በአፋር ክልል ለትምህርት ወደ ውጭ አገር ሊሄዱ የነበሩ ተማሪዎች ከጉዞ ታገዱ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ማለትም ወደ ስዊድን፣ ጀርመን፣ ቤልጂየም የመሳሰሉ አገራት ለትምህርት ሊሄዱ ተዘጋጅተው የነበሩ ተማሪዎች ባልጠበቁት ምክንያት እንዲቀሩ ታዘዋል። የአፋር ክልልን እየመራ ያለው የአብዴፓ ፓርቲ እነዚህ ወጣት ምሁራን እንዳይሄዱ የከለከለበት ምክንያት «”ወደ...
View Articleአቡነ ማቴዎስ ፓትርያርኩን ተቃወሙ፤ “አቡነ ጳውሎስ በአማካሪዎች ክፋት ዕድሜያቸውን አሳጥረዋል፤ ቅዱስነትዎም ያስቡበት”አሏቸው
ዋ/ሥራ አስኪያጅ አቡነ ማቴዎስ: ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከቅ/ሲኖዶሱ ያጡትን ይኹንታ በአቋራጭ ለማግኘት ‘በመልካም አስተዳደር’ ስም የጠሩትን ስብሰባ ተቃወሙ! ‹‹ባላወጣነውና ባላጸደቅነው ሕግ ማኅበራትን መፈረጅና ሕገ ወጥ ማለት አንችልም፡፡›› ‹‹አቡነ ጳውሎስ በአማካሪዎች ክፋት ዕድሜያቸውን አሳጥረዋል፤...
View Article”የመናፍቃኑ ተላላኪዎች መሠረተ ቢስ ውንጀላ ከአገልግሎታችን አንዲት ጋት ወደ ኋላ እንደማይመልሰን እንዲታወቅልን...
“ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ…በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ትን.ዕንባ.3፡17-19″ አትም ኢሜይል በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅዱስ ሲኖዶስ ይሁንታ የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ለመደገፍና ለማጠናከር የተመሠረተው ማኅበረ ቅዱሳን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ አያሌ ፈተናዎችን እያሳለፈ 22 ዓመታት...
View Articleየሰሞኑ የሥልጠና ፓለቲካ
የስምኦን ልጅ በረከት ከመክተብም አልፎ የሃገሪቷን ልሂቃን ኢንዶክትሪኔት እያደረገ ይገኛል። እስከማስታውሰው ድረስ የበረከት የመጨረሻ ህልም በዩንቨርስቲ ተጋባዥ መምህር ሆኖ ሌክቸር መስጠት ነበር። እነሆ!የልብን መሻት በማየት በላቀ ደረጃ የሚሰጠው ” ልማታዊ መንግሥት ” የሌክቸረሮች ሌክቸረር አደረገው። ርግጥ የድርጅቱ...
View Articleላ’ንዲት የገጠር ሴት – (በእውቀቱ ሥዩም )
ስትፈጭ የኖረች ሴት፣ መጁ በመጠኗ፣ ወፍጮውም በልኳ ፣ ጓያ ትፈጫለች ጓያ ሽሮ ሲሆን ያበቃል ታሪኳ። አስባው አታውቅም.. ወደ ኦናው ምድር ለምን እንደመጣች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ከና’ቷ ሆድ ወጣች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ ጡት አጎጠጎጠች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ ለባሏ ተሰጠች። ተዚያን ቀን ጀምራ፣ ተዚያን ቀን ጀምሮ፣...
View Articleበአፋር ክልል አሳዛኝ የጎርፍ አደጋ ደረሰ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው በአፈር ክልል በአሚ ባራ ወረዳ በአዋሽ ሸለቆ ከተማና (በባዓዶህ አሞ ቀበሌ፣ በቦናት ቀበሌና በሓሶባ ቀበሌ ትናንት ከሌሊቱ ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ደርሷል። ጎርፉ ከጎረቤት ክልል የመጣ ሲሆን በዛ አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎችን ተፈናቅለዋል። (ፎቶ ፋይል)...
