$ 0 0 ከዚህ ቀደም የኮራ ሙዚቃ አዋርድ አሸናፊ የነበረችው ድምጻዊት ጸደንያ ገብረማርቆስ አሁን ደግሞ ለ2014 Afrima Awards ታጭታለች። ይህንን ውድድር ለማሸነፍ የኛ ድምጽ ያስፈልጋታል፤ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል ፊኖ ደምሴ በቪድዮ አቀናብራዋለች። ድምጽ ይስጧት።