ፍፁም ሰላማዊ! (ይቺን ነው መኮረጅ!) –ከአቤ ቶኪቻው
ከአቤ ቶኪቻው ቀጥሎ ስለ ሰላማዊ ሰልፉ ጥቂት ልናወጋ ነው፡፡ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ እና በጥቅሉ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ስለ ሰላማዊ ትግል ስናወራ ስለ ሙስሊም ኢትዮጵያውን በማውራት ብንጀምር የወጋችንን ደረጃ ከፍ ደርገዋል ሞገስም ይሰጠዋል እና እንቀጥል… መንግስታችን በዛን ሰሞን በገዛ ቴሌቪዥኑ የሙስሊሙን...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ የፎቶ ዘገባ
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ተገኙ። የፎቶ ዘገባውን ይመልከቱ። (ፎቶዎቹ የጋዜጠና በፍቃዱ ኃይሉ ናቸው) Related Posts:ቃለምልልስ የሶማሊያውን ክልል…ደውሉ ይጮሐል!!Sport: ቀነኒሳ በቀለ ያሸነፈበትን…ሆዳም አማሮቹ ም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ…ቴዲ አፍሮ...
View Articleበአዲስ አበባ የተደረገውንና የዛሬውን ሰልፍ የሚያሳዩ ቪድዮዎች
ጭቆና ይጥፋ ወኔ የሌለው የሀገር ሸክም ነው አንድነት ለሃገራችን ሃገራችን እንደዳዳቦ አንቆራርስም መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል Related Posts:‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…“ታምሜ ተኝቼ” – ታምራት…ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ዛሬ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም የተደረገውን የሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞ የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስት ፍቃድ መስጠቱ የሚያስመሰግነው ቢሆንም የሕወሓት/ኢሕአዴግ ወታደሮች በሌላ በኩል ሰልፉ እንዳይካሄድ ሲያውኩ ነበር የከረሙት። ትናንት በአዲስ አበባ 6 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት...
View Articleየርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከድጡ ወደ ማጡ
ዘመነ ካሳ (ከጀርመን) በዚህ በትልቁ የአውሮፓ ክፍል የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ለረጅም ዘመናት አገልግሎት የሰጠች እንደመሆንዋ መጠን በሙያ የበሰሉ አገልግሎታቸው የተመሰገኑ አባቶች አገልግሎት የሰጡበት መሆኑ ታሪክ የሚያስታውሳቸው ነው:: ከነዚህም አባቶች መካከል በቀድሞው ስማቸው አባ...
View Articleኢሕአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ሊያስር መሆኑን ፍንጭ ሰጠ
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በመወጣት ድምጻቸውን ካሰሙ በኋላ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ “ፓርቲው ህገ መንግስቱን በመጣስ በሃይማኖት እጁን መክተቱና በህግ የበላይነት አምናለሁ እያለ በፍርድ ቤት ጉዳያቸው...
View Articleወርሃ ግንቦት ሲታወስ! – (ኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር የበተነው ጽሑፍ)
ከ1990 ዓ.ም ወዲህ ወርሃ ግንቦትን በተለይ ደግሞ ግንቦት 23 ደስታና ሀዘን በተቀላቀለው ስሜት ነው የምናስታውሰው። ሀዘን የሚሆንብን ሻዕቢያ እንደሚወረን እየታወቀ የኢትዮዽያ መንግሥት ምንም ዓይንት ዝግጅት ሳያደርግ በመወረራችን ዳር ድንበራችንን ለማስከበር ከፍተኛ የሆነ የሰውና የንብረት መስዋዕትንት በመክፈላችን፣...
View Articleየሙስና ክተት፤ ከታምራት ላይኔ እስከ መላኩ ፈንታ
አቶ ታምራት ላይኔብዙዎቹ ቱባ የመንግስት ባለስልጣናት ሙሰኞች መሆናቸው ይታወቃል ፡፡ ይቅርታ በፍርድ ቤት ቋንቋ ‹‹ ተጠርጣሪ ›› ፣ በሰልጣኝነት ቋንቋ ‹‹ ዕጩ ›› ለማለት ስነ ምግባሩ ያስገድደናል ፡፡ አማርኛው ይገጣጠም ከተባለ ተጠርጣሪ ወይም ዕጩ ሌቦች ሊባሉ ነው ፡፡ መቼም ለዚህ አባባል ትክክለኛነት የግድ...
View Articleሸንጎ በአ.አ የተደረገውን ሰልፍ “በሺዎች የተጀመረው እንቅስቃሴ የሚሊዮኖች ይሆናል”አለ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) በዛሬው እለት በሰማያዊ ፓርቲ ጠሪነትና በተለያዩ ድርጅቶች ተባባሪነት በአዲስ አበባ ለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ያለውን አድናቆትና የትግል አጋርነት በድጋሜ እንደሚገልጽ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “ይህ በሽዎች የሚቆጠሩ...
View Articleበስደት የሚገኘው ሲኖዶስ በገለልተኝነት ያሉ አብያተ ክርስቲያናት እንዲቀላቀሉት ጥሪውን አቀረበ (መግለጫውን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) በዳላስ ቴክሳስ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ጉባኤውን አድርጎ ያጠናቀቀው በብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው ሲኖዶስ ባወጣው ባለ 8 ነጥብ መግለጫው በገለልተኝነት ያሉ አብያተ ክርስቲያናት የቅዱስ ሲኖዶሱን ጥሪ በአንድነት ተቀበለው፤ ለትውልድ...
View Articleየፖለቲካ ኃይል ሽግሽግ ትግል –ቁጥር 01
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 3, 2013) (ግርማ ሞገስ)ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ካለምንም እንከን ተጠናቀቀ። አምባገነን መለስ ዜናዊ ከግንቦት 8 ቀን 1997 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በሽብርተኛ...
