Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንባ ገነኖች የስልጣን ጥም አባዜ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና )

በገዛኸኝ አበበ (ኖርዌይ ሌና) ዛሬ በአለማችን ላይ መንግስታቶች ሊመሩት እና ሊያስተዳድሩት በላው ሕዝብ ላይ  የሰብሃዊ መብት ረገጣ እስራት እና ግድያ በሕዝባቸው ላይ እንደሚያደርሱ ይታወቃል በተለይም የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታቶች በአንባ ገነንት እና የሕዝባቸውን ሰብሃዊ መብት በመርገጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሾች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጃኪ ጎሲ የሰሜን አሜሪካ የሙዚቃ ኮንሰርቶች የሕግ ጥያቄዎች አሉበት፤ ይሳካ ይሆን? አላሙዲ ከጃኪ ጀርባ አለ?

የምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ባለቤት ሸዋ ኢተና የጃኪ ጎሲን የሙዚቃ ኮንሰርት በሰሜን አሜሪካ ለማየት ለሚጠባበቁ ወገኖች ጥሪ አቀረበ። ከዚህ ቀደም የስራ ፈቃድ አውጥተንለት ወደ ሰሜን አሜሪካ እንዲመጣ ጉዳዩን ጨርሰን ኮንሰርት እስከመሰረዝ ደርሰናል፤ በዚህም ኪሳራ ደርሶብናል በሚል የሚከሰው የሸዋ ኢንተርቴይመንት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገ በደሴ ለሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ያለውን ቅስቀሳ የሚያሳይ ፎቶ ዜና

የአንድነት ፓርቲ “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪ ቃል 2ኛውን ዙር ሕዝባዊ ንቅናቄ በደሴ ከተማ ነገ እሁድ ኤፕሪል 6 ቀን 2014 ዓ.ም በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋል። የደሴ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥቶ ብሶቱን እንዲያሰማ አንድነት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን የፓርቲው መሪዎች ሳይቀሩ ሕዝብ በተሰበሰበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት በአፅቢ (እንዳስላሴ) ረብሻ ለመቀስቀስ እየሞከረ ነው፤ ነገ እሁድ አረና ለጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳውን ቀጥሏል

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የዓረና አባላት ለነገ እሁድ መጋቢት 28 በአፅቢ (እንዳስላሴ) ከተማ ለሚደረግ ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ እያደረጉ ይገኛሉ። በዓድዋ ቅስቀሳ ስናደርግ “እንዳትነኳቸው፣ በሰላም ይቀስቅሱ!” ብሎ መመርያ የሰጠ በመቐለ ከተማ የሚገኝ የህወሓት ከፍተኛ አመራር ዛሬ በአፅቢ ከተማ በምናደርገው ቅስቀሳ ረብሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

April 5, 2014 8:00 am የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረቦች ክስተቱን በፎቶግራፍ አንስተዋል የአንድነት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተውን የቅስቀሳ ቡድን ተግባር ለማደናቀፍ ፖሊሶችና ደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች በስውር ቪዲዮ በመቅረፅ እና ስለሙስሊሙ የመብት ጥያቄ የሚስተጋቡ መፈክሮችን ለማስቆም ሙከራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ! (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

መጠላለፍ ወደየትኛው ገደል እየመራን ነው? የአዲስ አበባን መኪናዎች በተለይም በጫት የሚሽከረከሩት ታክሲዎችን በማንኛውም መስቀልኛ መንገድ ላይ ለአምስት ደቂቃ ቆሞ የተመለከተ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው “እኔ ካላለፍሁ ማንም አያልፍም!” በሚል መመሪያ መኪናዎቹ ተቆላልፈው እንዲቆሙ ማድረግ ነው፤ እንደሚመስለኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Entertainment: ቅዳሜን ከአንጋፋው ድምጻዊ መሐመድ ወርዲ ጋር

(አፈንዲ ሙተቂ) አቦ የምን መጨነቅ ነው? የምን መጨናነቅ! የምን መተጋተግ! ተነሱ እስቲ አንዴ ከመሐመድ ወርዲ ጋር ዓለማችንን እንቅጭ! ተነሱ እስቲ ከዚህ ጭቅጭቅና ጭንቅንቅ የበዛበት ዓለም ወደ ፍቅር ሐድራ እንሰደድ! ቅዳሜያችንን ከመሐመድ ወርዲ ጋር ቅዳሜ እናስመስል! በ“ገመር ቦባ” ድብርቱን እናባርር!...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምን ይደረጋል? እናት አገር ትኑር!

