችኋል…” በሚል ፍርድ ቤት የቀረቡት ግለሰቦች በሃሰተኛ ወሬ በማሰራጨት ወንጀል እንደተከሰሱ ይኸው የክስ ቻርጅ ያሳያል:: ይመልከቱ::