Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጄ/ል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ በሚኒሶታ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ

(ዘ-ሐበሻ) በብርጋዲየር ጄነራል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ ዓመታዊ ስብሰባውን በሚኒሶታ ጁላይ 7 ቀን 2013 እንደሚያደርግ ለዘ-ሐበሻ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ ጁላይ 7 በሚያደርገው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ዘርና ጾታ ሳይለይ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን እንዲታደሙ ጋብዟል። ድርጅቱ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 (PDF)

(ለማንበብ የጋዜጣው ሽፋን ገጽ ላይ ይጫኑ) ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን ተከበረ፤…የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት…በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ…”መክበር እንደ ታማኝ በየነ”የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል

(ፍኖተ ነፃነት) በዝቋላ ብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ሙስና መኖሩን አስመልክቶ የደረሳቸውን ጥቆማ በመንተራስ የጸረ ሙስና ኮሚሽን አጣሪዎች በፋብሪካው ምርመራ ሲያደርጉ ቢቆዩም የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አሊ ሱሌይማን ለፓርላማው አቅርበውት በነበረው የአስር ወራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 77

አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ታወቀ ደርግን በደርግ የተካው ግንቦት 20 ወደ ዘዋይ የተወሰዱት የፖለቲካ እስረኞች  አያያዝ አስጊ እንደሆነ ተጠቆመ የአንድ ማህበር ሁለት ድምጾች ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር  በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል የአፍሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብአዴን ‹‹ሰለሞናዊ›› ስርወ መንግስት!? – (ሊያነቡት የሚገባ የአደባባይ ምስጢር)

የብርሐኔ አበራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ቤተሰብ አባላት አቶ በረከት እና አዲሱበአንድ ወቅት ዜጋ መጽሔት ላይ ታትሞ የነበረና ለግንዛቤዎ ይጠቅምዎታል ብለን እንደገና ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች አቅርበናል። በአንዳንድ የአገዛዝ ሥርዓቶች በሀብት፣ በመደብ፣ ወይም ዴሞክራሲያዊ ምርጫ፣ አልያም በዘር የተዋቀረ ሥርዓት ይኖራል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: አማራው ተደራጅቶ ራሱን ከህወሃት ጥቃት እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ግንቦት 18  ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በደቡብ አፍሪካ ፣በአንጎላ፣ በሞዛምቢክ እነዚህ ወንድሞቻችን ካሉበት የባርነት ቀንበርነጻ እስኪወጡ ድረስ መላው አፍሪካና  ኢትዮጵያዊያኖች በዓለም ሸኝጎ በዕኩልነት ድምጻቸው እንዲሰማ …የአፍሪካ አገሮች የአዲስ አበባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አባይ ይገደብ፤ ኢህአዴግም ይገደብ፤ አባይ ይቀየስ ኢህአዴግም ይቀየስ!” –ከአቤ ቶኪቻው

አቶ በረከት“የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል፡፡ ጉንቦት ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት አመተ መህረት!” አለ ታጋዩ… “የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት...

View Article

እየተስተዋለ – በወንድስን ገ/ህይወት (ቪ.ሚ)

ላለፉት 22 ዓመታት በትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር ሀገራችን በጉልበት መመራት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በህዝባችንና በሀገራችን ላይ በመፈጸም ላይ የሚገኘው እጅግ አሰቃቂና ዘግናኝ ሁኔታዎች ተባብሰው ይገኛሉ። ይህ የወንበዴ ስብስብ ይህን ሁሉ ግፍ እየፈጸመ የሚገኘው በሀገራችን ውስጥ ምንም ዓይነት ነጻ የፍትህና የነጻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 10 የእንቅልፍ ፀሮችና መፍትሄያቸው

እንቅልፍ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ልክ እንደምግብና አየር ሁሉ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው፡፡ ሰዎች ጥሩ ምግብን እንደሚመርጡ ሁሉ ጥሩ እንቅልፍንም ሊያገኙ ይገባል፡፡ ከጤንነትም ሆነ የስራ ሂደትን በብቃት ከመወጣት አንጻር እንቅልፍ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው፡፡ ለህይወታችን አስፈላጊ ስለሆነም ነው ስንፈጠርም አብሮን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጥላሁን ገሠሠ ሥም እየነገደ ያለው ሰው ምነው ተው ባይ አጣ?

ከአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አፍቃሪዎች አንዱ! በሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነ አንዴ ግለሰብ (የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወንድም ነኝ የሚል) በሙዚቃው ንጉስ ስም አንዴ የቴሌቪዥን ጣቢያ መክፈቱን ከሰማሁ ቆየሁ። ለጥልዬ አይደለም አንዴ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሌላም ሌላም ይገባዋል። የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአትላንታ 25 ዓመት እስር ተፈረደባት

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሮዳስ ተክሉ እዚህ አትላንታ ከተማ በዋለው የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ቀርባ ጉዳይዋ ሲታይ ከቆየ በኋላ ባለፍው ሰኞ MAY 20/2013 ….. 25 ዓመት እስር ተፈረደባት። ሮዳስ ተክሉ ይህ የተፈረደባት የሰው ነፍስ በማጥፋቷ ወንጀሉንም መፈጸሟን በማመኗ ነው። የኋላ ታሪኩ እንዲህ ነው። ፌብሩዋሪ 5 ቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራሩን ህገወጥ እስር አወገዘ

