የነፃነታችን ዋስትና ከባዕዳን ቁጥጥር ነፃ የሆነ ሕዝብን በማማከል የጋራ ምክክርና መግባባትን መሰረት ያደረገ የተባበረ...
ኅዳር 27፣ 2007 (ዲሴምበር 06፣ 2014) በሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ወቅት ምን እየተካሄደ ነው? ብለን ስናጤን በአንድ በኩል ነፃነት የጠማው ሕዝብ የትግል ኃያልነትና በሌላ በኩል ደግሞ ሀገራችን ኢትዮጵያና ሕዝቧ በምን ዓይነት ጨካኝና ዘረኛ ሥርዓት ሥር ወድቀው እንደሚገኙ የሚያሳይ ጉልህ ክስተትን እንገነዘባለን።...
View Articleየኦባንግ ጉዞና ለዲያስፖራው ፖለቲካ ያለው አስተዋጽአ
Gishag70@yahoo.com በቅርቡ ብዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በአቶ ኦባንግ ሜቶ በተጠራው ስብስባ ላይ የመገኘት እድል አጋጥሞኝ ነበር : በስብሰባው ላይ ከተለያዩ የአለም ክፍሎችና ከአሜሪካ ግዛቶች የተሰባሰቡ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል:: የስብሰባው መሪ ሀሳብ “ስለ እያንዳንዳችን ከመናገር እያንዳንዳችን...
View Articleበአገዛዙ አረመኔያዊ እርምጃ ትግላችን አይቆምም! –ከትብብሩ የተሰጠ መግለጫ
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ባለፈው አንድ ወር ‹‹ነጻነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› በሚል መርሃ ግብር ቀርጸን ስንቀሳቀስ ዋናው አላማችን የስርዓቱን አረመኔያዊነት ለህዝብ በማጋለጥ የኢትዮጵያ ህዝብ በትግሉ እንዲሳተፍ ማድረግ ነው፡፡ እንደጠበቅነው ገና ከጅምሩ የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ትግላችንን በጭካኔ ለማስቆም ጥሯል፡፡ ህዳር...
View Articleየሲቪል ማኅበራት የመፍረስ አደጋ ተጋርጦባቸዋል
በበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ ለበርካታ ዓመታት ተሰማርተው የቆዩ ማኅበራት ፍቃድ ማደሰ ባለመቻላቸው ሕልውናቸው አደጋ ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡ የሲቪል ማኅበራትና በጎ አድራጎት ድርጅቶች ኤጀንሲ ማኅበራቱ አዋጁ በሚፈቀድው መሠረት አደራጃጀታቸውን ካላስተካከሉ ፈቃድ እንደማይታደስላቸው አስታውቋል፡፡ በዚህ ሒደት ከመቶ...
View Articleየግል አየር መንገዶች በአዲስ አበባ ሁለተኛ ኤርፖርት እንዲገነባ ጠየቁ
የግል አየር መንገዶች የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በመጨናነቁ አማራጭ ኤርፖርት እንዲገነባላቸው ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ከባለድርሻ አካላት ጋር ዓርብ ባካሄደው የምክክር መድረክ የግል አየር መንገዶች ተወካዮች የሚያንቀሳቅሷቸው አነስተኛ አውሮፕላኖች ከግዙፉ አውሮፕላኖች ጋር እየተጋፉ...
View Articleመልዕክት ከእስር ቤት
ነገረ ኢትዮጵያ ትናንት ሰላማዊ ሰልፉ ላይ ታፍሰው ከታሰሩት አመራሮች መካከል ጥረት አድርገን ነበር፡፡ አዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) የታሰሩትን አመራሮችን መጠየቅ አይቻልም በመባሉ ማነጋገር ባንችልም ጨርቆስ ፖፖላሬ የሚገኙትን ሁለት አመራሮች መልዕክት እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ‹‹ከጉዟችን አንዲት ሴንቲሜትር...
View Articleብርሀነ መስቀል ረዳን በጨረፍታ
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —- በዩኒቨርሲቲ ቆይታዬ (ከ1989-እስከ 1992 በነበረው ጊዜ) “ሐቄ” የምትባል ልጅ አውቃለሁ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት የሴቶች ጉዳይ ሃላፊ የነበረችው (በኋላ በኮትዲቯር የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆነችው) ወ/ሮ ታደለች ሀይለሚካኤል የዚያች ልጅ እናት እንደነበረች ይወሳ ነበር፡፡ በዚህም...
