ፖሊሱ ሚኒባሷን በጥይት መታት፤ አንዲት እህት ወዲያው ሞተች ሁለቱ ቆሰሉ
የህዝብን ደህንነት እንዲጠብቁ የሰለጠኑ ፖሊሶች የንፁሀንን ህይወት በማጥፋት ስራ ላይ ተጠምደዋል ትላንትና ማታ ከእምድብር ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ በአካባቢው የጥበቃ ተረኛ በነበረ ፖሊስ በጥይት ከተመታ በኋላ በውስጡ ከነበሩ ተሳፋሪዎች መሀከል የአንድ ከአረብ ሀገር ተመላሽ እህታችን ህይወት ወዲያው...
View Articleየኑሮ ውድነት ሽክም የጫነብን ማን ይሆን? –(ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ግርማ ሠይፉ ማሩ በሀገራችን የኑሮ ውድነት ከእለት እለት እየከፋ የድሃውን ህዝብ ጉስቁልና እያበዛ እንደሆነ ነጋሪ የሚያስፈልግ አይመስለኝም፡፡ በቤተ መንግሰትና አካባቢ የሚኖሩት ይህ ጉዳይ አይመለከታቸውም፡፡ ለዚህ የኑሮ ውድነት አንዱ እና ዋነኛው ምክንያት የዋጋ ንረት መሆኑን ብዙዎች ይረዳሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡...
View Articleየአቶ ድሪባ ኩማ አስተዳደርና በቅሬታ የምትናጠው አዲስ አበባ
<div>ረፖርተር መጋቢት 22, 2006 ዓ.ም በአዲስ ከንቲባና ነባር ካቢኔ ሥራውን የጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰባተኛ ወሩን ይዟል፡፡ አስተዳደሩ የቆየባቸው ሰባት ወራት የሥራ ክንውን የከተማውን ነዋሪዎች ብሶትና ችግር የፈታ ሳይሆን፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ጐልተው የታዩበት ነበር ማለት...
View ArticleHiber Radio: ገዢው ፓርቲ ለመጪው ምርጫ በሚል ደጋፊዎቼ ያላቸውን በብድር ስም ገንዘብ መስጠት ጀመረ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 21 ቀን 2006 ፕሮግራም <…ገዢው ፓርቲ በጎንደር ብቻ ሳይሆን በተለያዩ አካባቢዎችም ለሶስት ዓመት ብድር ውሰዱ እያለ ገንዘብ እየረጨ ነው። ይሄን በጥንቃቄ እየተከታተልን ነው .. . ሰሞኑን ከአምቦ የተፈናቀሉት ዜጎች ጉዳይ የሁሉም ዜጋ የነገ ህልውና ጉዳይ...
View Articleበ ሱዳን ሀገር ውስጥ በኢትዮጽያዊያኖች ላይ ቤት ለቤት አፈሳ
በ ሱዳን ሀገር ውስጥ በኢትዮጽያዊያኖች ላይ ቤት ለቤት አፈሳ Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!የተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ
View Articleየአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ በደሴ ከተማ ተደበደቡ
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ አቶ አዕምሮ አወቀ በደሴ ከተማ የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ለማስተባበር ወደ ስፍራው የተጓዙት የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ አቶ አዕምሮ አወቀ ድብደባና ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ዓርብ መጋቢት 19 ቀን 2006 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡15...
View Articleቴዲ አፍሮ በጊዮን ሆቴል ለዳግማ ትንሣኤ ለሚያቀርበው ኮንሰርት 1.2 ሚሊዮን ብር ተከፈለው
(ዘ-ሐበሻ) የዳግማ ትንሣኤን በዓል በማስመልከት በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርቱን የሚያቀርበው ቴዲ አፍሮ 1.2 ሚሊዮን ብር እንደተከፈለው የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። በቅርቡ ሱዳን ካርቱም 2 የተሳኩ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን አቅርቦ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ቴዲ አፍሮ የዶን አርትና ፕሮሞሽን፣ ኤቢሲ...
