“የትግራይ ህዝብ የህወሓት ደጋፊ አይደለም”–አብርሃ ደስታ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ)
አዲስ ጉዳይ መጽሄት ቅጽ 8 ቁ. 205/ የካቲት 2006 አዲስ ጉዳይ፡- የህወሓት የ39 ዓመታት ጉዞ በግልህ እንዴት ታየዋለህ? አብርሃ ደስታ፡- በእኔ አመለካከት የህወሓት ጥረት ከመጀመሪያ አንስቶ ስልጣን ለመያዝ ነው፡፡ አሁንም በስልጣን ለመቆየት ሲሉ ኢኮኖሚውን እየተቆጣጠሩት ነው፡፡ የህዝቡን መረጃ የማግኘት...
View Articleኢትዮጵያ እየከሳች አላሙዲ በሃብት እየወፈሩ ነው፤ የዓለማችን 61ኛው ቢሊየነር ሆኑ
(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የዓለማችን የቢዝነስ መጽሔት ፎርብስ በየዓመቱ የዓለማችንን ቢሊየነሮች ደረጃ የሚያሳውቅበትን መረጃ ይፋ አደረገ። ባለፈው ዓመት የዓለማችን ሁለተኛው ሃብታም የነበሩት የማይክሮሶፍት ባለቤት ቢል ጌትስ የዓለማችን አንደኛ ቢሊየነር ሲሆኑ የፌስቡክ ባለቤት ማርክ ዙከምበርግ 21ኛው የዓለማችን ቢሊየነር...
View Article(ሰበር ዜና) አንድ ሰው ከተገደለ በኋላ ሹፌሮች ባደረጉት አድማ ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን ሆነው
(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን እንደሞላው በአካባቢው የከባድ ሹፌር አሽከርካሪዎች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። እነዚህ ሹፌሮች እንዳስታወቁት ይህ መንገድ የተዘጋው የከባድ መኪና ሹፌሮች ባደረጉት አድማ የተነሳ ነው። ለዘ-ሐበሻ መረጃ ያቀበሉት ሹፌሮች እንደገለጹት ለከባድ መኪና አሽከርካሪዎቹ...
View ArticleSport: ከሶፖት ሻምፒዮና ከአትሌቶቻችን ምን እንጠብቅ?
ከቦጋለ አበበ በቀጣዩ ወር መጀመሪያ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ አስራ አንድ አትሌቶችን ወደ ፖላንድ ሶፖት እንደምትልክ ይጠበቃል። ከአስራ አንዱ አትሌቶች በተጨማሪ ሁለት ተጠባባቂ አትሌቶች ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑም ታውቋል። በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ ካሠማራቻቸው አትሌቶች ጥንካሬና አቋም በመነሳት...
View Articleየኢሕአዴግ መንግስት ህጋዊ በሆነ መንገድ ለዕረፍት ከሳውዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ በሚገቡ ወገኖቻችን ላይ የጉዞ እገዳ ጣለ
ኢትዮጵያ ሃገሬ ከጂዳ (ፎቶ ፋይል)ኢትዮጵያውያኑ የእረፍት ግዜያቸውን ዱባይ እና ባህሬን ለማስላፍ ተገደዋል! ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸው ለዕረፍት አሊያም ለተለያዩ አስቸኳይ የስራ ጉዳዮች በሚጓዙ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ወደ መጡበት እንዳይመለሱ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግመ ንግስት የጉዞ እገዳ መጣሉን...
View Articleየቀድሞ የህወሓት ታጋዮች ቅሬታቸው ገለፁ (ከአብርሃ ደስታ)
ባሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል የዉኃና አፈር ጥበቃ (Water and Soil Conservation, ማይን ሓመድን ዕቀባ) ተግባራት የሚከናወኑበት ግዜ ነው። ህዝብ ስራው ትቶ ተገዶ በፕሮግራሙ ይሳተፋል። ለፖለቲካ ሲባል ህዝብ በፍላጎቱ ተሳተፈ ተብሎ ሪፖርት ይቀርባል። እውነታው ግን ሌላ ነው። በየዓመቱ ህዝብ ሳያምንበት...