View Articleየቅዳሜውን የ24 ሰዓት ሰላማዊ ተቃውሞ ያዘጋጁት የትብብሩ አመራሮች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰሱ
(ነገረ ኢትዮጵያ) በቅዳሜው የ24 ሰዓት ሰላማዊ ተቃውሞ ታፍሰው አዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) ታስረው የሚገኙት የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አመራሮች፣ አባላትና የሰልፉ ተሳታፊዎች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰው 14 ቀን ተቀጠረባቸው፡፡ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ አቶ አርጫፎ ኤርዳሎ፣ አለሳ...
View ArticleHiber Radio: የፈረንሳይ ባንክ የሕወሃትን አገዛዝ የ1 ቢሊዮን ዶላር የሶቨርኒ ቦንድን አላሻሽጥም አለ * ከ70...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ህዳር 28 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... በሁሉም ሕጋዊ መንገድ ሄደናል የተጠየቀው ተራ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት ነው ። ስርዓቱ በዚህ ትልቅ ፍርሃት ገብቶታል የጭካኔ እርምጃውን ስናየይ ይሄ እንቅስቃሴ እንዲቀጥል አለመፈለግ ነው። ይሄ ከተጠናከረ በእርግጠኝነት ይሄ ሕዝብ...
View Articleየቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢትዮጵያ
ከቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ማለዳ ፌስቡክ እንዴት አደረ? ብዬ ስከፍት የተዋናይት ሜሮን ጌትነትን ለወሊድ አሜሪካ ልትሄድ መሆኑን አንብቤ ቴዲ አፍሮ ትዝ አለኝ ። የሜሮን አይገርምም ። አሁን ልጆቻቸው ኢትዮጵያ እንዲወለዱ የሚፈቅዱ ወላጆች ጥቂት ወይም እዚያ የመውለድ እድሉ የሌላቸው ናቸው ። የባለሀብት ፣ የባለስልጣን ፣...
View Articleሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 135 ሰዎችን በሽብርተኝነት ክስ አሰረች
(ዘ-ሐበሻ) ሳዑዲ አረቢያ 135 ሰዎችን በሽብርተኝነት ጠርጥራ ማሰሯን አስታወቀች:: የሳዑዲ መንግስት እንዳስታወቀው በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ከታሰሩት 135 ሰዎች ውስጥ 109ኙ የራሷ ዜጎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ 26 ሰዎች ከኢትዮጵያ; ከሶሪያ; ከየመን; ከግብጽ; ከሊባኖስ; ከአፍጋኒስታን; ከባህሬን እና ከኢራቅ ዜግነት...
View Articleታላቁ እስክንድር
ከኢዮኤል ፍሰሐ ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰው ድሃ አይደለችም። በየጊዜው ሰው ይወጣላታል። በእሷ ፍቅር የከነፉ ልጆችን ሁሌም ቢሆን አታጣም። እማማ እንደዚህ አይነት ልጆቿን አምጣ ትወልዳቸዋለች። በእርግጥ ሁላችንም ተምጠን ብንወለድም ፣ ለእሷ ራሳቸውን አሳልፈው ሊሰጧት የተዘጋጁትን ግን ከሁላችንም በከፋ ምጥ ውስጥ...
View Article40ኛው የህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ እና “ልማታዊው ሲኖዶስ”
“የብጹዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ቦታ አሁንም ክፍት ስለሆነ በቦታው ተጠባባቂ/ምክትል ፓትርያርክ ቢመረጥ መልካም ነው” ታዬ ብርሀኑ በስደት ላይ የሚገኘው ህጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ 40ኛውን መደበኛ ጉባኤ ከጥቅምት 26-28/2007 ዓ/ም በኮሎምበስ ኦሀዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል የተካሄደው ጉባኤ ስኬታማ ነበር።...