View Article“አሻራ”–በአንዳርጋቸው ጽጌ ዙሪያ ያጠነጠነች ልዩ ዕትም መጽሔት (PDF)
በአውስትራሊያ የሚገኙት ጋዜጠኞች አብይ አፈወርቅ እና ሳምሶን አስፋው በአንዳርጋቸው ጽጌ ዙሪያ ብቻ ያጠነጠነች አሻራ የተባለች የተለያዩ ታዋቂ ግለሰቦችን ቃለምልልስ እና ወቅታዊ ጽሑፍ የያዘች መጽሔት አሳትመዋል:: በኦን ላይን ለማንበብ የምትሹ እነሆ ተካፈሉዋት:: Click Here
View Articleየአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ በደህንነት ሰዎች ተደበደቡ
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የሰሜን ቀጠና ኃላፊ የሆኑት አቶ አዕምሮ አወቀ ሐሙስ ዕለት ከሥራ ወደ ቤታቸው ሲጓዙ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ እንደ አቶ አዕምሮ ገለፃ ይህ ድርጊት በየጊዜው እንደሚከሰትና በሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴ በደሴ ከተማ...
View Articleኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው በገዛ ፍቃዳቸው ለቀቁ –አቶ በላይ ፍቃዱ ቀጣዩ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ
ፍኖተ ነፃነት አንድነት ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው በገዛ ፍቃዳቸው ሥልጣናቸውን ለቀቁ ********** አቶ በላይ ፍቃዱ ቀጣዩ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ ********* የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ የተሰበሰበ ሲሆን በስብሰባውም ላይ በፕሬዚዳንቱ ኢ/ር ግዛቸው...
View Articleባለሃብቱ የተከራካሪያቸውን ጠበቃ ገድለው ተሰወሩ
-ከጠበቃው ጋር የተመቱት ረዳት ጠበቃ ተርፈዋል -ተጠርጣሪው ባለሀብት አለመያዛቸውን ፖሊስ ገልጿል በደቡብ ክልል ሐዋሳ ከተማ መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም. የብሉ ናይል ሆቴል ባለቤት ናቸው የተባሉ ባለሀብት፣ በፍትሐ ብሔር ክስ ይሟገቷቸው የነበሩ ጠበቃ በሽጉጥ መትተው መግደላቸውንና ረዳታቸውን ማቁሰላቸውን ምንጮች...
View Articleመኢአድ ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሊያደርግ ነው
ለተቃውሞ ሰልፉ ህዝቡ እንዲዘጋጅ ጥሪውን አቅርቧል። በነገው ቀን ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት የተቃውሞ ሰልፉን ቀን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው መኢአድ በፋሽሽቱ ወያኔ በጋምቤላ በጉራፈርዳ እና በሱማሌ ክልል እየተካሄደ ያለዉን የዘር ማጥፋት ወንጀል በጋራ ለማስቆም መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሳተፍበት ተከታታይ የተቃዉሞ...
View Articleበግልጽ እንነጋገር – (ይሉኝታ፣ ምሁራን፣ ትግልና ሀገር በኢትዮጵያ)
አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ ጥቅምት ፫ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 10/13/2014 ) በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን በኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ የፖለቲካ ሁኔታ የማያውቅ ኢትዮጵያዊ የለም። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሁላችንም አንድ ስምምነት ላይ ነን። በአንድነት ያልተገኘንበት፤ ምን ይደረግ? በሚለው መፍትሔ...
View Articleየሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁብት ያለው የተበከለ ሃይቅ የመንግስት እጅ አለበት ተባለ
የወያኔ ድብቅ ሴራ ሲጋለጥ የሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁብት ያለው የተበከለ ሃይቅ የመንግስት እጅ አለመት ተባለ ቪዲዮ ይመልከቱና አሳቦን ያካፍሉ እጂግ ብዙ ቤተሰብ የሞተበት ይህ ሃይቅ በተበከሉ ኬሚካሎች የተበረዘ ከመሆኑ የተነሳ ለመጠጥና ለተለያዩ ነገሮች የሚጠቀሙት የአካባቢው ማህበረሰቦች የቤት እንሻቶች በከፍተኛ...