ከጌታቸው ሽፈራው የመመረቂያ ጽሁፌን ለመጨረስ ደፋ ቀና እያልኩ ባለሁበት ወቅት ነው አንድ የማላውቀው ስልክ የተደወለልኝ፡፡ ይህ ስልክ አባል ባለመሆኔ ስራ እንደማላገኝ ተስፋ ወደመቁረጥ በተቃረብኩበት ወቅት ለስራ እንደምፈለግ አበሰረኝ፡፡ ስልኩ ከኢመድኤ (INSA) መሆኑ ተነግሮኛል፡፡ ይህን መስሪያ ቤት ስም ፈጽሞ...

View Article


አቡነ ዘካሪያስ በሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ተቃውሞ ገጠማቸው (ቪዲዮ ይዘናል)

አቡነ ዘካሪያስ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከፍተኛ ተቃውሞ ደረሰባቸው። በቪድዮ ተደግፎ በደረሰን መረጃ መሠረት ምዕመናኑ “ጎጃም ላይ የተሰረቀው ገንዘብ ሚኒሶታ ላይም አይደገምም” በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምተውባቸው አንዳችም ንግግር ሳያደርጉ ከደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ እንዲወጡ መደረጋቸው ተገልጿል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪቃል በደሴ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል

Millions of voices for freedom – UD የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪቃል በደሴ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በስፍራው የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተና አመራሮችና የዞን አመራሮች በሰልፉ ለተሳተፈው የደሴ ህዝብ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ #Dese #UDJ “እድሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ ዜጎች ሜዳ ላይ ወድቀዋል ሰማንያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በጀት ስለሌለን ምንም...

  በአማራ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ ዜጎች ሜዳ ላይ ወድቀዋል ሰማንያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በጀት ስለሌለን ምንም ያደረግነው የለም አቶ አማረ በሪሁን የወረዳ የብአዴን ኃላፊ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ በመቄት ወረዳ ቀበሌ 0 40 ልዩ ቦታው አሳሳ በተባለ ቦታ መጋቢት 20 ቀን 2006 ዓ. ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት Vs ህገ-መንግስታዊ ቀናዒነት ( ገለታው ዘለቄ )

ገለታው ዘለቄ መግቢያ በዚህ ጽሁፍ ሥር ለውይይት ይሆን ዘንድ የምናነሳው ኣሳብ   constitutional patriotism   ወይም ህገ መንግስታዊ ቀናዒነት ወይም ኣርበኝነት የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ባለፈው በተከታታይ ካቀረብኳት የ  Conventional Cultural Unity  ወይም በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ2007 ዓ. ም አገርአቀፍ ምርጫና የሸንጎ አቋም

መጋቢት 27፣ 2006 (April 5, 2014) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) የሰብዓዊ መብት፣ የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የሕግ የበላይነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት…ወዘተ እንዲረጋገጡ፤ የዜጎች እኩልነት እውን እንዲሆንና በማንኛውም የሃገሪቱ ክፍል በነፃ ተንቀሳቅሰው ሃብትና ጥሪት የማፍራት መብት እንዲኖራቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስክንድር –ይናገር!