View Articleኢህአዲግ/ወያኔ ሕዝብ ለማፋጀት የገነባውን ‘የመርዝ ብልቃጥ’በያዝነው ሳምንት በሃያ ሚልዮን ብር ወጪ ይመርቃል
ምርቃቱ የሩዋንዳው የዘር ማጥፋት ግጭት ከተጀመረበት 20ኛ ዓመት ጋር ገጥሟል።ባጋጣሚ ወይስ ታስቦበት? ጉዳያችን መጋቢት 22/2006 ዓም ኢትዮጵያን እየመራ የሚገኘው ኢህአዲግ/ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከቀን ወደ ቀን እርስ በርሱ እንዳይተማመን፣እንዲነቃቀፍ፣እንዲጠራጠር ከእዚህ ባለፈ ደግሞ ግጭት እንዲፈጠር እያደረገ...
View Article”የሃይማኖቴን ጠላት ወርውሬ ባልገድል ሞቼ ፈጣሪዬ በደሜ ይበቀልልኝ ” ሰማዕቱ አቡነ አቡነ ጴጥሮስ (ቪድዮ)
”የሃይማኖቴን ጠላት ወርውሬ ባልገድል ሞቼ ፈጣሪዬ በደሜ ይበቀልልኝ ” ሰማዕቱ አቡነ አቡነ ጴጥሮስ (ቪድዮ) » Related Posts:የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት የፊታችን…‹‹ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ መሞታቸውHiber Radio: “ኢትዮጵያውያንን…የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወግ –…የኤርትራ ባለሥልጣናት ያለፍርድ…
View Articleሞቴ ተሰውሮ –ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ሞቴ ተሰውሮ የሰረስረኛል፣ በያንዳንዱ ዕለት ይሽረረሽረኛል፣ ገንብቶ አሳምሮ ደግሞ ያፈርሰኛል፣ ሾሞ ከፍ አድርጎ ደግሞ ይሽረኛል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:ዴሞክራሲያ ጋዜጣ (PDF)፡ ያልተቋረጠ…የሌላውን ትግል ለማዳፈን መሯሯጥ…ሁለቱን ሲኖዶሶች ሊያስታርቅ…ይድረስ ለዶ/ር...
View Articleነጻ መብራት፣ ስልክ እና ውሃ በካሳ መልክ ሊሰጥ ነው (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) በመብራት መቆራረጥ የሚሰቃየው የኢትዮጵያ ህዝብ “እፎይ” የሚልበትን ቀን ሁሉም ይናፍቃል። የአባይ ወንዝ ከተገደበ በኋላ የሚመነጨው የኤሌክትሪክ ሃይል ከኢትዮጵያ አልፎ ለሱዳን እና ለግብጽ እንደሚበቃም ይነገራል። ከዚህ ግድብ በተጨማሪ የግልገል ጊቤ 2 እና 3 ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ...
View Articleሕወሓት በምርጫ 2007 በትግራይ ክልል ሊሸነፍ እንደሚችል አመነ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዓረና ፓርቲ በትግራይ ክልል ወረዳዎች በመዘዋውር ባሰብሰበው መረጃ መሰረት በ2007 በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ ገዥው ፓርቲ የህዝብን ድምፅ ካከበረ ህወሓት በመላው ትግራይ ሙሉ በሙሉ ይሸነፋል። አንድ የህወሓት የስራ አስፈፃሚ አባል (ለግዜው ስሙ ይቅር) በዓዲግራት ከተማ ለተሰበሰቡ ከምስራቃዊ ዞን...
View Articleፋሲል የኔዓለምን የምተችበት ምክንያት አገኘሁ! • ‹‹መሬት ተሸጠ አልተሸጠ›› ኢህአዴግ መደገፍን ምን አመጣው?
