$ 0 0 ዘ-ሐበሻ ቁጥር 67 ልዩ ልዩ ጥንቅሮችን ይዛ እነሆ ለንባብ በቅታለች። በሚኒሶታ የታተመውን ጋዜጣ ማንበብ ላልቻላችሁ እድመ ለዘ-ሐበሻ ድረገጽ ይሁን እና PDF ፎርማቱን ልታነቡት ነው። በውስጡ የያዝናቸውን ከምናስተዋውቅ እናንተው ገለጥ ገለጥ አድርጉት። ሙሉ ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