ከአገር መውጣት የማይችሉ ባለሥልጣናት በጭንቀት ውስጥ ናቸው
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢህአዴግ በሙስና ስም የ”ማጥራት ዘመቻ” ማካሄዱን ተከትሎ የተከሰተው አለመተማመንና እርስ በርስ በጥርጥር የመተያየት ችግር ካድሬውን ማስጨነቁ ተጠቆመ። ኢህአዴግን ለመሰናበት የሚፈልጉ በርካታ ካድሬዎች “ለምን” በሚል የሚቀርብላቸውን ጥያቄ በመፍራት የግድ ፓርቲውን መስለው እንደሚኖሩ ተገለጸ።...
View Articleመንግሥት ማኅበረ ቅዱሳንን በአክራሪነት አልፈረጅኹም አለ
እንደ ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ ገለጻ በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ በአክራሪነት የተፈረጁት ‹አንዳንድ ግለሰቦች›÷ ‹‹አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት›› የሚሉቱም ናቸው፡፡ ታዲያ ምን ይበሉ?! ‹‹በይፋ አክራሪ ናችኹ ያለን አካል የለም፡፡›› /ተስፋዬ ቢኾነኝ፤ የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ/...
View Articleየኢትዮጵያ ዲያስፖራ ቀዳሚ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ሆነ
ሚያዚያ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያ በ2005 በጀት ዓመት ከኤክስፖርት ካገኘችው ገቢ ይበልጥ በውጪ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊን በሐዋላ መልክ ያገኘችው ገቢ እንደሚበልጥ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ የጹሑፍ መረጃ አመልክቷል። መረጃው እንደሚያሳየው በ2005 በጀት...
View Article“ንብረት የማፍራት መብት መገለፅ ያለበት በብሔረሰብ ደረጃ ሳይሆን በግለሰብ ነው” (አቶ ተክሌ በቀለ)
አቶ ተክሌ በቀለ (የአንድነት ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት) በዘሪሁን ሙሉጌታ አቶ ተክሌ በቀለ (የአንድነት ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት) የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሁለተኛውን የሕዝብ ንቅናቄ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ፓርቲው ከዚህ ቀደመ “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል የሕዝባዊ ንቅናቄ መድረኮች...
View Articleየአሩሲና አካባቢው ተወላጅ አማሮች አስቸኯይ መልእክት ለኢትዮጲያዊው!!!
የአሩሲና አካባቢው ተወላጅ አማሮች አስቸኯይ መልእክት ለኢትዮጲያዊው!!! (መጋቢት 30፣ 2006 ዓ.ም.) በአማራው አናት ላይ እያንዣበበ ያለውን የጅምላ እልቂት እንዴት ወገኖች ከመጤፍ እንዳልቆጠራችሁት ለኔ ትልቅ እንቆቅልሽ ነው የሆነብኝ። መቼም ኢትዮጲያዊያኖች ትልቅ የግንዛቤ ችግር ነው ያለብን። ከሰሞኑ በአሩሲ...
View Articleየገመና ድራማው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ የፍርድ ቤት ማዘዣ ደረሰው (ማዘዣውን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) በከሳሽ የፊልም አሰሪ ወ/ሮ ቤተልሄም አበበ እና በተከሳሽ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ይተላለፍ በነበረው ገመና ድራማ የዶ/ር ምስክርን ገፀ ባህርይ ወክሎ የተወነውና በተለያዩ ፊልሞች ላይ የተወነው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ መካከል ያለው የፍርድ ሂደት መታየቱን ቀጥሎ አርቲስቱ የፍርድ ቤት ማዘዣ እንደደረሰው...
View Articleበባህር ዳር በተነሳ ግጭት ፖሊስ በጥይት ሕዝብ በድንጋይ ተከታከቱ፤ የሞቱም የቆሰሉም አሉ
(የባህር ዳር ከተማ ፎቶ ፋይል) ለዘ-ሐበሻ ከባህዳር የደረሱ መረጃዎች እንዳመለከቱት ዛሬ በከተማዋ በፖሊስና በህብረተሰቡ መካከል በተደረገ የተኩስና የድንጋይ ውርውራ ልውውጥ ሰዎች ሞተዋል፤ የቆሰሉም አሉ፡፡ ፖሊስና ልዩ ሃይል በጥይት፤ ሕዝቡ በድንጋይ ባደረጉት መከታከት ከፖሊስም እንዲሁ የቆሰሉ እንዳሉ ተገልጿል፡፡...
