በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል
ምኒልክ ሳልሳዊ በዚህ ሳምንት አትክሮት ማግኘት ከሚፈልጉ ወገኖቻችን በዋነኝነት በኩዌት የሚኖሩ እና በስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ናቸው:: ባሳለፍነው ቀናት በዋና ዜናነት በአገሪቱ የስፖርት ሚኒስትር መኖሪያ ቤት ውስጥ የምትሰራ ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ የአሰሪዋን ሴት ልጅ ገላለች ተብሎ የተዘገበውን...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ስነምግባር ደንብ እንደማይፈርም አስታወቀ
በ2002ቱ ጠቅላላ ምርጫ መቃረቢያ ላይ ከ60 ያላነሱ ሀገር አቀፍና ክልል አቀፍ ፓርቲዎችም እንገዛበታለን ብለው ከፈረሙበት በኋላም ሕግ ሆኖ የወጣው የስነ-ምግባር ደንብ ላይ ሰማያዊ ፓርቲ እንደማይፈርም አስታወቀ። የፓርቲው ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ለሰንደቅ እንደተናገሩት፤ የምርጫ ስነ-ምግባር ደንብ...
View Articleቀዳማይ ወያኔ፤ ዓድዋ እና የካቲት 11 በወያኔ ትግሬዎች ዕይታ –ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያ ሰማይ አዘጋጅ)
ከላይ በግራ በኩል የሚታየው ፎቶግራፍ፤ የቀዳማይ ወያኔ መሪ ብላታ ሃይለማርያም ረዳ ለዳግማይ ወያነ መሪ ለመለስ ዜናዊ በቀዳማይ ወያኔ የተገለገሉበት የጦር ሜዳ መነፅር ሲያስረክቡት ነው። ብዙዎቹ በዚህ ጽሑፍ የቀረቡ መረጃዎች እና ትንታኔዎች በሂደት ላይ ካለ ከሚቀጥለው አዲስ መጽሐፌ የተገኙ ምንጮች ናቸው።እኛ በታሪክ...
View Articleበጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ)= ETHIOPIAN JOURNALISTS FORUM (EJF) ጋዜጣዊ መግለጫ፦ ማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ የምዝገባ ሰርተፊኬት ለማግኘት የጀመረው እንቅስቀሴ በቅርቡ ከመንግስት አወንታዊ ምላሽ እንደሚያገኝ ተስፋ በማድረግ የተቋቋመለትን አላማ ለማሳካት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡...
View Article“ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል!” –ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ እንደገና ወኔ የተሞላበት የትግል መንፈሱን በማደስ...
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ማርች 9/2014 የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ተዘጋጀቶ በነበረው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ሴቶችም ተሳትፎ አድርገው ነበር፡፡ ከዴሞክራሲያዊ ምርጫ ባፈነገጠ መልኩ በኃይል...
View ArticleHealth: ከደባሪ ህይወት እና ስሜት ተላቆ ደስተኛ ሆኖ ለመኖር የሚያስችሉ 6 ጥበቦች
6 ያለፈውን ነገር እንደገና መመለስ እንደማትችል እወቅና ተቀበል በተገቢው ጊዜ ተገቢ ስራ ባለመስራትህ ተሳስተሃል፡፡ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀዘንህን ግለፅ፡፡ ‹‹ወይኔ›› ብለህ አልቅስና ይውጣልህ፡፡ ይህ ያለፈውን ስህተት ለመቅበር ይረዳሃል፡፡ ስላለፈው ህይወትህ ስታስብ በየጊዜው ሐዘን፣ ድብርትና ተስፋቢስነት...
View Article[ሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] “ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና አንድነት ስንል ዝም አንልም”–ለቤ/ክ ሰላምና አንድነት...
3/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን ! ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና አንድነት ስንል ዝም አንልም። ለቤተክርስቲያን ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምዕመናን። ቤተክርስቲያናችን ደብረሰላም መድኃኔዓለም በይፋ ከተምሠረተችበት ከ 1994 ዓ.ም እ.ኤ.አ ጀምሮ በብዙህ ሺህ ለሚቆጠሩ ስደተኛ...