View Articleየተዋረደው ሰንደቅ አላማ ‹‹የክብር›› ቀን (ጌታቸው ሺፈራው)
ጌታቸው ሺፈራው በዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት ሰንደቅ አላማዎች መካከል የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በቀዳሚነት ይገኝበታል፡፡ በጸረ-ቅኝ ግዛት ትግሉ ወቅት በመላው ዓለም የሚገኙ ጥቁሮች ከነጻነት ምልክትነቱም በተጨማሪ አንዳች ኃይል ያለው አድርገው ወስደውታል፡፡ በተለይ ከቅኝ ግዛት ትግሉ በኋላ በርካታ የአፍሪካና...
View Articleሰልጣኝ ተማሪዎች በፌደራል መደብደባቸው ታወቀ * ተቃውሞ አስነስተዋል የተባሉት ተማሪዎች ታስረዋል
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ወስደው የውሎ አበል ያልተከፈላቸው የመጀመሪያ አመትና ነባር ሶስተኛ ዙር ሰልጣኞች ‹‹የውሎ አበላችን ይሰጠን›› በሚል ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣታቸው በትናንትናው ዕለት በፌደራል ፖሊስ መደብደባቸውን ተማሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰላማዊ ሰልፉን አደራጅታችኋል...
View Articleበአባላት ቅሬታ እና ነቀፌታ ሃላፊነቱን የለቀቀ የፓርቲ መሪ ቁ.ር 1
ይድነቃቸው ከበደ “ልዩነት የግድ ጥላቻን ወይም ድብድብን ማስከተል አለበት ብለው የሚያምን እና የሚያስብ በድርጊቱም የሚገፉ ካለ ከባድ ስዕተት ነው፡፡ ፣ልዩነትን በአንድ ጊዜና ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ባይቻልም በሰለጠነና በሰከነ አካሄድ በውይይትና በሀሳብ ልውውጥ ማጥበብ ይቻላል፡፡” ለዚህም ይመስላል አንድነት ፓርቲ...
View Articleሰቆቃወ ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም- ኢትዮጵያዊ
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን እስራኤላዊውን ነቢዩ ኤርምያስን ‹‹አልቃሻው ነቢይ›› በሚል ሰቆቃና ምሬት፣ ዕንባና ኀዘን ዕጣ ፈንታው የሆነበት የመከራ ሰው ሲሉ በዚህ ቅፅል ስም ይጠሩታል፡፡ ለነገሩ ራሱ ነቢዩም ቢሆን ስለ እስራኤል፣ ስለ እናት ምድሩ የታሪክ ስብራት አሊያም ፕሮፍ እንደሚሉት ‹‹የታሪክ...
View Article‹‹ቀራንዮ፣ መድኃኔዓለም፣ ካህናቱ› (በዳንሄል ክብረት)
ቅዱስ ጳውሎስ ተከስሶ በቂሣርያው ገዥ በፊስጦስ ፊት በቀረበ ጊዜ አይሁድ ለብቻቸውቀርበው በቅዱስ ጳውሎስ ላይ ይፈርድበት ዘንድ ጎትጉተውት፣ እነርሱ ማስረጃ ያሉትንም አቅርበውለት፣ ሕጋቸውንም ጠቅሰው ማሳመኛአቅርበውለት ነበር፡፡ አሕዛባዊው ገዥ ፊስጦስ ግን እግዚአብሔርን እናውቃለንም፣ እንፈራለንም ከሚሉት አይሁድ ተሽሎ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን ለሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ 90 ሺሕ ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
በእንዳለ ደምስስ ማኅበረ ቅዱሳን ለአንጋፋውና የሊቃውንት መፍለቂያ ለሆነው የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ 90 ሺሕ ብር የሚያወጡ ኮምፒዩተሮች፤ ፕሪንተሮችና መጻሕፍት ጥቅምት 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ለኮሌጁ ደቀመዛሙርት አገልግሎት እንዲውል ድጋፍ አደረገ፡፡ ማኅበሩ ከኮሌጁ በቀረበለት ጥያቄ መሠረት...
View ArticleBreaking News: ቴዲ አፍሮ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ
ዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ድምፃዊው የቀረበበት ክስ ከስምንት ዓመት በፊት ከቀረጥ ነፃ ወደ ሃገር ውስጥ የገባችን ቢኤምደብሊው መኪና ገዝቶ ተገቢውን የቀረጥ ክፍያ ሳያጠናቅቅ ወደ ስሙ አዛውሯል የሚል መሆኑን የኢትዮጲካሊንክ...
View Article