(ሰበር ዜና) ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ከሀገር እንዳይወጣ በኢሚግሬሽን ታገተ
ሰማያዊ ፓርቲ እንዳስታወቀው በአሜሪካን ሀገር ስቴት ዲፓርትመንት የተዘጋጀለትን ወጣት የአፍሪካ መሪ የሚል ሽልማት ለመውሰድ ዛሬ ሌሊት ወደ አሜሪካ ያቀና የነበረው የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በቦሌ አየር መንገድ ከተገኘ በኋላ ከሀገር መውጣት አትችልም በሚል ታግቶ ይገኛል፡፡ በረራው 4 ሰአት ላይ...
View Articleየዋሸው ማን ነው? –ለመምህር ግርማ ከቤተክርስቲያን የተጻፉላቸው 14 ደብዳቤዎችና ምስክር ወረቀቶች እጃችን ገቡ
“ለምንድ ነው የምትገፉኝ?” – መምህር ግርማ (ዘ-ሐበሻ) ዘ-ሐበሻ የመምህር ግርማ ወንድሙን ጉዳይ ተከታትላ በመዘግብ ላይ ትገኛለች። አንባቢዎቻችን እውነታውን እስኪጨብጡ ድረስ ዘገባዎችን ማቅረቧ የሚቀጥል ይሆናል። በትናንትናው የዜና እወጃችን ቤተክርቲያን በአቡነ ገሪማ አማካኝነት የተጻፈን ደብዳቤ በመጥቀስ...
View Articleየአንድነት የወላይታ ዞን ምክር ቤት ስብሰባን የመለስን ቲቨርት የለበሱ የመንግስት ካድሬዎች በኃይል አደናቀፉት
የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ እና ምክትል ኃላፊ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሺበሺ ደህንነታቸው አደጋ ላይ ነው፡፡ የሟቹን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሱ ከ 10 የሚልቁ የመንግስት ካድሬዎች በወላይታ ሶዶ እየተደረገ የነበረውን አንድነት ፓርቲ የወላይታ...
View Articleየኢሕአዴግ መንግስት የማኅበረ ቅዱሳንን አመራርና አባላት በአክራሪነት የሚከስ ዶክመንተሪ ሊያዘጋጅ ነው ተባለ
ዶክመንተሪው የ2007 ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት አካል እንደኾነ ተጠቁሟል ‹‹ማስረጃ አቅርቡና እንነጋገርበት›› ለሚለው የማኅበሩ ጥያቄ ምላሽ አልተሰጠም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሲኖዶሱን ይኹንታ አግኝቶ በመላው አገሪቱ የሚንቀሳቀሰውን የማኅበረ ቅዱሳንን አመራርና አባላት በአክራሪነት...
View Articleወላይታ ሶዶ ነፃነት አልባዋ የማፊያ ካድሬዎች ከተማ!!!
ከወላይታ ዞን የአንድነት ፓርቲ አመራሮች የእስርና እንግልት ማብራሪያ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራና ድርጅት ጉዳይ ም/ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ በደቡብ ቀጠና በወላይታ ዞንና በሲዳማ ዞን አዋሳ ከተማ ያሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የፓርቲውን የትግል ስትራቴጅክ ዕቅዶች...
View Articleከቶ ዬት ይሆን ዬፍላጎታችን ሴሉ ያለው (ከሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 23.03.2014 ( ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በእኔ ውስጥ እኔ ነኝ ያለሁት። እማስበውም አምጽፈወም በነፃ ዕይታ መንፈሴን ቃልቲ ወይንም ቂልንጦ ሳልክ ውስጤ የሚለኝን በድፍረትና በልቡ ሙሉነት ነው። ስለዚህ እኔ „እኔን“ ስገልጽ ተሸማቅቄ ወይንም ምን ይሉኝ ብዬ ወይንም አዩኝ አላዩኝ ብዬ ተሸፋፍኜ...
View Articleየስፖርት ጋዜጠኞች የተያያዙት ማዝናናት ወይስ ማዘናጋት?