View Articlehealth: ስለኮሌስትሮል ሊያውቁ የሚገባዎት 6 ነገሮች
6. ኮሌስትሮልን በጥቂቱ ኮሌስትሮል የሁሉም እንስሳት ህዋሳት አካል የሆነ የማይሟሟ ነጭ የቅባት አይነት ሲሆን በበርካታ የሰውነት ተግባራት ውስጥ ቁልፍ ስራዎችን ያከናውናል፡፡ ሆርሞን ዝግጅት ውስጥ አለ፤ ሰውነት ቫይታሚን ዲ መጠቀም እንዲችል በመርዳቱም ይታወቃል፡፡ የሴቶችና የወንዶችን ፆታዎች ሆርሞኖች ቴስቴስቴሮን...
View Articleየኢትዮጵያ መንግስት በረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ላይ ክስ መሰረተ (ተመስገን ደሳለኝ)
-ከ253, 336 ከ42 ሳንቲም ዩሮ በላይ ኪሳራ ደርሷል ተብሏል -የአእምሮ ችግር እንዳሌለበትም ተረጋግጧል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፍትሕ ሚኒስቴር በረዳት አብራሪ ኃይለመድን አበራ ላይ የካቲት 9 ቀን 2006 ዓ.ም ሌሊት የበረራ ቁጥር ET 702 የሆንን ቦይንግ አውሮፕላንን ከእነ 202 ተሳፋሪዎቹ ወደ ሮም...
View Articleየባልቻ አባነፍሶ ልጆች እንሁን ! (ሚሊዮኖች ድምጽ)
ነጻነት ዋጋ ያስከፍላል። አገር ቤት ያሉ ወገኖቻችn እጅግ በጣም ከባድና ፈታኝ በሆነ ሁኔታ ለሰላም፣ ለዴሞክራሲ፣ ለሕግ የበላይነት ፣ ለነጻነትና ለኢትዮጵያ አንድነት፣ እልህ አስጨራሽ ትግል እያደረጉ ነው። «ሽብርተኞች ናቸው» በሚል በቃሊት ፣ በቂሊንጦ፣ ዝዋይ በመሳሰሉ ዘግናኝ እሥር ቤቶች እየማቀቁ ያሉ ፣ የሰላምና...
View Articleኬንያ ያሉ ስደተኞች ብሦት ቀጥሏል (VOA)
http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2014/04/VOA-Kenya.mp3 ኬንያ በስደተኞች ላይ እያካሄደች ነው የሚባለው የአፈሣ እና የማሠር እርምጃ እስከትናንት ምሽት መቀጠሉ ተነግሯል፡፡ ኬንያ በስደተኞች ላይ እያካሄደች ነው የሚባለው የአፈሣ እና የማሠር እርምጃ...
View Articleአፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ቁጥር 5 – PDF ከአዲስ አበባ
አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ በታወቁ የነፃው ፕሬስ ጋዜጠኞች የምትታተም ነፃና የግል ጋዜጣ ናት። የጋዜጣዋ ፒዲኤፍ እንደደረሰን ሁሌ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ለማንስነበብ እንሞክራለን። ለዛሬው፦ ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ…ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከኤርፖርትየኢህአዴግ...
View Articleአባይን ለመንከባከብ የጎሰኛነት አገዛዝ በዲሞክራሳዊ አገዛዝ መተካት አለበት አክሎግ ቢራራ (ዶር)
Dr. Aklog Birara “ለምንወደው ለዛሬው ሕዝባችንም ሆነ፤ ከዘመን ወደ ዘመን ለሚከተለው ትውልድም ጭምር፤ የዓባይን የውሃ ሃብት ለሕይወቱ ደህንነትና ለፍላጎቱ ማርኪያ እንዲውል ማድረግ፤ ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ግምት የምትሰጠውና በቅድሚያ የሚያሳስባት ጉዳይ ነው። አምላካችን ያበረከተላትን ይህን ሃብቷን ለሕዝባቸው...
