Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትህዴን በለቀቀው የጦር ኃይሉን የሚያሳይ ቪድዮ ዙሪያ አስተያየትዎ ምንድን ነው?

(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የምስራቅ ክፍለ ጦር ግንባር ሰራዊቱን በዩቲዩብ በኩል ከለቀቀ በኋላ በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ትህዴን በዩቲዩብ በለቀቀው ቪድዮ “ሃይሌን አጠናክሬ ጠላትቼን ልቀጣ ተነስቻለሁ” ይላል። እንደ ትህዴን ገለጻ “የኢህኣዴግ ስርኣት የሚወድቀው በሰለማዊ ትግል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ የህግ ባለሙያዎችና አኢጋን በኅብረት ስራ ጀመሩ! ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ

ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ በኢትዮጵያ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በተመለከተ የአሜሪካን የህግ ባለሙያዎች ማህበር (ABA – American Bar Association) ሙሉ በሙሉ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስራ አርብ እንደሚጀምር ተገለጸ። አዲስ አበባ ካሉ የፖለቲካና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ዙሪያ እኔም የምለው አለኝ –ከፕ/ር ቤካ መገርሳ

ከፕሮፈሰር ቤካ መገርሳ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፥ አሜን። “ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በእርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በእርሳችን እንመካከር እንጂ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።” ዕብ ፲፥...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድ አንድነት ከሰማያዊ ጎን ቆሙ –ከግርማ ካሳ

Muziky68@yahoo.com ግንቦት 22 ቀን 2005. ዓ.ም ዜጎች ሃሳባቸዉን በነጻነት የመግለጽ፣ የመሰባሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት አላቸው። ይሄንን መብት በመጠቀም አገር ቤት የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ፣ በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ይጠራል። ሕጉ በሚፈቅደው መሰረት፣ ለባለስልጣናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: አርሰን ቬንገር ለአርሰናል የሚፈልጓቸው 10 ከዋክብት

ከይርጋ አበበ የሰሜን ለንደኑን ክለብ እ.ኤ.አ ከኖቬምበር 1996 ጀምሮ በማሰልጠን ላይ የሚገኙት ፈረንሳዊው አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር በ17 ዓመታት የክለቡ ቆይታቸው እንዳለፈው የውድድር ዓመት ነገሮች ከብደውባቸው አያውቁም። ክለቡን ማሰልጠን ሲጀምሩ «ለእንቅልፍ መጥሪያ የማየው የቶተንሃምን ጨዋታ ነው» ብለው ያጣጣሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ቀነኒሳ በቀለ እና ሞ ፋራህ በዩጂኒ ዳይመንድ ሊግ ይፈታተናሉ

ከይርጋ አበበ የአስር ሺ ሜትር ጀግኖቹ ቀነኒሳ በቀለና እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ በዩጂን ዳይመንድ ሊግ በአስር ሺ ሜትር እንደሚወዳደሩ ታውቋል፡፡ የሁለቱ አትሌቶች ፍጥጫ የአትሌቲክስ አፍቃሪዎችን ትኩረት ከማግኘቱም በላይ የውድድሩ ድምቀት ሆኗል፡፡ የፊታችን ዓርብ ምሽት በሚካሄደው በእዚህ ውድድር የቀነኒሳ ታናሽ ወንድም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፉን ከበካዮች (Contaminants) እንጠብቀው! ከግርማ ሞገስ

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ዐርብ ግንቦት 22 ቀን 2005 ዓ.ም. (Sunday, May 31, 2013) ግርማ ሞገስ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል የሚል ዜና ዘሃበሻ ድረ ገጽ ላይ ሐሙስ ምሽት ተመለከትኩት። አንድነት ፓርቲ እና መኢአድም ከሰማያዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምንድነው ጉዱ?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ምንድነው ይሄ በየሄድኩበት የማየው ሀገራዊ ጉድ? የዚህ ሁሉ አፍዝ አደንግዝ መንስኤ ምን ይሆን? በእውነት ኢትዮጵያ የማን ወይም የነማን ናት? እንታይ ኢዩ ጉዱ! እንታይ ኢዩ’ሞ ብላዕሊ ሕዝቢ ኢትዮጵያ ዝወረደ? መአዝ ኢዩ እዙይ ኩሉ ህማምን ፃዕርን ዝክላዕ ወይን ድማ ዝውገድ? ብሃፋሽኡ ኩሉ አብዚ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ዐማራው በአገር አትኖርም ተብሎ እየተባረረ ኤርትራውያን ባለመብቶች ሆነው በአገሪቱ ንብረት ይዝናናሉ”ሞረሽ

(ዘ-ሐበሻ) ሞረሽ ወገኔ የሚባለው የአማራ ድርጅት “የኢትዮጵያ አንድነት መልካም ውርስና ቅርሶቹን ተጠብቆና በእነርሱም መሠረትነት ዳብሮ መቀጠል አለበት ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያዊትና ኢትዮጵያውያን!” በሚል ርዕስ በበተነው መልዕክት ” በምርጫው ሳይሆን ፣በተፈጥሮ ሕግ ምክንያት የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው አማርኛ ከሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ ከሰማያዊ ፓርቲ ጎን እንቁም አለ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ) “በሀገር ቤት በመጭው አሁድ በሰማያዊ ፓርቲ የተጠራውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ) በሙሉ ልብ ይደግፋል። በዚህም ጸረ ወያኔ ህዝባዊ ተቃውሞ በሀገር ቤት የሚገኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብጹ ኮፕቲክ ቤ/ክ ፓትሪያርክ በአባይ ጉዳይ እንድናደራደርና ግፊት እንድናደርግ አልተጠየቅንም አሉ

  የኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር የነበራትን የብዙ ዘመናት የበላይነትና የጠነከረ ቅርርብ መሠረት አድርገው በፖፕ ታዋድሮስ 2ኛ በኩል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ ግፊት ለማድረግና የግጭት መነሻ እንዳይሆን ጫና እንዲያሳድሩ በመሐመድ ሙርሲ በኩል ጥያቄ ቀርቦላቸዋል የሚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የመራራው ሎሚ ጣፋጭ ጠቀሜታዎች

ከቅድስት አባተ ምንጭ፡ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 የሎሚ ስረ መሰረት ባይታወቅም፣ የመጀመሪያዎቹ ዛፎች በደቡባዊ ህንድ፣ ሰሜናዊ ምያንማር (በረማ) እና ቻይና እንደበቀሉ ይገመታል፡፡ በሎሚ ስረ መሰረት ዙሪያ የተደረገ ጥናት ፍሬው የመራራ ብርቱካንና የባህረ ሎሚ ድቃይ እንደሆነ አመላክቷል፡፡ ሎሚ ወደ አውሮጳ የገባው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች! – (ክፍል 2)

ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች !                                                                የታሪክ ተወቃሽነቱን በራሳችን እንጀምር !...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ሞዬስ እና ሩኒ ይስማሙ ይሆን? –የማንችስተር ዩናይትድ ውስጣዊ ጉዳይ

ለሊቨርፑሉ አንጋፋ ተከላካይ ጄሚ ካራገር ክብር ከዛሬ ሶስት አመት በፊት የኤቨርተን ምርጥ 11 እና ሊቨርፑል ተጫውተው ነበር፡፡ ለዚያ ጨዋታ የኤቨርተንን ማሊያ የለበሱት ምርጦች ስብስብ ቡድን የሚሰለጥነው በዴቪድ ሞዬስ ነው፡፡ አሰልጣኙ ከዌይን ሩኒ ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡ የማንቸስተር ዩናይትዱ አጥቂ በኤቨርተን ደጋፊነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነመላኩ ፈንታን የሙስና ጉዳይ ከማጣራት ቢላደንን ማግኘት ይቀል ነበር ማለት ነው?

(ከአዘጋጁ፡ ይህ ጽሁፍ በኢሜይል የደረሰን ነው፤ ጽሁፉ ጸሐፊውን አይገልጽም። ለሀገር ቤት ኢሜይል ያደረገልልንን ሰው የጸሀፊውን ስም እንዲነግረን ብንመይልለትም ከዛ በኋላ ምላሽ አልሰጠንም። ለማንኛውም ያንብቡት።) የኢትዮጵያ ታሪክ መቼም አያልቅም፡፡ ታዲያ በዚህ በማያልቀው ታሪክ ውስጥ በጣም ብዙ የሰማሁች ታሪክ ቢኖር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ቀነኒሳ በቀለ ያሸነፈበትን ሙሉውን የሩጫ ቪድዮ ይመልከቱ

Related Posts:ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን…የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ…የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኛ ያልነው ለፉገራ…ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

The Nile River በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፍሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቀጣዩ ታሳሪ ወይም ፈርጣጭ የፍትህ ሚ/ሩ ብርሃን ኃይሉ?

አቶ ብርሃን ለቃሊቲ በሮች ተቃርበዋል በአዲስ አበባ ዛሬ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው በቅርቡ ከስልጣን የተነሱት የፍትህ ሚኒስትር አቶ ብርሃነ ኃይሉና ከአስር በላይ አቃቤ ህጐች በሙስና፣ በሽብርተኝነትና በግድያ ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የተመሰረተን ክስ ያለአግባብ አቋርጠዋል በሚል በፖሊስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Breaking News: በስደት የሚገኘው ሲኖዶስ አዳዲስ ጳጳሳትን ሊሾም ነው

አቡነ መርቆሪዮስ እና የሲኒዶሱ አባቶች(በዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ)ፎቶ የዘ-ሐበሻ ምንጮች (ዘ-ሐበሻ) ለረዥም ዓመታት በገለልተኝነት ቆይቶ አሁን ወደ ስደተኛው ሲኖዶስ በተቀላቀለው የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ሲደረግ የሰነበተው የሕጋዊው ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ። ላለፉት 6 ቀናት በዳላስ ከተማ ሲደረግ በቆየው የሲኖዶሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን ሰሜን አሜሪካ ፌዴሬሽን አመራሮች በቬጋስ ተጫዋቾች ሊከሰሱ ነው

ፌዴሬሽኑ ተጫዋቾች አይወክለንም ባሉት ግለሰብ ስር ተመዝግበው እንዲመጡ ውሳኔ ወስኗል <<ይሔ ችግር የፌዴሬሽናችንን ህልውና ሳያጠፋ ቦርዱ ውሳኔ እንዲሰጥ እጠይቃለሁ>> አቶ ተካበ ዘውዴ የፌዴሬሽኑ የውድድር አስተባባሪና የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን አንዳንድ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>