በግሬስ አባተ አሁን ባለንበት ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሁሉም ነገር በሚባል ሁኔታ ጮክ ተብለው የሚወሩት ሁለቱ ነገሮች ናቸው፡፡ አንደኛው የአውሮፓ እግር ኳስ ሲሆን ሁለተኛው ፆታዊ ግንኙነትን የተመለከቱ ርዕሶች ናቸው፡፡ በዚህ ፅሁፍ ለመዳሰስ የፈለኩት በአውሮፓ እግር ኳስ ዙሪያ የመገናኛ ብዙሃንን ያልተገደበ...
View Articleእሽሩሩ ማሞ –በ አሥራቴ ወርቁ
እሽሩሩ ማሞ Download (PDF, 1.08MB) Related Posts:ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ…እባብ ለእባብ፣ ይተያያል በካብ –…
View Articleበአዲስ አበባ አንድ አንበሳ አውቶቡስ 15 ሜትር ጥልቀት ካለው ድልድይ ገባ፤ 8 ሰዎች ሞቱ
ዘነበወርቅ ድልድልይ የገባው አውቶቡስ ሲወጣ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ ከካራ ቆሬ ወደ ለገሃር ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ዘነበወርቅ አለርት ሆስፒታል ፊትለፊት ረዥም ድልድይ ውስጥ ገባ፤ በዚህ አሰቃቂ አደጋ ስምንት ሰዎች መሞታቸው ይፋ ሆነ። አውቶቡሱ ቁጥራቸው እስካሁን በውል ያልታወቁ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ይጓዝ...
View Articleለዜጎች ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ አፈናና እሰራት ምላሽ አይሆንም! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤትየወጣ የአቋም መግለጫ
መጋቢት 14/2006 ዓም አዲስ አበባ የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት መጋቢት 14 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ሁለተኛ ዓመት አራተኛ መደበኛ ስብሰባው የካቲት 30 ቀን 2006 ዓም የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ሩጫ ላይ በተገኙ የሰማያዊ ፓርቲ ሴት አባላት ላይ ፖሊስና ፍርድ ቤት በመተባበር የፈጸሙትን...
View Articleለማኝዋ ስትሞት አራት ሚሊየን ዶላር ተገኘባት
ክንፉ አሰፋ አንዲት የተጎሳቆለች ወይዘሮ በሪያድ ጎዳናዎች ላይ ምጽዋት ትጠይቃለች። አላፊ አግዳሚው እቺን ወይዘሮ አይቶ አያልፋትም። ሰደቃ እየወረወረላት ያልፋል። በተለይ በበዓል ወራት ገቢዋ በእጥፍ ይጨምራል። አይሻ ትባላለች። ነዋሪነትዋ ሪያድ ሳውዲ አረቢያ ነው። ላለፉት 50 አመታት በልመና ስራ ስትተዳደር ቆይታ...
View Articleበረከተ መርገም (አንተነህ ሽፈራው)
በረከተ መርገም Download (PDF, 166KB) Related Posts:ቅድሚያ ወያኔን ነው!! በ አንተነህ…የታሪክ ክህደት በማንዴላ የስንብት…ባንዳ አገር ሳይመራ!! በ አንተነህ…ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነትየአንድነት ፓርቲ ቀጣይ እጩ…
View Articleድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኗል፤ የሕዝብን እርዳታ ይሻል
(ዘ-ሐበሻ) “ላጽናናሽ”፣ “በተራ” እና በሌሎችም በተሰኙት ሙዚቃዎቹ የሚታወቀውና 2 ሙሉ አልበም የሰራው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን እንደተዳረገና እርዳታ እንደሚያስፈልገው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ዘገበ። በአዲስ አበባ ታትሞ የሚሰራጨው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ጓደኞቹን ጠቅሶ እንደዘገበው...
View ArticleSmart Car: ስለአዲሱ ኒውዮርክ የፖሊስ መኪና ምን ያህል ያውቃሉ?
ከአብዱ ይማም የኒዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመንት አባላት በሚንሸራሸሩባቸው የከተማይቱ ጎዳናዎች ሁሉ ሲሆን የሚውለውን እና የሚያድረውን ለማወቅ ምን ቢኳትኑ አደጋች ነው፡፡ ታዲያ የከተማይቱ ፖሊስ ዲፓርትመንት ቀደም ሲል ሲጠቀምባቸው ከነበሩ የወንጀል መከታተያያ ዘዴዎች የላቀ ብቃት የለበሰ ስለመሆኑ የተነገረለት የዘመኑ ምጡቅ...