ከጌታቸው ሽፈራው ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ሰሞኑን ‹‹ኢህአዴግን የምደግፍበት አንድ ምክንያት አገኘሁ፡፡ መሬት አይሸጥም፤ አይለወጥም›› የሚል ጽሁፍ አስነብቦናል፡፡ በአሁኑ ወቅት ስርዓቱን የሚተቹ ወይንም የሚቃወሙ ኢትዮጵያውያን ‹‹ኢህአዴግን የምደግፍበት ምክንያት አገኘሁ›› ማለት ይቅርና ትችታቸው የሰላ ሆኖ ካልተገኘ...
View Articleበሐዋሳ ከተማ 2 ትምህርት ቤቶች በቋንቋ የተነሳ ብጥብጥ ተነስቶ ሰዎች ቆሰሉ
ከዳዊት ሰለሞን በሀዋሳ ከተማ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ የሲዳማ ተወላጆች የሚኒ ሚዲያ ፕሮግራም በሲዳመኛ ቋንቋ ይተላለፍ፣ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚለውን ታፔላ በሲዳመኛ ቋንቋ ይጻፍ በሚል መነሻና ከቋንቋ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ረብሻ ተፈጥሮ የፌደራል ፖሊሶች ወደ ግቢው ሲጠጉ ተማሪዎቹ ድንጋይ በመወርወር...
View Articleእግረ ሙቅ/እግር ብረት/ ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን)
ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን) ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ዘውዳዊውን አገዛዝ በመቃወም የለውጥ መርህን አንግበው የተነሱትን የተማሪውን እና የሰራተኛውን ክፍል ወገኖች እንቅስቃሴ ለማኮላሸት እስር እንግልት እና ግድያ ሲፈፀም ቆይቷል። በወቅቱ እንደ ከርቸሌ በመሳሰሉት እስር ቤቶች የታጎሩት ወገኖች በጠባብ ክፍል ከመወሰናቸውም በተጨማሪ...
View Articleየኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም (ዓሰገድ ጣመነ)
ዓሰገድ ጣመነ ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በየገዳማቱና አድባራቱ በመምህርነት የሚያገለግሉ የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም ሞልተዋል፡፡...
View Articleየአዲስ አበባ መስተዳደር አንድነት ፓርቲ የጠራውን የእሪታውን ቀን ሰልፍ አቅጣጫ ከቀየራችሁ እፈቅዳለሁ አለ
ከዳዊት ሰለሞን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ መጋቢት 28 በሌሎች መርሐ ግብሮች የተያዘ በመሆኑ ተለዋጭ ቀንና ቦታ እንድታቀርቡ ይሁን...
View Articleጋዜጠኛ ሓገዞም መኮነን ተፈታ (አብርሃ ደስታ ከትግራይ)
ዜጠኛ ሓገዞም መኮነን (ወይን ጋዜጣ) ====================== የቀድሞ የወይን ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሓገዞም መኮነን ለሁለት ሳምንታት ያህል ደብዛው ካጠፋ በኋላ (ትናንት ደብዛው ስለመጥፋቱ ፅፌ ነበረ) ዛሬ በህይወት እንዳለ ደውሎ ገልፆልኛል። ጋዜጠኛ ሓገዞም ለሁለት ሳምንታት የጠፋበት ምክንያትና መንገድ...
View Articleአንድነት –ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን!! (ሰልፉ ለሚያዚያ 5 ተላለፈ )
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን!! —————————————— ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ከዕለት ወደ ዕለት...
View Articleረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ለማስመለስ የኢህአዴግ ልኡካን በጄኔቫ
ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ በአቶ አስመላሽ ወልደ-ስላሴ የተመራ ከፍተኛ የኢህአዴግ ልኡካን ቡድን ጄኔቭ፣ ስዊዘርላንድ ከርሞ ባለፈው ሳምንት ተመልሷል። በፓርላማው የህግ እና የአስተዳደር ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ-መንበር የሆኑት አቶ አስመላሽ ወልደ-ስላሴ የተመራው ይህ ቡድን ከ March...
View Article