Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበር ከፍተኛ አመራር ታሰረ

ፍኖተ ነፃነት በኢትዮጵያና በአዲስ አበባ ወጣቶች ስም በተመሰረቱ ማህበራቶችና ፎረሞች ውስጥ ተደራጅተው ከነበሩ ወጣቶች መካከል የተወሰኑት የሚገኙባቸው ማህበራት ‹‹ነጻነት››የማይጨበጥ ሲሆንባቸው ‹‹የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበርን››መሰረቱ፡፡ከመስራቾቹ አንዱም ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ ነው፡፡ብርሃኑ ማህበሩን በተቀዳሚ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት 7, 97 የታየውን የለውጥ መነሳሳት ለመድገም ጠንካራ ሰላማዊ ትግል የግድ ይላል

ፍኖተ ነፃነት ግንቦት በሀገራችን ታሪክ ወሳኝ ፖለቲካዊ ሁነቶች የተከሰቱበት ነው፡፡ ከሌሎቹ ፖለቲካዊ  ሁነቶች መካከል፣ ኢትዮጵያን ከአምባገነኖች መዳፍ ነፃ ለማውጣት የተስፋ ጭላንጭል የታየበት የግንቦት 7, 97 ምርጫ ጎላ ብሎ የሚጠቀስ ነው፡፡ በወቅቱ ገዢው ፓርቲ በአንፃራዊነት ከፍቶት በነበረው የውድድር ሜዳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በግንቦት 17፥2005 ዓ.ም የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመደገፍ የተሰጠ አቋም መግለጫ

ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ቀን፣ 23/05/13 ሰማያዊፓርቲበግንቦት 17፥2005 ዓ.ምየጠራውንሰላማዊሰልፍበመደገፍ ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የተሰጠ አቋምመግለጫ! የሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት ፅ/ቤት ፊት ለፊት ጥቁር በመልበስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰለማዊ ሰልፍ መከልከል??? ከአብርሃ ደስታ

ሰማያዊ ፓርቲ’ የተባለ የፖለቲካ ድርጅት ለአፍሪካ ሕብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለማክበር የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ በሚሰበሰቡበት ግዜ የህዝብ ሰለማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ ሰምተን ነበር። የሰልፉ ዓላማ ምንድነው? ለምን አስፈለገ? ለምን ለአፍሪካ መሪዎች ማሳወቅ አስፈለገ (አብዛኞቹ የአፍሪካ መሪዎች ሰለማዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፉን ለማድረግ ከከንቲባው ጽ/ቤት እውቅናን አገኘ (ደብዳቤውን ይዘናል)

Related Posts:ሕገ ወጥነት ከዓላማችን አይገታንም!!!ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ…የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበር ከፍተኛ…ሰማያዊ ፓርቲ በአፍሪካ ሕብረት 50ኛ…በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ሲያጠምቁ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ

ፍኖተ ነፃነት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የግንቦት 97ን ምርጫ ተከትሎ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉትን ኢትዮጵያውያን ለመዘከር የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመላክቷል፡፡ ፓርቲው በአዲስ አበባ መዋቅሩ ጭፍጨፋው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ስለአንድነት/መድረክ እከራከራለሁ

በፍቃዱ ዘ ኃይሉ BefeQadu Z Hailu ሰሞኑን በአንድነት እና አቃፊው መድረክ መካከል የተከሰተውን አለመግባባት የተጋነነ ቨርዥን ጋዜጦች ላይ ያላነበበ ወይም ካነበበ ሰው ያልሰማ አይኖርም ብዬ በመገመት ልጀምር። ባለፈው ሰሞን የማከብራቸው አቶ ቡልቻ አንድነት (በመድረክ) ሕወሓት (በኢሕአዴግ) ማለት ነው የሚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ባየር ሙኒክ Vs ዶርትሙንድ –የዳዊትና ጎሊያድ ጦርነት