View Articleጊዜ የወጣለት ፌደራል 5 ህጻናትን አንበርክኮ ፎቶ ይነሳባቸዋል (ፎቶ)
“… ግን እስኪያልፍ ያለፋል” ያለው ማን ነበር? ተመልከቱ በአዲስ አበባ ጊዜ የወጣለት ፌደራል ፖሊስ 5 ህጻናትን አንበርክኮ ፎቶ ሲነሳባቸው። Related Posts:Breaking News: በአማራ ክልል አዊ ዞን…“የህዝብን የነጻነት ፍላጎት…“ከህጋዊው አባታችን አቡነ…የሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ…ልብን የሚነካዉ...
View Articleየሽረ ባጃጆች አድማ መቱ: መንግስትም አገደ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የሽረ እንዳስላሴ ከተማ ባለስልጣናት ከ450-500 የሚሆኑ የባጃጅ ሹፌሮች ሰብስበው ኩንትራት (ኮንትራክት) እየጫናቹ ነው፤ መንግስት የማይፈልገውን አገልግሎት እየሰጣቹ ነው በሚል ሰበብ ማስፈራራታቸው ተከትሎ የባጃጅ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ በማድረግ ባጃጆቹ ከከተማ ዉጭ በማስቆም ተቃውሞአቸውን...
View ArticleHiber Radio: “ቦሌ ኤርፖርት ፓስትፖርቴን የሰጠሁት ሰራተኛ አለቃዬን ላነጋግር ብሎ ገብቶ የፓስፖርቴን አንድ ገጽ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ መጋቢት 14 ቀን 2006 ፕሮግራም <<...አሜሪካ ለመምጣት ቦሌ ፓስፖርቴን የሰጠሁት የኢሚግሬሽን ሰራተኛ ቆይ አለቃዬን አነጋግሬ ልምጣ ብሎ ወደ ሌላ ቢሮ ገብቶ ተመልሼ ሲመጣ ፓስፖርትህ አንድ ገጽ ጎሎታል አለኝ። አንድ ገጽ ቀዶለት ነበር የመጣው። ድርጊቱ ከአገር እንዳልወጣ...
View Articleኑ! እንዋቀስ፤ ኢህአዴግንም እናፍርሰው! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
(ይህ “ኑ! እንዋቀስ” የሚለው ስር ነቀል የለውጥ ጥሪ ቀጥታ የሚያነጣጥረው በኢህአዴግ አባላት ላይ ብቻ ነው፤ አመራሩን በፍፁም አይመለከትም) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ኢህአዴግ ራሱ በይፋ ሲናገር እንደተደመጠው፣ በአሁኑ ጊዜ የአባላቱ ቁጥር ወደ ሰባት ሚሊዮን ገደማ ደርሷል፡፡ ይህም የአገሪቱ ቁጥር አንድ ግዙፍ...
View Articleየሒሳብ አያያዝ ባለሞያ የለም ወይ ባገሩ? (በለንደን ለምትገኝ ደብረ ጽዮን ቤተ ክርስቲያን አባላት)
^ ^የሒሳብ-አያያዝ-ባለሞያ-የለም-ወይ-ባገሩ^^ Related Posts:የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በዣንጥላና…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!ርዕዮት አለሙ በወህኒቤቱ አስተዳደር
View Articleየመስዋዕትነት ወንጌል –ከጸጋዬ ገ.መድኅን አርአያ
በአጤ ኀይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት (በ1960 አካባቢ) ኤድመንድ መሪ የተባለ አሜሪካዊ የዕለታዊው ኢትዮጵያ ሔራልድ ጋዜጣ አማካሪ ሆኖ ይሰራ ነበር። እኛም እንጠረጥረው እንደነበረ ሁሉ የአሜሪካ ስለላ ድርጅት ሠራተኛ (ኮንታክት ማን) ነው። (እግዜሩ ይይላቸውና ለካ በእኛም መሐል ሰዋቸውን ይተክሉ ነበር) ኤድ መሪ የሥነ...
View Article