View ArticleHealth: የውጥረት ምንጮችን ማድረቂያ 10 ስልቶች
ሊሊ ሞገስ ያለ ልዩነት ሁሉም ሰው በአንድም ሆነ ሌላ ምክንያት ውጥረት ውስጥ ራሱን ሊያገኝ ይችላል፡፡ ታዲያ ረዘም ላለ ጊዜ ውጥረት ውስጥ ስንሆን ለልዩ ልዩ የጤና ችግሮች እንጋለጣለን፡፡ እስከ 70% የሚደርሱ ሰዎች ሐኪማቸው ዘንድ የሚመላለሱበት አቢይ ምክንያት ከውጥረት ጋር በተያያዘ የጤና ችግር ነው፡፡ ስር የሰደደ...
View Articleዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አቋም መግለጫ
DCESON ዴሞክራሲያዊ ውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ ከተቋቋመበት አላማዎች አንዱና ዋነኛው በሃገራችን በኢትዮጲያ ያለውን ኢፍትሃዊ የአንድ ዘር የበላይነት የሰፈነበትን አምባገነን ስርሃት በማውገዝ እንዲሁም በመታገል ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጲያን ማለትም የዜጎችን እኩልነት የተረጋገጠባት፣ የህዝብ የስልጣን...
View Articleተንበርክኮ ከመኖር በዓላማ ፀንቶ መሞት ይሻላል!! –በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ
ሕዳር 22 ቀን 2007 ዓ.ም መምህር ኃይሉ ገብረዮሐንስ በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ ዝነኛው ገጣሚና መምህር ኃይሉ ገብረዮሐንስ በስደት ከሚኖርበት አገር ስዊድን( ስቶኮልም ከተማ) ጥቅምት መጨረሻ 2007 ዓ.ም ማረፉን የሰማው በከፍተኛ ሀዘን ነው። ሃይሉ ገብረዮሐንስ በመምህርነት ሙያው...
View Articleሲሳይ ዘርፉ ተጨማሪ 7 ቀን ተቀጠረበት-
ሲሳይ ዘርፉ ህዳር 24/2007 ዓ.ም ለአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ ላይ እያለ በፖሊስ ተይዞ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል አቶ ሲሳይ ዘርፉ ተጨማሪ 7 ቀን ተቀጠረበት፡፡ ጉለሌ ፖሊስ መምሪያ ታስሮ የሚገኘው አቶ ሲሳይ ህዳር 25/2007 ዓ.ም አምስት ኪሎ አካባቢ የሚገኘው መናገሻ ፍርድ ቀርቦ ‹‹ያልተፈቀደ ሰላማዊ...
View Articleበሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የተካሄደውን ድብደባና እስራት እናወግዛለን –
ህዳር 27፣ 2007 ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ. ም (ዲሴምበር 6፣ 2014) በዘጠኝ ተቃዋሚ ድርጅቶች አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ተጠርቶ በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የህወሀት/ኢህአዴግ አገዛዝ የጸጥታ ሰራዊት ህዝቡን በዱላ በመደብደብና ብዙዎችን ወደ እስር በመወርወር ሰላማዊ ሰልፉን በትኗል። የዚህ ግፍ...
View Articleበኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ተዋናይት አረፈች
(ዘ-ሐበሻ) ‹‹እኔ ቲያትር ከመጀመሬ በፊት፣ ወንዶች ጢማቸውን እየተላጩና ጡት እየቀጠሉ የሴትን ገጸባህሪ ይጫወቱ ነበር›› ትል ነበር የመጀምሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ተዋናይ:: ከ1944 እስከ 1986 ዓ.ም ድረስ እጅግ በርካታ ቲያትሮችን ሰርታለች። ዳዊትና ኦሪዮን፣ አልሞትም ብዬ አልዋሽም፣ ቴዎድሮስ፣ ጦጢት፣ ፍልሚያ፣...
View Articleግንቦት 7 በሰላማዊ ተቃዋሚዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ * “የሠራዊቱ አባል እየደበደበ ያለው የራሱን ልጅ፣...
(ዘ-ሐበሻ) ግንቦት 7 ወቅታዊ አቋሙን በሚገልጽበት ጽሁፍ ሰሞኑን በሰላማዊ ታጋዮች ላይ መንግስት የወሰደውን እርምጃ አወገዘ:: ንቅናቄው “በሰላማዊ ተቃዋሚዎች ላይ የደረሰውን ጥቃት እናወግዛለን” ሲል በበተነው ጽሁፍ በድጋሚ ለመከላከያ ሰራዊቱ እና ለፖሊስ ሃይሎች “የሠራዊቱ አባል እየደበደበ ያለው የራሱን ልጅ፣...
View Article