(ምንጭ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ሚኒሶታ) ባየርን ሙኒክ ለተጨዋቾች ዝውውር ከፍተኛ ወጪ የሚያወጣ ክለብ ሲሆን ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በአንፃሩ ከአካዳሚው በሚያፈራቸው ባለተሰጥኦዎች የብዙዎችን ቀልብ መግዛት ችሏል፡፡ የማሪዮ ጎትዘ በ37 ሚሊዮን ዩሮ ወደ ባቫሪያኑ ክለብ ማቅናት አንዳንድ ቅሬታዎችን ፈጥሯል፡፡ አብዛኞቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር በያና ሱባ (የኦዴግ አመራር) –ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ

ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር በያና ሱባ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲ ግንባር አመራር በአሉበት። ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያነሳሱኝ ምክንያቶች ርስዎ በቅርቡ ለኢሳት ሬድዮ የሰጡት ቃለመጠይቅና አሁን ርስዎ የሚመሩት ከሳምንታት በፊት የተቋቋመው “የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር የወሰዳቸው አቋሞች ናቸው። …. ሙሉውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቶሮንቶ ኢትዮጵያዊያን የዜጎችን መፈናቀል አወገዙ፤

By Tekelmichael Abebe ብሄርን መሰረት ያደረጉ መፈናቀሎችንና ሀይማኖትን መሰረት ያደረጉ ሰብአዊ ግፎችን ለመዋጋትም ቃል ገቡ በቶሮንቶና አካባቢዋ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን፤ በኢትዮጵያ በተለያየ ስፍራ የሚደረገውን ብሄርን መሰረት ያደረገ መፈናቀልና ሀይማኖትን የዘመረኮዘ የሰብአዊ መብት ገፈፋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባ መላ ልብ ሲበላ ! በእንግዳ ታደሰ

በእንግዳ ታደሰ Aba Mela (Ato Birhanu Damte) ተረት ሲጀምር ከዕለታት አንድ ቀን ተብሎ አይደል የሚጀመረው ? በኔ እና በአባ መላ የወጣትነት ዘመን  አንድ ድምጻዊ ዘፋኝ ነበር ፡፡  በሃይሉ እሸቴ የሚባል ፡፡  « ገሳጭ እንበለው ? ወይስ  ነቃፊ ዘፋኝ ? »  ብቻ ልማታዊ ዘፋኝ አልነበረም ፡፡ ምጸተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል

(ዘ-ሐበሻ) ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰለፍ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም እንደሚደረግ ታወቀ። ፓርቲው እንደገለጸው “ከአዲስ አበባ አስተዳደር ም/ከንቲባ በዛሬው እለት በተሰጠ ገለጻ መንግስት 50ኛውን የአፍሪካ ህብረት በአል ለማክበር በአሁኑ ግዜ ከፍተኛ የጸጥታ ሰራተኞች መድቦ በመስራት ላይ በመሆኑ ከፓርቲው...

View Article

ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

Download (PDF, 115KB) Related Posts:ሁለቱን ሲኖዶሶች ሊያስታርቅ…ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ…“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም…የመምህራን ማኅበር በቴክኒክና ሙያ…Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) –…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በየፊናችን እየተማረርን መማራችን ለበጎ ነው –ከይነጋል በላቸው

ይነጋል በላቸው እቲ ናይ ቀደም ሰላም ዘመን ክምለስ፤ ሰላም ኢልና ንዝመር ብሃደ መንፈስ፡፡… (ከኤርትራው ተወላጅ ድምጻዊ ርዕሶም ገ/እግዚአብሔር የዘፈን ግጥም የተወሰደ) ይሄ ኢሣት የሚባል ቴሌቪዥን በትዝታ ባህር እያስዋኘ ጊዜየንም ዕንባየንም እያስጨረሰኝ ነው፡፡ በግማሽ ሜትር ርቀት እሱው ጋ – እቲቪው አጠገብ –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ ለቤተክርቲያን ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተላለፈ ጥሪ

በስመ አብ ወወለወድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን! ግንቦት ፳፻፭ ዓ.ም ባለፉት ፳ ዓመታት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሱ ጥፋቶችና በደሎች ባጭሩ እና የምንገኝባትን ቤተክርሰቲያን አንድነትና ሰላም አጽንተን ስለመጠበቅ። ለቤተክርቲያን ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምእመናን ሚኔሶታ ...

