ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል
በመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ባለፈው 20 አመታት 365 መንግስታዊ ድርጅቶች ወደ ግል ዘርፍ ተዛውረዋል!!! እስከ 1986 ዓም ድረስ ወደግል ከተዛወሩ የልማት ድርጅቶች 3.3
ቢሊዩን ብር ተገኝቶል:: ከ1997 ዓ/ም እስከ 2006 ዓ/ም ድረስ ደግሞ 15 ቢሊዩን ብር ተገኝቶል፡፡ በድምሩ 18.3 ቢሊዩን ብር መገኘቱን የተሰበሰበው ገቢ ግን 4 ቢሊዩን ብር ብቻ መሆኑን
እስረድተዋል፡፡ [ሙሉውንለማንበብእዚህላይይጫኑ]