ከሥርጉተ ሥላሴ 06.04.2014 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይመስክር – ይናገር ያ —– አርበኛ ፍቅር የእናቱን ነገር። የአቅም – አንደበት፤ የመሆንም – ችሎት። እስክንድር ይናገር የአዬር አልቦሽ ኑሮ ——- ይዘርዝር ——————— ይመንዝር። ትርጉሙ – ለእናቱ ቅኔውም -  ለአዳራው፣ የማግዶ –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠበቆች ማህበር በአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ላይ የወንጀል ክስ መመስረታቸው ተሰማ

በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው ማራኪ መጽሔት እንደዘገበው በቅርቡ በሰይፉ ፋንታሁን የኢቢኤስ ሾው ላይ ቀርቦ በአዲስ ፊልሙ ላይ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቅሞ መስራቱን ለማህበረሰቡ ያሳየው አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ የጠበቆች ህብረት በጋራ የወንጀል ክስ አቅርበውበታል። ጠበቃ ማቲያስ ግርማ ለማራኪ መፅሄት እንዳስረዱት በክሱ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የኖርዌይ አምባሳደር ማዕከላዊ በመሄድ ከደቡብ ሱዳን ታፍነው የተወሰዱትን የቀድሞ የጋምቤላ ፕ/ት...

http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2014/04/HABTE-040614-NEWS.mp3 ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 28 ቀን 2006 ፕሮግራም <…አቶ ኦኬሎ አኳይ ከጁባ ታፍኖ ማዕከላዊ ነው።…አኪልዳማ አይነት ድራማ ሊሰራበት ይችላል።የወያኔ እሱን መያዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልዘሩትን ማጨድ ከቶ አይቻልም! (ግንቦት7)

April 5, 2014 የወያኔ መንግስት የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች አጋጭቶ በመካከላቸው ጥርጣሬና መፈራራት አንግሶና የታሪክ ጠባሳዎችን እንደ አዲስ በመጓጐጥ እያደማ ከፋፍሎ ለመግዛት ካለመታከት ያደረጋቸው ሙከራዎች ገና ፍሬ ባያፈሩም ቁጥቋጦዎቹ መብቀል ጀምረዋል። እዚህም እዚያም በካድሬዎች የውስጥ ለውስጥ ተልእኮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽደብዳቤ፤- ይድረስ ለአባ ኃይለ ሚካኤል የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በሚኔሶታ አስተዳዳሪ፣

ጉዳዩ፡ከዚህ፡ቀደም፡የሰማሁት፡በአስተዳደርዎ፡ጉድለት፡ምእመኑን፡በመከፋፈል፡በማውገዝም፡ያካሄዱ ት፡የነበረውን፡ውዝግብ፡በተንቀሳቃሽ፡ምሥል፡በማዬቴ፡የተሰማኝን፡ኀዘን፡ለማስታዎቅም፡ጭምር፡ነው።የተቀ ባው፡ጌታችን፡መድኃኒታችን፡” ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ   Related Posts:የሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም…በደም የተከበረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማኅበረ ቅዱሳን በፓርቲ ፖለቲካ የማይጠረጠርባቸው ምክንያቶች (የግል ምልከታ)

(ኤፍሬም እሸቴ)      ይህ ጽሑፍ የእኔን የግል ምልከታና አስተያየት ብቻ የሚመለከት እንጂ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ስሙ የተጠቀሰውን ማኅበርም ሆነ ከእርሱ ጋር የአገልግሎት ግንኙነት ያላቸውን ተቋማት የማይመለከት መሆኑን አበክሬ በመግለጽ ልጀምር። አንድ ብሒል አለ። ውሸትን ደጋግመው ቢናገሩት እንደ እውነት የሚቀበለው ሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሌሎችም ከደሴ አስተዳዳሪዎች ይማሩ ! ግርማ ካሳ

ባህር ዳር እንደተደረገው፣  ትላንት መጋቢት 28 ቀን፣  በደሴ ከተማ ፣  ከስድሳ ሺሆች በላይ የተገኙበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል።  የሰልፉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ስንመለከት አልፎ አልፎ፣  ሰማያዊ የለበሱ የፖሊስ አባላትን ተመልክተናል። በፖሊስና በሰልፈኞች መካከል ግብግቦች አልተፈጠሩም። የተወረወረ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>