View Article


እኛና ገዥዎቻችን –በቢርደያ ይሃማክ

ጫርጫር ማረግ አምሮኛል፡፡ ‹እኛና ገዥዎቻችን› በሚል  ርዕስ ሥር ተከታታይ ጽሑፎችን ለማቅረብ ወስኛለሁ፤ ልጀምር ነው፤ ቀጠልኩ፡፡ ቀጥያለሁ—– (ፀሐፊ፡- ቢርደያ ይሃማክ   e-mail: aklilhabte@gmail.com) ሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2004 ዓ.ም. 5 ሰዓት አካባቢ ወደ ደንበል ለመሄድ ከጥቁር አንበሳ ሼል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መላኩ ፈንታ መታመማቸውን ጠበቃቸው ፍ/ቤት ተናገሩ፤ ኦ! ኦ! ርዕዮት ዓለሙ ጡቷን ታማ የጮኸ የለም!

ከሮቤል ሔኖክ ጀግናዋ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ ሳነብ ከሰሞኑ ከወረተኛዋ ኢሕአዴግ በፍቅር ሲቆሉ ከከረሙት ባለስልጣናት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ ታመው እንደነበር የሚገልጽ ዜና አንብቤ በዜናው ቀናሁ። የሙያ ባልደረባችን ርዕዮት ዓለሙ በጡቷ ላይ እብጠት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊ አበበ ከፈኒና ኤርሚያስ አስፋውን ሳስታውሳቸው

(በግርማ ደገፋ ገዳ) ድምጻዊ አበበ ከፈኒ (ጄኔቭ) የሚገኝ እና ኤርሚያስ አስፋው ናዝሬት የሚኖር፤ የእነዚህን ሁለት የናዝሬት ድምጻውያንን ሙዚቃ ስሰማ አንድ ትዝ የሚለኝ ሁኔታ አለ። እ.ኤ.አ. 1998 በናዝሬት (አዳማ) ከተማ፣ ፋሲል ሆቴል ውስጥ በከተማዋ የሚገኙ ድምጻውያንን ለውድድር በአንድ መድረክ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እርማት ለጃዋር መሐመድ፡ በነጭ ውሸት ላይ የተመሰረተ ትንተና የት ያደርሰን ይሆን?

በቴዎድሮስ በላይ አቶ ጁዋር ሲራጅ መሃመድ በቅርቡ ከአቶ ደረጀ ደስታ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ (http://ethsat.com/video/esat-yehager-lij-activist-juwar-mohamed-10-may-2013/) በአጽንኦት ተከታትያለሁ። የሰውየው ግለ ታሪክና ያደረጋቸው ጉዞዎች መሳጭ ቢሆኑም አንዳንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሊ ቢራ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ሊከበር ነው

(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚኛ ሙዚቃ ታሪክ ላይ ግዙፉን ቦታ የሚይዘው ድምጻዊው አሊ ቢራ በሙዚቃው ዓለም የቆየበት 50ኛ ዓመት በዓል እዚህ ሚኒሶታ ውስጥ ጁላይ 4 ቀን 2013 እንደሚከበር ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጋዜጣ አስታወቁ። በሚኒሶታ የሚደረገውን የዘንድሮውን የኦሮሞ ስፖርት ፌስቲቫል ተከትሎ ከሚደረጉ በርከት ያሉ ዝግጅቶች...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>