View Articleበኢሕ አዴግ ውስጥ አለመተማመኑ በዝቷል፤ አንድነት በመዋቅሬ ውስጥ ገብቷል በሚል ግምገማ ሊጀምር ነው
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው፡ ኢህአዴግ የአንድነት ፓርቲ ኃይሎች በአደረጃጀቴ ሰርገው ገብተተዋል በሚል ግምገማ ለጀምር መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት የአንድ-ለ-አምስት የአደረጃጀት አመራሮች በተለያዩ ክፍለ ከተማዎች የሚገኙ የአንድ-ለ-አምስት የአደረጃጀት አመራሮችን በመሰብሰብ “አንድነት ፓርቲ...
View Articleበንፋስ ስልክ ላፍቶ የመንግስት ታጣቂው የባለ3 ልጆች ባለትዳሮችን በጥይት ደብድቦ ገደለ
የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው በንፋስ ስልክ ላፍቶ የመንግስት ታጣቂው የ3 ልጆችን ባልና ሚስትን በጥይት ደብድቦ መግደሉ ተሰማ። ድርጊቱ የተፈፀመው ትላንት ከቀኑ 9.30 አካባቢ ነው ተብሏል። አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ውስጥ ልዩ ስሙ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ...
View Articleአስተያየት፣ በሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ “እኛና አብዮቱ” መጽሀፍ ላይ
ከፈቃደ ሸዋቀና የሻምበል ፍቅረ ስላሴን ባለ 440 ገጽ መጽሐፍ ላነብ ስነሳ ጸሐፊው በሃያ ዓመታት የእስር ቤት ቆይታቸው በስልጣንና የሃላፊነት ዘመናቸው የነበሩትን ብዙ ክንዋኔዎች ፣ ውሳኔዎችና ተዋናዮችን አስመልክቶ የነበራቸውን እይታ እንደገና ለማጤንና ለማሰላሰል እድል አግኝተው የጻፉት ሊሆን ስለሚችል ሚዛናዊ የሆነ...
View Article“በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት እየፈጸሙ ያሉ የመንግስት ተቋማት አና አስፈጻሚዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል”–አንድነት
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ የአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት እ.ኤ.አ በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ተፈፀሙ ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሪፖርት ተመልክተነዋል፡፡ በሪፖርቱ የተካተቱት የመብት ጥሰቶች አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በተደጋጋሚ ያጋለጣቸው...
View Articleየስቴት ዲፓርትመንት ሪፖርት ከወጣ በኋላ በኢትዮጵያ የፀረ-ሽብር፣ የፕሬስና የሲቪል ማኅበረሰብ ሕጎቹ ማወዛገባቸውን ቀጥለዋል
ዘሪሁን ሙሉጌታ/ሰንደቅ ጋዜጣ “መፈክር በተሰማ ቁጥር መፈክሩን ተከትለን አንነጉድም” አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒሰትሩ ቃል አቀባይ የ2013 የስቴት ዲፓርትመንት ሪፖርት መውጣትን ተከትሎ ባለፉት አምስት ዓመታት ሲያወዛግቡ የነበሩት የፀረ-ሽብር፣ የመገናኛ ብዙሃን እና የበጎ አድራጎትና ማኅበራት (የሲቪል...
View Articleበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ሊዘጋ ነው፤ ዘንድሮ አንድም ተማሪ አልተመዘገበም
ዘሪሁን ሙሉጌታ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎችን በማጣቱ የትምህርት ክፍሉ አደጋ ላይ መውደቁን እያሳዘናቸው መሆኑን የታሪክ መምህራንና ተመራማሪዎች ገለፁ። ሀገሪቱ ጥንታዊና መካከለኛ ታሪኮች ባለቤት ብትሆንም በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
View Article[የረዳት ፓይለቱ ጉዳይ] ጀግናችን አጀንዳችን!
ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ)ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በትርጉም የሚቃኑትን ወልቻማና የተወኩ ዕሳቤዎች በትርጉም ፋክት በማንጠር ለሚነሱ ማናቸውም ጥያቄዎች የነፃነት ትግሉ ቤተሰቦች መልስ መስጠት ግድ ይላቸዋል። ለዚህም ነው ሥርጉተና ብዕሯ ታጥቀው...
View Articleበዳላስ የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ኢትዮጵያዊት ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል
(ዘ-ሐበሻ) በዳላስ ቴክሳስ ባለፈው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን 2013 ዓ.ም የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ወጣቷ ኢትዮጵያዊት ሜላት ማሞ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ረፋዱ ላይ እንደሚፈጸም ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመልክተዋል። ከባቡር ጋር ተጋጭታ ሕይወቷ የማለፉ ዜና በዘ-ሐበሻ ከተዘገበ በኋላ...