View Articleአዎ ማኅበረ ቅዱሳንን ተጠንቀቁ ! ትልቁ ስጋት እሱ ነውና አዲሱ ተስፋዬ
አዲሱ ተስፋዬ መነሻ ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ሰንደቅ ጋዜጣ በሚያዝያ 1/2006 ዓ.ም እትሙ ማኅበረ ቅዱሳንን በተመለከተ ያወጣው ቃለ መጠይቅና ሀተታ ነው [i] :: ሶስቱም አስተያየት ሰጭዎች “ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪ ነው:: ስለዚህም መንግስት ሊያፈርሰው ነው ” የሚለው ወቅታዊ ዜና ምንጩ ከየት እንደሆነ...
View Articleየኢቲቪ “የቀለም አብዮት”ስጋት!
አብርሃ ደስታ ኢቲቪ “የቀለም አብዮት” ዝግጅት (ስጋት) አቀረበልን። ግን የኢህአዴጉ ኢቲቪ ለምን የቀለም አብዮት ጉዳይ አጀንዳ አደረገው? የቀለም አብዮት ጉዳይ ለምን ዝግጅት አስፈለገው? አዎ! “የቀለም አብዮት” ጉዳይ አጀንዳ የሆነው የቀለም አብዮት (በትክክለኛው አጠራሩ ህዝባዊ ዓመፅ) ስጋት ስላለ ነው። የህዝብ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ
አዲስ አበባ፡- ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹የተነጠቁ መብቶችን እናስመልስ!›› በሚል መሪ ቃል ሚያዚያ 19/2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ከአሁን ቀደም የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ምላሽ እንዲሰጣቸው ቢጠይቅም ጥያቄዎቹ ምላሽ ያልተሰጣቸው ከመሆኑም ባሻገር ጭራሹን እየተባባሱ በመምጣታቸውና...
View Articleየቀደመ ውን ፍቅርህን ትተሃልና የምነቅፍብህ ነገር አለኝ።
ይድረስ በሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድሐኒአለም ቤተ ክርስቲያን ለምትገኙ ክርስቲያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ፤ እንኳን ለሆሳእና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ነበር ለካ እንዲህ ቅርብ ነበር እንዲሉ፤ ባለፉት ዓመታት ደብረ ሰላም መድሐኒአለም በሰሜን አሜሪካ ካሉ አድባራት በታላቅነቱ ከሚጠቀሱት ውስጥ ነበር ብል ማጋነን...
View Articleበሰው ለሰው ድራማ ላይ ዶ/ር ሆኖ የሚተውነው አርቲስት ድራማው በግል ሕይወቱ ላይ ጉዳት እንዳስከተለበት ገለጸ
(አፍሮ ታይምስ) ዘወትር ረቡዕ ምሽት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የ “ሰው ለሰው” ድራማ ላይ የዶክተሩን ገፀ-ባህሪ የሚጫወተው አርቲስት ልዑል ግርማ ከድራማው ጋር በተያያዘ ችግር እንደገጠመው ገለፀ። አርቲስቱ ሰሞኑን ለአፍሮ ታይምስ እንደተናገረው በድራማው ውስጥ ዋናው ገፀ-ባህሪ (መስፍን) በደረሰበት ከባድ...
View Articleሕወሓት ከምርጫ 2007 በኋላ ጠቅላይ ሚ/ር ለመቀየር አስቧል –ሃይለማርያም ውጣ፤ ቴዎድሮስ ግባ?
ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም አቶ መለስን ለመምሰል ቢሞክሩም፤ በሕወሓቶች ዘንድ ግን ማስመሰላቸው ሊዋጥላቸው አልቻለም በሃገር ቤት የሚታተመው አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ እንደዘገበው ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) በሙስና ስም የ“ማጥራት ዘመቻ” ማካሄዱን ተከትሎ በመንግሥት ሥልጣን ላይ...
View ArticleSport: [የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጉዳይ] ዘመናዊነት ከፍተኛ ደመወዝ የሚከፈለው አሰልጣኝ መቅጠር ብቻ አይደለም
(በመንሱር አብዱልቀኒ – በኢትዮስፖርት ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ) ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጠዋት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሾሙን የሚገልጹ መረጃዎች ከወጡ በኋላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፈጥኖ ማስተባበያ ልኳል፡፡ ረፋዱ ላይ የሹመቱ ዜና እንደተነገረ ከቀትር በኋላ የፌዴሬሽኑ የህዝብ ግንኙነት ተከታታይ...
View Article