$ 0 0 ሰሞኑን በጀርመን ሙኒክ በተደረገ በአውሮፓ የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል መዝጊያ ላይ ስሜታዊ የሆነ እንቅስቃሴ ታይቷል። ይኸውም “ላንቺ ነው ሃገሬ” የሚለውን ዘፈን ሕዝቡ አብሮ በመዝፈን አንዳንዶቹ ተቃቅፈው ሲላቀሱ የሚከተለው ቪድዮ ያሳየናል። እንመልከተው።