(ዘ-ሐበሻ) ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር “በአምባገነኖች የሀሰት ውንጀላ እስርና እንገግልት አንንበረከክም” በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ የማህበሩ ን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በመንግስት የደህንነት ሀይሎች በህገወጥ መንገድ መታሰርና እንዳይጎበኝ ክልከል መደረጉን በጥብቅ አወገዘ። ለሥር ዓቱ ራስ ምታት እየሆነበት መጥቷል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትግሉ ጥራት እንዲኖረው -በቶኩማ አሸናፊ

በቶኩማ አሸናፊ አቅጣጫንና ግብን አለማወቅ ልዩነትን፡ መከፋፈልን ፡ አለመተማመንንይፈጥራል:: እርስዎስ የትነው ያሉት ? እንደ አንድ  ዜጋ  በሃገራችን ጉዳይ ላይ በሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ላይ ነገሮችን በችላ ባይነት ለማለፍ ብዙ ጊዜ አልሞክርም ። ያም በመሆኑ ያቅሜን ያህል  የማበረክተው ድርሻ ካለ ቀዳዳዋን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በመጪው እሁድ በሚጠራው ሰልፍ ላይ 100ሺህ ሰው ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል

በመስከረም አያሌው የፊታችን ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም በሚካሄደው እና ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፁት፤ ፓርቲው ባለፈው ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ ቁጥር በእጥፍ ጨመረ፤ ሕጉ ይሻሻላል ተባለ

አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ  ቁጥር በእጥፍ ጨመረ በጋዜጣው ሪፖርተር የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ተጠርጣሪ ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ጠርጥሮ ከያዘ በኋላ ለኮሚሽኑ የሚደርሰው የሙስና ጥቆማ ቁጥር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማንዴላ በመጨረሻዋ የፍርድ ቀን ለዘረኞች ያለው. በሉሉ ከበደ

ሉሉ ከበደ ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር ያዋላት የትግራይ ዱር አራዊት ቡድን ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየጫነ ያለውን የአፓርታይድ አይነት ስራት እነ ኒልሰን ማንዴላ ከደቡብ አፍሪካ ምድር ከስሩ መንግለው ለመጣል እጅግ ብዙ መስዋእትነትና ምእተ አመት የሚጠጋ ጊዜ ነበር የወሰደባቸው። ምእራቡም ሆነ ምስራቁ አለም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮለኔል ጎሹ ወልዴ እና ዶር ታዬ ወ/ሰማያት ወዴት ገቡ?

ኮለኔል ጎሹ ወልዴ እና ዶር ታዬ ወ/ሰማያት ወዴት ገቡ? ዛሬ ካልወጡሰ መቼ?         ከሎሚ ተራ  ዝነኛውና የማይጠገበው ድምጻዊ (ዶ/ር) ጥላሁን ገሠሠ፤ ሲያንጎራጉር፤ እንዲህ ብሎ ነበር፤ “ጩኸቴን ብትሰሙኝ ፤ ይኸው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሦብኝ እጮሃለሁ ብያለሁ”   ኮለኔል ጎሹ ወልዴ እያለ ያንጎራጎረውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ፦ “ዘመድ መስላ ቀርባ አሞራ ዶሮ በላች”

ያጀማል (B.B) ሰሞኑን ለአንዱ የኦዲኤፍ አመራር አባል ብለው የጻፉትን ደብዳቤ በአንድ ድረ-ገጽ (ዘ-ሐበሻ) ላይ ለማንበብ እድል ገጥሞኝ ነበር። ደብዳቤውፕ የተላከለት ባለቤት ቢኖረውም የደብዳቤው ይዘት ግን በኦሮሞ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ እንደ አንድ የኦሮሞ ታጋይና ብሄረተኛ ምላሽ ልሰትዎት ተገድጄ ብእሬን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መዕመናን የቀረበ ጥሪ (ሚኒያፖሊስ –ሚኒሶታ)

የፊታችን እሁድ ጁን 2 ቀን በደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምርጫ ይደረጋል ተብሏል። ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ ግንቦት ፳፻፭ (May 2013) የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች ይኸውም ለሥልጣን ያቆበቆቡ እሾም ባዮች ፣ ለጥቅማቸው የቆሙ ግለሰቦች እና ሆድ አደሮች የሀገራችው ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰለማዊ ትግል ፋይዳ (ከአብርሃ ደስታ)

  “ምንም ቢሆን ምንም (ለኩፉም ለ ደጉም) ወታደራዊ እርምጃ ተጠቅመህ ስልጣን መያዝ ለኣንድ ወገን ሃሴት ለሌላ ብሶት መሆኑ ኣይቀርም:: ጨቋኙ ደርግ ለሰላማዊ መንገድ ዕድል የሚሰጥ ቢሆን ነሮ ፤ ኣንድነታችን ማስጠበቅ ያልቻለ ኢህወዴግም የጦርነቱ ውጤት የሚያስከትለው ተረድቶ በሰላማዊ ትግል ጨቃኙ ስርዓት ለመጣል...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>