View Articleየመብራት መቆራረጥ ያማረረው የአዲስ አበባ የሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ ሰልፍ ወጣ
የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) በአዲስ አበባ የሚሰራጨው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ራድዮ እንደዘገበው የመብራት መቆራረጥ ያማረረው በአዲስ አበባ የሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪዎች ሰልፍ ወጡ። ራድዮው እንዳነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጻ በአካባቢው የሚኖረው ሕዝብ በተደጋጋሚ ለሚመለከተው አካል ስሞታ ቢያቀርቡም መፍትሄ...
View Articleአባ መላ ሳይበላ ተበላ! –ሆዳም! ስለሚበላው እንጂ ስለሚባለው አይጨነቅም!
ከአዜብ ጌታቸው አባ መላ ነኝ የሚለው የፓልቶኩ ብርሃኑ ዳምጤ ሰሞኑን የሰራው ስራ ከማንም በላይ የጎዳው እራሱን ነው። ከአንድ ድርጅት ውልቅ ብለው በዚያው ጀንበር ሌላው ድርጅት ጥልቅ የሚሉ፤ ያም ሳይጥማቸው ወይም ሳይመቻቸው ይቀርና ወዲያው ደሞ ወደ ሌላ 3ኛ 4ኛ….. ድርጅት ጥልቅ ውልቅ የሚሉ ጥቂት የማይባሉ...
View Articleአዲስ አበባ “ለእሪታ ቀን”እንድትዘጋጅ ተጠየቀ! “ኢህአዴግ አገር የመምራት ብቃት እንደሌለው አዲስ አበባ ማሳያ ናት!!”
(ዘ-ሐበሻ 1)በውሃ እጦት፣ 2)በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ፣ 3)በትራንስፖርት ችግር፣ 4)በልማት ሰበብ በሚፈርሱ መኖሪያዎችና የንግድ ሱቆች የተነሳ ዜጎች እየተበደሉ በመሆናቸው፣ 5)በስልክ መስመር ችግር ና በሌሎችም ምክንያቶች የተነሳ ዛሬ የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ የአዲስ አበባ ጽ/ቤት ስራ አስፈጻሚ...
View Articleቤተክርስቲያን መምህር ግርማን ፎርጂድ ደብዳቤ በማሰራጨት ወነጀለች
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን “መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ” በሚል ስያሜ የተበተነው ደብዳቤ ሕገ ወጥ በመሆኑ የሚመለከተው ሁሉ ይህን ግንዛቤ እንዲወስድ አሳሰበች፡፡ “መምህር ግርማ ወንድሙ ከፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በመላው ዓለም እየተዘዋወሩ እንዲያገለግሉ ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል” በሚል...
View Articleለአልሙዲ “ማፅናኛ”
(ከጋዜጠኛ ተስፋዬ ተሰማ) በቅርቡ ባህርዳር ላይ በተካሄደው የኢትዮጵያ ስፖርት በአል ሼኽ አልሙዲ በክብር እንግድነት ተጋብዘው ነበር። የበአሉን መክፈቻ በቲቪ ስከታተል አንድ ጥያቄ ወደ በአእምሮዬ መጣ። አልሙዲንን የክብር እንግዳ አድርጐ መጋበዙ ለምን አስፈለገ?..ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። “የገዢው ፓርቲና...
View Articleአፍንጫህን ላስ –አቶ ሂደት።
ከሥርጉተ ሥላሴ ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እኔ ነኝ አቶ ሂደትን አፍንጫውን እንዲልስ የፈለኩት። ሃሳቤን የሚጋራ ትብብር ካለም ደስታውን አልችለውም። በ16.03.2014 ጀንበር ዘቅዘቅ ከመለቷ በፊት ዘሀበሻ ስገባ አንድ አዲስ መረጃ አገኘሁ። የአንድነትና የመኢአድ ቅድም ውህደት መሰናዶ።...
View Article“ሰው በላ” በሆኑት የኢህአዴግ ሙሰኞች ላይ ኮሚሽኑ ለምን ይሽኮረመማል?
ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በነበሩበት የጠቅላይነት ዘመን የተጀመረው እና ቀጣይነት እንደሚኖረው የተነገረለት የከፍተኛ ባለስልጣናት ‹‹የሀብት ምዝገባ››ን የበላው ጅብ ምነው አልጮህ አለ?…ጥያቄው ይህ ነው፡፡ የሚመለከተውም ጸረ ሙስና ኮሚሽንን ነው፡፡ ጸረ ሙስና...
View Articleየአባ በላ ፍቅር እስከ መቃብር (ማህሌት ነጋ)
በማህሌት ነጋ “ሃይለማሪም ደሳለኝ አብዩዝድ ነው። እንደውም ማታ ማታ (በህወሃቶች) ሳይገረፍ አይቀርም!” ብሎ ነበር ብርሃኑ ዳምጤ ከጥቂት ወራት በፊት በፓልቶክ ላይ።…. “ስለ አንድ ሰው ስንጽፍና ስንናገር ቢቻል አዎንታዊና መልካም ከሆኑ ነገሮች መጀመር ጥሩ ነው” ይሉ ነበር “የኔታ” በሚል ቅጽል ስም እንጠራቸው...
View Articleጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን!
ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ ማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ የምዝገባ ሰርተፊኬት ለማግኘት የጀመረው እንቅስቀሴ በቅርቡ ከመንግስት አወንታዊ ምላሽ እንደሚያገኝ ተስፋ በማድረግ የተቋቋመለትን አላማ ለማሳካት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን መብትና...
View Articleበኑሮ ውድነቱ እየተባባሰ መምጣት ኢሕአዲግ እና ሕዝቡ ይበልጥኑ ሆድና ጀርባ ሆነዋል
ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ የኢህአዲግ ወያኔ መንግስት የስልጣን ወንበር በትሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአኖኖር ሁኔታ ከእለት ወደ እለት እያሽቆለቆለ እና እየወረደ በመምጣቱ ሕዝቡ ከምቼውም ጊዜ በበለጠ በአሁኑ ወቅት ኑሮን መቋቋም በማይችልበት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ እና በኢትዮጵያ...
View Articleያረጋገጥነው የምግብ ኢ_ዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው –ክፍል 5 [የመጨረሻው ክፍል]
ሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ይህንን ክፍል ስጀምር አንባቢያንን እንዲህ በማለት ነው። በሕዝቦቿም ሆነ በዓለም አቀፍ መድረክ ሥራቸውና መልካም ተግባራቸው የተመሰገነላቸው፤ የተወደሰላቸው፤ የተጨበጨበላቸውና ውዳሴ የተቸራቸውን ድንቅዬዎቹን ኢትዮጵያውያን ሁሉንም ባይሆን ጥቂቶቹን ለሰከንድ በኅሊናችን እንድናስባቸው በመጠየቅ ነው።...
View Articleህወሓቶች በዓረናና በትግራይ ህዝብ የተቃውሞ መንፈስ ደንግጠዋል፤ “እኛ ካልተመረጥን የትግራይ ማንነት ይጠፋል”እያሉ ነው
አብርሃ ደስታአብርሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው፦ ህወሓቶች በዓረና እንቅስቃሴና በትግራይ ህዝብ የተቃውሞ መንፈስ በጣም ደንግጠዋል። የዓረና ተከታታይ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ተከትሎ ህወሓትም ተከታታይ ህዝባዊ ኮንፈረንስ ለማድረግ ወስኗል፤ ጀምሯልም። የህዝብ ተወካዮች ተብለው የተመረጡ የየአከባቢያቸው ህዝብ እንዲሰበስቡ...
View Articleአንዳንዴ ኑሯችን በራሳችን እንድንቀልድ ያስገድደናል (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) አንዳንዴ ኑሯችን በራሳችን እንድንቀልድ ያስገድደናል:: ካለፉት በርካታ አመታት ጀምር በአዲስ አበባ የሚታየውን የመብራት መቆራረጥ የተመለከተ ሰው በሙሉ ያዝናል:: ይህ ሃዘን ወደ ብሶት ቁጣ ተቀይሮ ሰሞኑን በተከታታ ህዝቡ በመብራት ሃይል ላይ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ቁጣውን እየገለጸ ነው::...
View Article