View Articleየአፍሪካ መሪዎች ለምን ቶሎ ይሞታሉ? –በ6 ዓመት ውስጥ 10 የአፍሪካ መሪዎች ሞተዋል
ቢቢሲ እንደጻፈው – አድማስ ሬዲዮ እንዳቀናበረው። አንድ የአገር መሪ ፣ ገና በሥልጣን ላይ እያለ መሞቱ የተለመደ አይደለም። ነገር ግን ካለፈው 2008 ዓ.ም ወዲህ በዓለም ላይ 13 የአገር መሪዎች ገና ቢሯቸው እያሉ ሲሞቱ፣ ከዚያ ውስጥ 10 ያህሉ የአፍሪካ መሪዎች ናቸው። አፍሪካ ውስጥ መሪዎች ለምን ሥልጣን ላይ...
View Article[የኦሞ ወንዝ ጉዳይ] በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ –ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከሁለት ዓመታት በፊት በዚህ በያዝነው ወር “ግድቡ እና አደጋው፡ ግልገል ጊቤ ሦስት በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ወንዝ ሸለቆ ከሚካሄደው ልማት ጋር በተያያዘ መልኩ ግድቡ ሊያስከትል በሚችለው እንደምታ ላይ ትኩረት...
View ArticleSport: የስፔን ላሊጋ ፉክክሩ ከወትሮው ለየት ብሎ ቀጥሏል
ከዳዊት በጋሻው የዓለም ውድና ኮከብ ተጫዋቾችን የያዘው የስፔን ላሊጋ የሁለቱ ክለቦች ማለትም የባርሴሎናና የሪያል ማድሪድ ሩጫ እየተባለ በተደጋጋሚ ቢታማም በዚህ የውድድር ዓመት ግን ሀሜቱ ትንሽም ቢሆን ረገብ ያለ ይመስላል። በዚህም የስፔን ላሊጋ በ2013/14 የውድድር ዘመን ከወትሮው በተለየ መልኩ ፉክክሩ ጠንካራ...
View Articleየጋዜጠኛ ብርቱካን ሃረገወይን ባለቤት የሆኑት ከፍተኛው የመንግስት ፕሮቶኮል ሹም ከስልጣናቸው ተነሱ
ከኢየሩሳሌም አረአያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ከፍተኛ የፕሮቶኮል ዋና ሹም ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ በላይ ግርማይ ከስልጣን መነሳታቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። የሕወሐት አባል የሆኑትና ከ1990ዓ.ም ጀምሮ የጠ/ሚ/ሩ እንዲሁም የፕሬዝዳንቱ ፕሮቶኮል ሹም ሆነው በአቶ መለስ ዜናዊ ተሾመው ሲያገልግሉ መቆየታቸውን...
View Articleየምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ኢትዮጵያዊት ወጣት ቀብር በዳላስ ተፈጸመ (የቀብር ፎቶዎች ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ቅዳሜ ሕይወቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ያለፈው ኢትዮጵያዊቷ ሜላት ማሞ ዛሬ በዳላስ ከተማ የቀብር ሥነ-ሥርዓቷ ተፈጸመ። በወጣቷ ቀብር ላይ ከ500 ሰው በላይ መገኘቱንም የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከስፍራው አስታውቀዋል። ዘ-ሐበሻ በሁለት ዜናዎች እንደገለጸችው ከባቡር ጋር የምትነዳው መኪና ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው...
View Articleሰላማዊ ወይስ የትጥቅ ትግል ወይስ ማንፈራጠጥ –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
የተማረ ወይም የእውቀት ባለቤት እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፍል ከወያኔ ጋር የሚደረገው ትግል ሰላማዊ ይሁን ወይስ በትጥቅ ትግል የሚለውን የጦፈ ክርክር ሲያደርግ ሃያ ሁለት ዓመታት ሆነው፤ ዳኛ የሌለበት ክርክር ስለሆነ የመደማመጥ ግዴታ ታይቶበት አይታወቅም፤ ስለዚህም በሁለቱ መሀከል ያለው ልዩነት ግልጽ...
View Article