View Articleዶ/ር በያን አሶባ ለግልጽ ደብዳቤዬ ለሰጡት ምላሽ መልስ –ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳውድ ዶ/ር በያን አሶባ በቅርቡ ለጻፍኩልዎት ግልጽ ደብዳቤ የከተቡልኝን አጻፋ በኢትዮሚዲያ ድህረ ገጽ አስፍረው ዐየሁት። የደብዳቤዎን ርዕስ እንደአጤንኩት “እኚህ ሰው በጣም ትልቅ ናቸው፤ ቢዘገዩም መልስ ሰጡኝ። እንግዲህ ስለሕዝባችን እጣ ፈንታ በቁምነገር ሊያነጋግሩኝ ነው” በማለት አክብሬዎት ነበር።...
View ArticleHiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ ጉዳይ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ታነሳለች? (ወቅታዊ ዘገባ)
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<የቬጋሱን ክለብ ችግር የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚውም ቦርዱም ያውቀዋል።ለምን አልፈቱትም አላውቅም። እኔ ተጫዋች ሲበደል አልወድም ለምን እስካሁን ውሳኔ አልተሰጠም ብላችሁ እንዳትጠይቁኝ።…ይሔ ችግር የፌዴሬሽናችንን ህልውና ሳያጠፋ...
View ArticleSport: ብራዚላዊው አጥቂ ኔማር ባርሴሎና ገባ
Neymar: Barcelona complete £49m signing of Brazil striker ብራዜላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔማር ለስፔኑ ሃያሉ ክለብ ባርሴሎና ለመጫወት በ48.6ሚሊዮን ኢሮ ከቀድሞው ክለቡ ሳንቶስ ተዘዋውሯል፡፡ የ21 ዓመቱ ብራዚላዊው ኔማር በባርሴሎና ለ5ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ኔማር በሳኦ...
View Articleሁመራን የብሄር ግጭትና የኤርትራ ታጣቂዎች አመሷት
(ሁመራ ከተማ) (ፍኖተ ነፃነት) በምዕራብ ሁመራ ማይካራ መቻች በተከሰተ የብሔር ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ፤ መንግስት ግጭቱን ለማስቆም የወሰደው እርምጃ አለመኖሩ በአካባቢው ተከታታይ ግጭቶች ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት መፍጠሩን የአካባቢው ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ሱዳን ጠረፍ ላይ ቅዳሜ ግንቦት24 ቀን...
View Articleለአርቲስት አበበ መለሰ ገቢ ማሰባሰቢያ 9 ዘፋኞች በአ.አ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጁ፤ ኤፍሬም ታምሩ?
(ዘ-ሐበሻ) ለዜማና ግጥም ደራሲው አበበ መለስ መርጃ የሚውል ታላቅ የሙዚቃ ድግስ በአዲስ አበባ እንደተዘጋጀ ታወቀ። በዚህ ሰኔ 8 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይደረጋል በተባለው ኮንሰርት ላይ 9 ዘፋኞች ለአርቲስቱ መርጃ በሚውለው ኮንሰርት ላይ በነፃ ለመሥራት ቃል ሲገቡ ኤፍሬም ታምሩ ግን ተጠይቆ ፈቃደኛ ሳይሆን...
View Articleቆስቁሱት ይጋጋም የአብዮቱን እሳት (ወቅታዊ ግጥም ለግንቦት 25ቱ ሰልፍ)
ጥሩነህ ይርጋ ከቶሮንቶ ካናዳ መታሰቢያነቱ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም ለተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ወቅታዊውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (PDF) Related Posts:ግንቦት 7 “የወያኔ ስርአት…በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ…ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ…Hiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ...
View ArticleBreaking News: ሲኖዶሱ አቡነ ፊልጶስን በአቡነ ማቴዎስ፤ አቡነ ሕዝቅኤልን በአቡነ ሉቃስ ተካ
አቡነ ሉቃስ (ዘ-ሐበሻ) አዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ በዛሬው የ5ኛ ቀን ጉባኤው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅን እና የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋናጸሐፊዎች ምርጫ አካሄደ። ሲኖዶሱ በዛሬው የ5ኛ ቀን ጉባኤው ከዚህ ቀደም ለ3 ዓመታት አቡነ ሕዝቅኤል ይዘውት የነበረውን ሥልጣን የሰቲት ሁመራው...
View Articleየጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ)
የጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ) የዕለቱ ውሎዬ አድካሚ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ጉዳይ ለመከታተል በየመስሪያ ቤቱ መሄድ፤ የማኅበራዊ ግዴታዎችን መወጣት፤ እንዲሁም ለማተሚያ ቤት የሰጠሁትን ኅትመት የመጨረሻ ይዘቱን ተመልክቶ ማረምን የሚያካትት ነበር፡፡ ይህ ሁሉ ተዳምሮ ወደ ምሽት ላይ እቤቴ እንደገባሁ ወደ መኝታዬ ለመሄድ ብዙ...
View Articleለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)
ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 በጽሑፎቹ ላይ የቀረቡት አስተያየቶች በመሠረቱ ሁለት ዓይነት ናቸው፤ አንዳንዶቹ እንደምክር ያለ ነገር፣ አንዳንዶቹ ጽሑፎቹን መውደዳቸውን ወይም አለመውደዳቸውን በመግለጽ ጽፈዋል፤ በነዚህ ላይ ምንም አስተያየት የለኝም፤ መውደድም ሆነ መጥላት፣ መንቀፍም ሆነ ለወደፊት...
View Article