$ 0 0 ጎሳዬ ቀለሙ “ጃኪ ጎሲ” በአማርኛ እና በትግርኛ ቋንቋ የሠራው አዲሱ ፊያሜታ ነጠላ ዜማ ያድምጡ። ዜማው ገና ከመለቀቁ በሶሻል ሚድያዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ዘፈኑ ቀይባህርን ዞሮ ይመለሳል ልቤ እያለ ያቀነቅናል፤ ተስፋ እንደማይቆርጥና እንደተከፋ እንደሚኖር በዘፈኑ ይናገራል። Related Posts:ማንዴላ፣ ኦባማና የኢትዮጵያ…“እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ…የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውንለካቲት ጉድ ወሊዳ (በትግርኛ እና…የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ቃለ…